4 months ago
ከ600 ሺህ በላይ ተማሪዎችን የሚያሳትፈው "የስፔሊንግ ቢ" ውድድር ይፋ ሆነ! ✨
#ethiopia | የኢትዮጵያ ስፔሊንግ ቢ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመሆን በመዲናችን በሚገኙ የመንግሥትና የግል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ከ600,000 በላይ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ታሪካዊ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
ተማሪዎች ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን የቃላት ዕውቀታቸውንና የማንበብ ባህላቸውን እንዲያሳድጉ ማስቻል።
በውድድሮች ላይ በመሳተፍ ተማሪዎች በራስ መተማመናቸውንና የመግባባት ብቃታቸውን እንዲገነቡ ማድረግ።
ለነገው ዓለም ብቁና ተወዳዳሪ ዜጎችን ለማፍራት የሚያስችል መድረክ መፍጠር።
የኢትዮጵያ ስፔሊንግ ቢ መስራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ አብይ ተክሌ እንደገለጹት፣ ይህ ስምምነት ለልጆች የተገባ ትልቅ ቃል ኪዳን ነው። የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮም ፕሮግራሙ ስኬታማ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋግጧል።
በቅርቡ በትምህርት ቤቶች ደረጃ በሚጀመሩት የቃላት ዝርዝር እንቅስቃሴዎችና ውድድሮች ተማሪዎች በንቃት እንዲሳተፉ ይጠበቃል።
#getu #ethiopiaspellingbee #educationaddis #spellingbeeethiopia #studentexcellence #addisababaeducation #futureleaders #literacymatters #የስፔሊንግቢ #ትምህርት #አዲስአበባ #ንባብ #ተማሪዎች #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments