24 days ago
u12e8u1355u122cu12dau12f3u1295u1275 u12a2u121bu1291u12a4u120d u121bu12adu122eu1295 u12f0u121bu1245 u12a0u1240u1263u1260u120d u1260u1265u1214u122bu12ca u1264u1270 u1218u1295u130du1225u1275 #emmanuelmacron #ethiopiafrance #nationalpalace #addisababa #diplomaticvisit #ethiofrancerelations ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ደማቅ አቀባበል በብሔራዊ ቤተ መንግሥት #emmanuelmacron #ethiopiafrance #nationalpalace #addisababa #diplomaticvisit #ethiofrancerelations
24 days ago
u1320u1245u120bu12ed u121au1292u1235u1275u122d u12d0u1262u12ed u12a0u1215u1218u12f5 (u12f6/u122d) u12a8u1348u1228u1295u1223u12e9 u1355u122cu12ddu12f3u1295u1275 u12a2u121bu1291u12a4u120d u121bu12adu122eu1295 u130bu122d u1260u1201u1208u1275u12eeu123d u12a5u1293 u1260u130bu122b u1309u12f3u12eeu127d u120bu12ed u134du122cu12ebu121b u12cdu12edu12edu1275 u12a0u12f5u122du1308u12cbu120du1362 #abiyahmed #emmanuelmacron #ethiopiafrancerelations ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፈረንሣዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በሁለትዮሽ እና በጋራ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል። #abiyahmed #emmanuelmacron #ethiopiafrancerelations
28 days ago
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው
#ethiopia | የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፣ በኬንያ ናይሮቢ የሚካሄደውን የ"አፍሪካ ፎርዋርድ" (Africa Forward) ጉባኤ ካጠናቀቁ በኋላ፣ በመጪው ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለአጭር የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል።
ይህ ጉብኝት ከመደበኛው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ባለፈ፣ የፈረንሳይን የንግድ ጡንቻ በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ለማፈርጠም የታለመ እንደሆነ ተመልክቷል። ፕሬዝዳንቱ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት ዝም ብለው ሳይሆን፣ የፈረንሳይን ግዙፍ ኩባንያዎች መሪዎች በክብር አስከትለው ነው።
የካፒታል ዘገባ እንደሚያመለክተው፣ የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው። በተለይም በልዑካን ቡድኑ ውስጥ የተካተቱት ተቋማት የጉብኝቱን ክብደት ያሳያሉ፦
ካርፉር (Carrefour): በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቀው የችርቻሮ ንግድ ተቋም፣ ከኢትዮጵያው ሚድሮክ (MIDROC) ጋር በፈጠረው የፍራንቻይዝ ስምምነት አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ለመግባት እንቅስቃሴ እየጀመረ ይገኛል።
ሜሪዲያም (Meridiam): በትላልቅ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንቶች ላይ የሚንቀሳቀሰው ድርጅት አመራሮችም የጉዞው አካል ናቸው።
ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና የገበያ ክፍትነት፣ እንደ ፈረንሳይ ያሉ የአውሮፓ ሀገራት ቀልባቸውን ወደ አዲስ አበባ እንዲያዞሩ አድርጓቸዋል። ማክሮን በጉብኝታቸው ወቅት ከመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ከሚያደርጉት ውይይት ባሻገር፣ የፈረንሳይ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ያላቸውን ድርሻ ለማሳደግ የሚያስችሉ መንገዶች ላይ እንደሚመክሩ ይጠበቃል።
ይህ ጉብኝት የፈረንሳይ "የንግድ ዲፕሎማሲ" በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ተጽዕኖ ለማሳረፍ የሚያደርገው ጥረት አካል ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። የፈረንሳይ ውበት እና የኢትዮጵያ የንግድ ዕድሎች በአዲስ አበባ በሚያደርጉት ቆይታ ምን አይነት ውጤት ይዘው እንደሚመጡ በጉጉት የሚጠበቅ ይሆናል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#ethiopia #france #emmanuelmacron #investment #addisababa #carrefour #businessdiplomacy #africaforward

Sponsored by
Surafel
Comments