3 days ago
የRAEYE CHILDREN AID 10ኛ ዓመት የGALA DINNER ምሽት
“Let’s Shine Their Abilities” — ችሎታቸውን እናብራ!
RAEYE CHILDREN AID የአእምሯዊና የእድገት እክል ያለባቸውን ሕፃናት በትምህርት፣ በሕክምና/ቴራፒ እና በቴክኖሎጂ ለመደገፍ የሚሠራ ተቋም ሲሆን፣ 10ኛ ዓመቱን በልዩ የGala Dinner ምሽት ያከብራል።
ቀን፦ ጥቅምት 18፣ 2026
ቦታ፦ Holiday Inn Express – Springfield
6601 Brandon Avenue, Springfield, VA 22150
ዋና ተናጋሪ፦ Dr. Wodajeneh Meharene
የመድረክ አስተናጋጆች፦ Blain & Abebe
በዚህ ልዩ ምሽት የRAEYE CHILDREN AIDን የ10 ዓመት ጉዞ ከማክበር ባሻገር፣ የሕፃናቱን ችሎታ፣ ተስፋና የወደፊት ዕድል ለማብራት አብረን እንሰበሰባለን።
እንደግፋቸው፣ ችሎታቸውን እናብራ!
Let’s Shine Their Abilities!
ትኬት ለመግዛት በፖስተሩ ላይ ያለውን QR Code ይስካን ያድርጉ።
#raeyechildrenaid #galadinner #10thanniversary #letsshinetheirabilities #springfieldva #virginia #ethiopiancommunity

16 days ago
ud83dudea8 COURT UPDATE: u1260u121au1292u1236u1273 u1226u1235u1275 u1220u122bu1270u129eu127du1295 u1260u1218u130du12f0u120d u12e8u1270u12a8u1230u1230u12cd u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12ca "u1325u134bu1270u129b u12a0u12edu12f0u1208u1201u121d" u12a0u1208! #minnesota #stpaul #ethiopiancommunity #courtupdate #truecrime ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ud83dudea8 COURT UPDATE: u1260u121au1292u1236u1273 u1226u1235u1275 u1220u122bu1270u129eu127du1295 u1260u1218u130du12f0u120d u12e8u1270u12a8u1230u1230u12cd u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12ca \
27 days ago
የእርዳታ ተማጽኖ፦
የያዕቆብ መስፍንን ሕይወት እንታደግ!
#ethiopia | ውድ ወገኖቼ፣ የኋላሸት ሞልሼ (ናኒ) ነኝ። በካንሰር ህመም እየተሰቃየ ያለውን ባለቤቴን ያዕቆብ መስፍንን ለማዳን የእናንተን ድጋፍ እለምናለሁ።
ያዕቆብ በህመሙ ምክንያት ሥራውን ማቆም ተገድዷል፤ የሕክምና ወጪዎችም በቤተሰባችን ላይ ከባድ ሸክም ሆነዋል።
ስለሆነም ለሕክምናውና ለሌሎች የህክምና ወጪዎች 75,000 ዶላር ለማሰባሰብ የእርዳታ ዘመቻ ጀምረናል።
ለምታደርጉልን ማንኛውም ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። ፈጣሪ በረከቱን ያብዛላችሁ!
ማንኛውም የምታደርጉት ድጋፍ—ትንሽም ቢሆን—ለያዕቆብ ሕይወት ትልቅ ተስፋ ነው።
ለመደገፍ፦
GoFundMe – Support Yacob’s Cancer Treatment
የGoFundMe ሊንክ፦
https://www.gofundme.com/f...
መልዕክቱንም Share በማድረግ ብዙ ሰዎች እንዲደርስ እባካችሁ እገዙን።
Dear friends and family my name is Yehuwalashet molshe (Nani) asking your help to save my husband Yacob Mesfin life who’s fitting a serious cancer case . My husband Yacob is out of work and doesn’t have health insurance . We plan to raise $75K which will be used to cover his treatment and medical bills . May God blessed you for your richly for your support!
SaveYacob #supportyacob #cancertreatment #ethiopiancommunity #eritreancommunity #helpyacob

2 months ago
በአትላንታ ጆርጂያ፣ ጠጥታ እያሽከረከረች የኢትዮጵያዊቷን ሕይወት የቀጠፈችው የ28 ዓመት ሴት ምን እንደሚጠብቃት የህግ ባለሙያዎች ተናገሩ - ልብ ሰባሪው ክስተት #atlantanews #justiceforserkadis #dui #diaspora #ethiopiancommunity
5 months ago
በአሰቃቂ አደጋ ለተቀጠፈው የናዖል ገመዳ ቤተሰቦች የገንዘብ ማሰባሰቢያ ጥሪ ቀረበ
#ethiopia | በአሜሪካ ካንሳስ ግዛት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ህይወቱ ለላለፈው ወጣት ናዖል ገመዳ የቀብር ስነ ስርዓት ማስፈጸሚያ እና ለተጎዱ ቤተሰቦቹ መደገፊያ የሚሆን የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻ ተጀምሯል።
ወጣት ናዖል ባለፈው አርብ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ.ም (ሜይ 15 ማታ) ከስራ ወደ ቤቱ እየተመለሰ በነበረበት ወቅት በደረሰበት ከባድ የመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል።
ይህ የ31 ዓመት ወጣት ከባለቤቱ ሌንሳ አብዲሳ ጋር ከደንቢዶሎ ኢትዮጵያ ተነስቶ ወደ አሜሪካ ካንሳስ ካቀና ገና አንድ ዓመት እንኳ ያልሞላው ሲሆን አዲስ ህይወት ለመመስረት እና ኑሮውን ለማስተካከል ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ በነበረበት ወቅት ነው ይህ አሳዛኝ አደጋ የገጠመው።
ናዖል በትምህርቱም ሆነ በስራው ጠንካራ፣ ትልቅ ተስፋና ህልም የነበረው እንዲሁም የነርሲንግ ትምህርቱን ለመቀጠል እየተዘጋጀ የነበረ መልካም ወጣት እንደነበር የቅርብ ወዳጆቹ ይመሰክራሉ።
የቀብር ስነ ስርዓቱን ለማስፈጸም እና አስከሬኑን ወደ ሀገር ለመላክ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን የጎፈንድሚ (GoFundMe) የገንዘብ ማሰባሰቢያ ገጽ የተከፈተ ሲሆን ወዳጅ ዘመዶቹ እና የሟች ቤተሰቦች የተቻለዎትን ሁሉ በማድረግ ከጎናቸው እንዲቆሙ እና የበጎ አድራጎት ድጋፍ እንዲያደርጉ በፈጣሪ ስም ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
https://gofund.me/21158cd8...
#kansas #gofundme #dembidolo #oromo #ethiopiancommunity #supportnaol #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Sponsored by
Surafel
Comments