22 days ago
Atleet Ganzabee Dibaabaa Gara Seektara Riil Isteetii Makamte.
#fastmereja I Atleet Ganzabee Dibaabaa milkaa'ina damee ispoortiitiin goonfatte gargaaramuun, damee daldala riil isteetii Itoophiyaa keessatti saffisaan guddachaa jiru keessatti investimantii haaraa jalqabuu ishee Fast Merejan dhaga'eera.

4 months ago
አንጋፋው የጤና ባለሙያ አቶ ዋቆ ከአዋሽ ባንክ 500,000 ብር ተበረከተላቸው
#ethiopia | በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ መናኸሪያ ውስጥ በ35 ዓመታት የሥራ ልምድ ባላቸው አንጋፋ የጤና ባለሙያ ላይ የተፈጸመው አስነዋሪ ድብደባ በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችና በህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል።
ተጎጂው አቶ ዋቆ ከዲር ይባላሉ። ግለሰቡ ላለፉት ሦስት አስርተ ዓመታት በላይ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማለትም በታማኝነትና በቅንነት ሀገራቸውንና ህዝባቸውን ሲያገለግሉ የቆዩ ባለውለታ ናቸው።
አቶ ዋቆ አገልግሎታቸውን አጠናቅቀው የጡረታ መብታቸውን ለማስከበር ሰነዶቻቸውን በማደራጀት ላይ በነበሩበት ወቅት፣ በሮቤ ከተማ መነኸሪያ ውስጥ ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች አማካኝነት ከባድ ድብደባና እንግልት ደርሶባቸዋል። ይህ ድርጊት በቪዲዮ ተቀርጾ በማህበራዊ ሚዲያ መሰራጨቱ የብዙዎችን ልብ ሰብሯል።
አቶ ዋቆ የሀገር ባለውለታ ብቻ ሳይሆኑ፣ በ2009 ዓ.ም በነበረው የድንበር ግጭት ወቅት ዛሬ ደጋፊ ሊሆኑ የሚችሉ ልጆቻቸውን በሞት ያጡ አባት መሆናቸው ድርጊቱን የበለጠ አሳዛኝ ያደርገዋል።
ይህንን በሀገር ባለውለታ ላይ የደረሰውን ግፍና በደል የተረዳው አዋሽ ባንክ፣ ለባለሙያው ክብር ለመስጠትና ለደረሰባቸው ጉዳት መቋቋሚያ እንዲሆናቸው የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ባንኩ ይህንን ያደረገው ግለሰቡ ለሀገር ያበረከቱትን አስተዋጽኦ ከግምት ውስጥ በማስገባትና የደረሰባቸውን ሞራል የሚጠግን ተግባር ለመፈጸም መሆኑ ተገልጿል።
ለአንጋፋ የሀገር ባለውለታዎች ይህ ስጦታ የተበረከተላቸው ታሜስል ኮሙኒኬሽንስ ባዘጋጀው የ2018 የፋሲካ ልዩ ኤክስፖ መድረክ ላይ ነው ።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #fast_mereja #አቶ_ዋቆ_ከዲር #ሮቤ #ባሌ #ጤና_ባለሙያ #አዋሽ_ባንክ #ኢትዮጵያ #ፍትህ #humanity #ethiopia

7 months ago
🎂 መልካም ልደት ለቤተሳይዳ ሲሳይ!
ለፋስት መረጃ (Fast Mereja) ገጽ ወሳኝ ተሳታፊና ንቁ ቤተሰብ ለሆንሽው ለተከበርሽው ቤተሳይዳ ሲሳይ፤
በዛሬው ዕለት የሚከበረው የልደት ቀንሽን ምክንያት በማድረግ፣ የፋስት መረጃ አባላትና ወዳጆችሽ በሙሉ የተሰማንን ደስታ እንገልጻለን። ላበረከትሽው ቀና ተሳትፎና ላለሽ መልካም ስብዕና ትልቅ አክብሮት አለን።
አዲሱ ዓመት፦
🔥 የሰላም፣ የጤና እና የደስታ፤
🔥 ስኬትና ብርሃን የሚበዛበት፤
🔥 ሕልሞችሽ ሁሉ እውን የሚሆኑበት እንዲሆንልሽ ከልብ እንመኛለን!
መልካም ልደት! 🎈✨

Comments