5 months ago
🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ!
StriveInን በመምረጥ የሀገራችንን የቴክኖሎጂ ውጤት እናንግሥ! 🚀
#ethiopia | በመላው ዓለም ትኩረት የተሰጠው የFounders Live የንግድ ሃሳቦች ውድድር የአፍሪካ አህጉር ፍፃሜ ደርሷል።
በዚህ ታላቅ መድረክ ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረው አሰሪና ሰራተኛን በዲጂታል መንገድ የሚያገናኘው StriveIn የተሰኘው የፍሪላንስ መተግበሪያ ነው።
📅 የውድድሩ መርሃ ግብር፦
የአፍሪካ ፍፃሜ፦
አርብ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት።
የዓለም ፍፃሜ፦
ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም (የአፍሪካን አሸናፊ ለ 10,000 ዶላር ሽልማት ያበቃዋል)።
🗳️ እንዴት ድምፅ እንስጥ?
ላይቭ መከታተል፦
አርብ ምሽት 2:00 ሰዓት ሲሆን በዚህ የዩቱዩብ ሊንክ https://www.youtube.com/wa... ቀጥታ ስርጭቱን ይከታተሉ።
ማብራሪያውን መስማት፦
የStriveIn መስራች በረከት ሺመክት ስለ ስራው የ99 ሴኮንድ ገለጻ ያደርጋል።
ድምፅ መስጠት፦
ከገለጻው በኋላ በሚለቀቀው የድምፅ መስጫ ሊንክ ላይ StriveIn የሚለውን በመምረጥ ለሀገርዎ ተወዳዳሪ ድጋፍዎን ይግለጹ።
💡 ለምን StriveInን እንመርጣለን?
StriveIn ለብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድልን የሚፈጥር፣ የፍሪላንስ ሥራን የሚያቀላጥፍና ሀገራችን በዲጂታል ኢኮኖሚ ያላትን አቅም ለዓለም የሚያሳይ ፈጠራ በመሆኑ ሁላችንም ከጎኑ ልንቆም ይገባል።
የአፍሪካን አሸናፊነት አረጋግጠን ወደ ዓለም አቀፉ የ10,000 ዶላር ሽልማት እናሸጋግራቸው!
እባክዎን ይህንን መረጃ ለሌሎች እንዲደርስ Share እናድርግ
#strivein #founderslive #ethiopiatech #startupethiopia #freelanceapp #africafinest #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

1 year ago
ኢትዮጵያዊው ወጣት #10_ሺ ዶላር በሚያሸልም የቴክኖሎጂ ውድድር ለፍፃሜ ደረሰ
--------
አሸናፊ ለመሆን የድምፅ ድጋፍ ስጡኝ እያለ ነው !
~~~~~~~
የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን እና ቴክኖሎጂ ወጣት ባለሙያ የሆነው #በረከት ሺመክት
ፋውንደርስ ላይቭ በተሰኘ የወጣቶች የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል ከመላው አፍሪካ ከተወጣጡ ቴክኖሎጂስቶች ጋር እየተወዳደረ ይገኛል።
ወጣት በረከት እና ጓደኞቹ በመላው አፍሪካ የሚሰራ ኘሮፌሽናል ሰራተኞችን ከአሰሪዎች ጋር የሚያገናኝ የዌብ አኘሊክሽን ፈጠራን ይዞ በመቅረብ እየተወዳደረ ነው።
በውድድሩ በርካታ ዙሮችን በማሸነፍ አሁን 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ሽልማት ወደ ሚያስገኘው የፍፃሜ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።
የፍፃሜውን ውድድር ከአምስት የአፍሪካ ሃገራት ከተወጣጡ ተወዳዳሪዎች ጋር በማድረግ ላይ ሲሆን ፥ ይህን ውድድር ለማሸነፍ በኦንላይ የሚሰጥ የድምፅ ድጋፍ ያስፈልገዋል።
ወጣቱ ኢትዮጵያዊ በአሁኑ ሰአት በናይጄሪያዊ ተወዳዳሪ እየተመራ ስለሆነ በተከታዩ የድጋፍ መስጫ ሊንክ በመግባት #ድምፅ እንድንሰጠው ትብብራችን እየጠየቀን ነው።
የሚወዳደርበት ድርጅት ስያሜ Striveln ይሰኛል
🔗 StriveIn ን እዚህ ጋር ይምረጡ :
https://primetime.founders...
🔹ሊንኩን ከከፈቱ በኋላ 👇
✅ 99 ሰከንድ ቪዲዮውን ይመልከቱ
✅ ቪዲዮው ከተጨረሰ በኋላ "Vote" ይጫኑ (ኢሜይል በመላክ ያረጋግጡ — በመጨረሻ “VOTED!” ይላል)
🗓 የድምፅ መስጫ የመጨረሻ ቀን: ሐሙስ ጁላይ 31
🔹ማስታወሻ 👇
በአሁኑ ሰአት በድምፅ በ #ናይጄሪያ ተወዳዳሪ እየተመራን ስለሆነ ድምፅ በመስጠት የሃገሬ ሰዎች ደግፉኝ !
✅ ለቻሉት ወዳጆችዎ በማጋራትም እንድትተባበሩኝ በአክብሮት ጠይቃለው

Comments