5 hours ago
❤️ልዩ የምስጋና ምሽት❤️
❤️ለተወዳጁ ተዋናይ ዳንኤል አሸናፊ❤️
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 15-10-2018ዓ.ም
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት በ11:00
ላለፉት 30 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ እና በተለያዩ ፊልሞች ላይ ወጣትነቱን እና ሙሉ አቅሙን እየሰጠ ያለው ዳንኤል አሸናፊ (ዳኒ ጢሞ) "ያልተዘመረለት የጥበብ ኮከብ" በሚል ርዕስ አድናቂዎቹ የሙያ አጋሮቹ የጥበብ ቤተሰቦች በተገኙበት በክብር ሊመሰገን ነው!!!!.....በዕለቱ "ንጉስ አርማህ" ቴአትርም የሚቀርብ ሲሆን መሉ ለሙሉ ገቢው ለዕለቱ ተመስጋኝ በስጦታ ይበረከታል!!!.....የተዘጋጀውን መግቢያ ትኬት በመግዛት ይሔንን መልካም ዓላማ እንደግፍ!!!
መደበኛ፦ 500 ብር፣
ቪ.አይ.ፒ (VIP)፦ 5,000 ብር፣
ቪ.ቪ.አይ.ፒ (VVIP)፦ 10,000 ብር ፣
ፕሪሚየም። (premium ) :-50,000 ብር
ለተጨማሪ መረጃ እና ትኬት ለማግኘት
በስልክ ቁጥር. 0910195041
.0910316603
1000343965037 CBE
ዳንኤል አሸናፊ
ለደጋግ ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #shere .......#shere........#shere #ሼር .......#ሼር........#ሼር

7 months ago
ያለህን አካፍል!
ያላፍነውን ችግር፤ የደረስንበትን ስኬት እናጋራው!
አነሰም በዛም እየኖርን ነው። በቀናት ምልልስ ውስጥ ያለፍነው ችግር እንዴት እንዳለፍነው፣ የደረስንበትን ስኬት እንዴት እንደደረስን መንገዳችንን ለሌሎች እናካፍለው። በዚህ ውስጥ ከእኛ ጥቂቷ ልምድ የሆነ ሰው ትልቅ የህይወትን ድልድይ በጥበብ ያልፍበታል። ልምድን በማጋራት ውስጥ ችግራችንን በቸርነቱ ያሳለፈን፤ ስኬታችን ላይ በተዓምር ያደረሰን እግዚያብሔር ይመሰገንበታል።
እኔም አባቴን ባጣሁት በዓመቴ የሀዘኔን ጊዜ በፈጣሪ ቸርነት እንዴት እንዳሳለፍኩት፤ ስራዬ ሁሉ በተበላሸ ጊዜ ለአመታት እንዴት ተጉዤ ዛሬ እንደደረስኩ በኖርኳት ጥቂቷ ዕድሜዬ የገባኝን እውነት በIbex Media ላይ በነበረኝ ቆይታ አጋርቻችኋለሁና እየገባችሁ እዩት። (ሊንኩ ኮሜንት ላይ አለላችሁ።)
በነገራችን ላይ ስራ ከራስ ይጀምራል ብዬ የራሴን ታሪክ በማካፈል Ibex Media ላይ የተኖሩ ግን ያልተነገሩ ታሪኮችን፣ 2ኛ የመኖር ዕድር ያገኙ የእግዚያብሔር መሀሪነትን የሚመሰክሩ ነፍሶችን፣ ለፅድቅ ሂወታችን ስንቅ የሚሆኑን ድጋፋችንን የሚሹ ጓዳዎችን የምፈትሽበት አሪፍ ፕሮግራም ማቅረብ ጀምሬያለሁ።
ያው Subscribe, Shere & Like በማድረግ ወዳጅነታችሁን አሳዩኝ ለማለት ነው።
https://youtu.be/hrahN7KmB...

10 months ago
የብርሃን ሉል
#ethiopia | አንጋፋው አርቲስት ንዋይ ደበበ ስለ ጅማ እንዲህ ተቀኘላት፣
"ጭጋጉን በትና ጉሙን ያቀለጠች፣
በጥቁር ደመና ውስጥ የተገለጠች፣
ጨለማን በንጋት ብርሃን የለወጠች፣
በፍቅር ዉቂያኖስ ልቤን ያሰመጠች፣
የቁንጅና ድንበር የተሰመረባት፣
ውበት ራሱን ገልጦ በአካል ያሳየባት፣
ዙሪያዋን በፍቅር የተከበበች፣
የሠላም ተምሳሌት እርግብ የሆነች፣"
https://youtu.be/FmYHx-kWO...
Temkin Sheref Shifa

Comments