2 months ago
በኢትዮጵያ በቲቢ በሽታ በየቀኑ የ53 ሰዎች ሕይወት እያለፈ መሆኑ ተገለጠ
#ethiopia | በኢትዮጵያ በሳንባ ነቀርሳ (ቲቢ) በሽታ ሳቢያ በየቀኑ እስከ 53 የሚደርሱ ዜጎች ለህልፈት እንደሚዳረጉ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህም በዓመት በአማካይ 19 ሺህ ሰዎች በበሽታው ምክንያት ህይወታቸውን ያጣሉ ማለት ነው።
በሚኒስቴሩ የቲቢ፣ ስጋ ደዌ እና የሳምባ በሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ዴስክ ኃላፊ አቶ ታየ ለታ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለጹት፣ በሀገሪቱ በየዓመቱ በአማካይ 186 ሺህ ሰዎች በበሽታው የሚያዙ ሲሆን፣ ከእነዚህ ውስጥ 150 ሺህ የሚሆኑት ብቻ ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ ተችሏል።
ቁልፍ መረጃዎች እና ተግዳሮቶች
አሁንም ድረስ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ታማሚዎች ሳይታወቁና ህክምና ሳይጀምሩ በማህበረሰቡ ውስጥ መኖራቸው የበሽታውን ስርጭት አሳሳቢ አድርጎታል።
በዘንድሮው ዓመት ብቻ እስከ 2,500 ሰዎች መድኃኒት የተላመደ ቲቢ (MDR-TB) ሊያዙ እንደሚችሉ ተገምቷል። ይህንን ለማከም በሀገር አቀፍ ደረጃ 72 የሕክምና ጣቢያዎች ተቋቁመዋል።
በሽታው በትንፋሽና በንክኪ የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ሰዎች ተፋፍገው በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ስርጭቱ ከፍተኛ ነው።
በአማራ ክልል ከሳንባ ውጪ ያለ የቲቢ ዓይነት ሲያጠቃ፣ በደቡብና በኦሮሚያ ደግሞ በማዕድን ቁፋሮ አካባቢዎች የሳንባ ቲቢ በስፋት ይስተዋላል። ያልተፈላ ጥሬ ወተት የመጠጣት ልማድም ለስርጭቱ መጨመር እንደ ምክንያት ተጠቅሷል።
የኢትዮጵያ ግብ እና ስኬቶች
ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2030 የቲቢ ስርጭትን በ 85% እንዲሁም ሞትን በ 90% ለመቀነስ አቅዳ እየሰራች ትገኛለች። ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ብቻ፦
* የበሽታውን ስርጭት በ 30% መቀነስ ተችሏል።
* የሞት መጠንን በ 35% ዝቅ ማድረግ ተችሏል።
"ማንኛውም ሰው የሁለት ሳምንትና ከዚያ በላይ ሳል፣ የሌሊት ላብ፣ ትኩሳትና የምግብ ፍላጎት መቀነስ ካጋጠመው ሳይዘገይ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ምርመራ ማድረግ አለበት።" — አቶ ታየ ለታ
የማህበረሰቡ የግንዛቤ ማነስ፣ ምልክቶች ሲታዩ ወደ ህክምና ቶሎ አለመምጣት እና የታመሙ ሰዎችን ማግለል (Stigma) ለበሽታው ቁጥጥር ዋነኛ እንቅፋቶች መሆናቸው ተገልጿል። የቲቢ ምርመራና ህክምና ከጤና ኬላ ጀምሮ በሁሉም የጤና ተቋማት በነፃ እንደሚሰጥ ይታወቃል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#bisrat fm #getutemesgen #getu #fmc #ኢትዮጵያ #ጤና #ቲቢ #ሳንባነቀርሳ #የጤናሚኒስቴር #ቲቢንእንከላከል #ethiopia #health #tuberculosis #globalhealth

Yederaw Support:
የፖለቲካ ፓርቲዎችን ‘ተቃዋሚ’ በሚል መጥራት ማራቅ እና መግፋት ነው
#ethiopia | በ2010 ዓ.ም ሀገራዊ ለውጡ እውን መሆኑን ተከትሎ በርከታ ህብረ ብሔራዊ አንድነትን የሚያጸኑ ጉዳዮች ታይተዋል።
በኢትዮጵያ ታሪክ ያልነበሩ አዳዲስ ልምምዶች ተስተውለዋል።
በተለይም በፖለቲካው ምህዳር ውስጥ ይንጸባረቅ የነበረው ጽንፍ የረገጠ እሳቤ እንዲረግብ የሚያስችሉ ወሳኝ ርምጃዎች በመወሰዳቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች በትብብር መስራት የሚችሉበት ዐውድ ተፈጥሯል።
