5 months ago
⚫ የዑራኤል ልጆች እንባ! 💔
#ethiopia | "ነፂ... ዛሬ ቤተሰቦችህን ከበን ተቀምጠናል፤ አንተ ግን የለህም!"
እኛ የልጅነት ጓደኞችህ፣ አብሮ አደጎችህ... መላው የዑራኤል ልጆች ዛሬ ቤትህ ተገኝተን ሀዘናችንን እየገለጽን ነው። ግን ነፂ... ቤትህ ባዶ መሰለን!
አንተ ለኛ የዑራኤል አካባቢ ሠንደቃችን፣ ምልክታችን እና አብሮ አደግ መጠሪያችንም ጭምር ነበርክ። ዛሬ በመኖሪያ ቤትህ ተሰብስበን ስናየው፤ ያ አንተ የዋህ፣ ደግና ምሥኪን ወንድማችን ከፈጣሪ ፈቃድ ተገኝቶ የሞተን በለቅሶ መመለሥ ቢቻል ኖሮ ዛሬውኑ በተነሣህ ነበር፤ ግና አይሆንም!
ነፂ... ሀዘናችን የፀና ነው! ልባችን በሀዘን ተሠብሯል። ደግ ነበርክና ሰይፈ ዑራኤል ነፍሥህን በደጋጎቹ አጠገብ ያኑርልን።
አንረሳህም! ደህና ሁን ወንድማችን! 🕯️
ከሀዘን ቤት፡- መላው የዑራኤል አካባቢ አብሮ አደግ ወንድሞችህ
***
ከጠዋቱ 1:30 አስከሬን ከቤት ይወጣል
ከጠዋቱ 2:30 አሰከሬኑ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይደረሳል
#rip #netsanetworkneh #urael #childhoodfriends #tribute #addisababa