የፖለቲካ ፓርቲዎችን ‘ተቃዋሚ’ በሚል በመጥራት የማራቅ እና የመግፋት ዝንባሌን ለመለወጥ ‘ተፎካካሪ’ በሚል ከማረም ጀምሮ ተቀራርቦ ለመስራት የሚያስችል ጥርጊያ ተበጅቷል።
ፖለቲካዊ ችግሮቻችንን በጋራ እንፍታ የሚል የመሪ ጥሪ የታየውም በዚህ የለውጥ ጊዜ መሆኑን ልብ ይሏል።
ሀገራዊ ለውጡ ዜጎችን ወደ ፊት ያመጣና ተሣትፏቸውን ከፍ ያደረገ እንዲሁም የፖለቲካ ባይተዋርና ባለቤት የሚለውን ክፍፍል አስቀርቷል።
ይህንን ጉዳይ በገዢው ብልጽግና ፓርቲ ዘንድ ያየን እንደሆነ፤ የዳር እና የመሐል በሚል የነበረውን የክፍፍል ግንብ አፍርሶ የአንድነት ድልድይ ገንብቷል።
በዚህም ሁሉም ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ጉዳይ ‘የዳር እና የመሐል’ የሚል ክፍፍል ውስጥ ሳይገቡ ለሀገራቸው አስተዋጽኦ የሚያበርክቱበት እና ተጠቃሚ የሚሆኑበት ምቹ መደላድል ተፈጥሯል።
ለውጡ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሀገራዊ ጉዳይ ያገባዋል የሚለውን ዕሳቤ በማምጣቱ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉ ኢትዮጵያዊያን የሀገሪቱን የፖለቲካ ችግር ለመፍታት የድርሻቸውን እንዲወጡ ዕድል ፈጥሯል።
የኢትዮጵያን የፖለቲካ ስብራት ለመጠገን በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ ሁሉም ወገን ግንባር ቀደም ተሳታፊ እንዲሆን የተደረገው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሚቀርበውን ተደጋጋሚ ጥሪ በአብነት ማንሳት ይቻላል።
በጥሪው መሰረት ለዓመታት ኑሯቸውን በውጭ ያደረጉና ለሀገራቸው ባይተዋርና የነበሩ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ገብተዋል፣ በሚመቻቸውና በሚፈልጉ የፖለቲካ አደረጃጀት ተሰልፈዋል እንዲሁም ለሀገራቸው ዕድገት ሐሳባቸውን አዋጥተዋል።
በተለያዩ ሀገራትና ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ፊት የመጡበት፣ መደራጀት፣ ቢሮ መክፈት እንዲሁም ሐሳቦቻቸውን ወደ ሕዝብ ማቅረብ መጀመራቸውም በለውጡ ዓመታት የታየ የፖለቲካ ዐውድ መለወጥ አብነት ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህንን ጉዳይ በተመለከተም ሲገልጹ፤ የፖለቲካ ምህዳርን መክፈት በ2010 ዓ.ም የወሰንነው ቁልፍ ውሳኔ ነው ይላሉ።
ከኖረው ፓርቲዎችን ተቃዋሚ አድርጎ ከመመልከት ህጋዊ ተፎካካሪዎች አድርጎ በማስተናገድ ዴሞክራሲያዊ ከባቢን ለመፍጠር መሰራቱን በመጥቀስ፤ ይህ የአስተሳሰብ ሽግግር ሰላማዊ የፉክክር ባሕል ለኢትዮጵያ መፃዒ ተስፋ አስፈላጊ መሆኑን በማመን ላይ የተመሠረተ እንደነበር ያብራራሉ።
በዚሁ አቋም በመመራት ላለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተመዘገቡ ፓርቲዎች ጋር ተከታታይ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #fmc

3 months ago
እኔ ችግር ፈቺ ነኝ ♥
I am a Problem Solver
PAN-AFRICAN Robotics Championship
FROM ELEMENTRY TO UNIVERSITY
Apr 01-03, 2026
At Science museum
ENGINEERING
Al
ROBOTICS
GETTING DIGITAL
CODING
DESIGNING INNOVATION
STEM EDUCATION
AFRICAN
MAT
1. CMC Addis international convention center
2. Bisrate Gebreal, Int Tennis club, 3rd Floor
3. Bole Reality Plaza 12th Floor
+251 911675401/+251 909790386
www.africanroboticschampio...
ethiorobogmail
ethiorobotics

4 months ago
በአዲስ አበባ በ3 ቀናት ውስጥ 215 አሽከርካሪዎች በ’ጠጥቶ ማሽከርከር’ ተቀጡ
#ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ እየተተገበረ ባለው የመንገድ ደህንነት ንቅናቄ፣ ባለፉት ሶስት ቀናት ብቻ ጠጥተው ሲያሽከረክሩ የተገኙ 215 አሽከርካሪዎች ላይ ጠንከር ያለ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ።
እንደ ባለስልጣኑ ገለጻ፣ እርምጃው የተወሰደው በአዲሱ ደንብ ቁጥር 557/2016 መሰረት ሲሆን፣ ጥፋቱ በ"ልዩ ደረጃ" ተመድቦ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል። የባለስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ገነት ዲባባ እንደገለጹት፣ ቁጥጥሩ የተካሄደው በተመረጡ ሶስት ክፍለ ከተሞች ላይ ባተኮረ የድንገተኛ ኦፕሬሽን ነው።
የቁጥጥር ውጤቱ በየቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ፦
* በቦሌ ክፍለ ከተማ፦ ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ ሌሊቱ 10 ሰዓት በተደረገ ፍተሻ 1,376 አሽከርካሪዎች በትንፋሽ መመርመሪያ መሳሪያ የተመረመሩ ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 107ቱ ከሕግ አግባብ በላይ ጠጥተው ተገኝተዋል።
* በጉለሌ ክፍለ ከተማ፦ በአዲሱ ገበያ አካባቢ በተካሄደ ጥብቅ ቁጥጥር 72 አሽከርካሪዎች የእርምት እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
* በየካ ክፍለ ከተማ፦ በወሰን መስመር 675 አሽከርካሪዎች ተፈትሸው፣ 34ቱ በሊትር ከ0.24 ሚሊግራም በላይ የአልኮል መጠን በደማቸው ውስጥ ተገኝቶ ቅጣት ተጥሎባቸዋል።
ይህ "የጥር ወር የመንገድ ደህንነት ንቅናቄ" ግንዛቤ ከመፍጠር ባለፈ፣ ለትራፊክ አደጋ ዋነኛ መንስኤ በሆነው ጠጥቶ ማሽከርከር ላይ ያነጣጠረ ሲሆን፣ ቁጥጥሩ እስከ ጥር 30 ድረስ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ታውቋል። አሽከርካሪዎች ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ደህንነት ሲሉ ከእንዲህ አይነት አደገኛ ድርጊት እንዲታቀቡም ጥሪ ቀርቧል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#bisrat tv #getutemesgen #getu #ጌጡ #የመንገድደህንነት #አዲስአበባ #ትራፊክማኔጅመንት #ኢትዮጵያ #roadsafety #addisababa

5 months ago
እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ኢትዮጲያዊያን በሀገር ዉስጥም በዉጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጲያዊያንእና ትውልደ ኢትዮጺያን በሙሉ በዓሉ የሠላም የጤና ይሁንላችሁ።አብርሃም ግዛዉ ኢንተርቴመንት ከኦያያ መልቲ ሚዲያ ጋር በመተባበር "የጥበብ ብልጭታ" የመዝናኛና የመረጃ ኘሮግራም እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳቹህ እያለ "ጥምቀትን ከእኛ ጋር" የተሰኘ ልዮ የበዓል ኘሮግራም ይዞላች ይቀርባል። በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆን ይመኛል። ልዮ- ልዮ አዝናኝ የበዓል ኘሮግራሞች በተወዳጅ በብስራት ኤፍ .ኤፍ101.1 ሰኞ ጥር 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:00-8:00 ሰዓት ላይ ይዞላችሁ ይቀርባል::
አዝናኝና አሰተማሪ ድራማ :ጭዉዉቶች ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄና መልስ ዉድድሮች:ከታዋቂ አርቲስቶችና ሃይማኖት አባቶች ጋር ቆይታ ጥምቀትን በዓል የተመለከተ የኘሮግራሙ አካል ናቸዉ::
በእለቱ የተለያዮ ስጦታዎች በዝግጅቱ እንሰጣለን ከአድማጮች ጋር በቀጥታ ስልክ መስመር እንኳን አደረሳችሁ መልክቶችን ለወዳጅ ዘመድ ያስተላልፍ ያድምጡ ይሳተፍ 0912374014 መስመር ቆይታ እናደርጋለን ያድምጡን0930470847 ይሳተፍ በድረ http://xn--www-kbpygv3a3m.... ወይም www.bisrat fm.com ላይ በመላዉ አለም እንደመጣለን።መልካም በዓል
በበዓሉ እለት ጥምቀት ሰኞ ጥር 11 ቀን 2018 ዓ.ም 6:00 እስከ8:00ሰዓት በተወዳጁ ጣብያ ብስራት ኤፍ ኤም101.1 ላይ። በቀጥታ ስርጭት ለማድመጥ
www.bisrattv.com
ቀጥታ ስርጭት የሚለውን ይጫኑ
መልካም በዓል!!!መልካም በዓል!!!

Sponsored by
Surafel
5 months ago
እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ኢትዮጲያዊያን በሀገር ዉስጥም በዉጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጲያዊያንእና ትውልደ አኢትዮጺያን በሙሉ በዓሉ የሠላም የጤና ይሁንላችሁ።
አብርሃም ግዛዉ ኢንተርቴመንት ከኦያያ መልቲ ሚዲያ ጋር በመተባበር "የጥበብ ብልጭታ" የመዝናኛና የመረጃ ኘሮግራም እንኳን ለገና በዓል አደረሳቹህ እያለ "ገና ከእኛ ጋር" የተሰኘ ልዮ የበዓል ኘሮግራም ይዞላች ይቀርባል። በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆን ይመኛል። ልዮ- ልዮ አዝናኝ የበዓል ኘሮግራሞች በተወዳጅ በብስራት ኤፍ .ኤፍ101.1 ሮብ ታህሣስ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:00-8:00 ሰዓት ላይ ይዞላችሁ ይቀርባል::
አዝናኝና አሰተማሪ ድራማ :ጭዉዉቶች ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄና መልስ ዉድድሮች:ከታዋቂ አርቲስቶችና ሃይማኖት አባቶች ጋር ቆይታ ገና በዓል የተመለከተ የኘሮግራሙ አካል ናቸዉ::
በእለቱ የተለያዮ ስጦታዎች በዝግጅቱ እንሰጣለን ከአድማጮች ጋር በቀጥታ ስልክ መስመር እንኳን አደረሳችሁ መልክቶችን ለወዳጅ ዘመድ ያስተላልፍ ያድምጡ ይሳተፍ 0912374014 መስመር ቆይታ እናደርጋለን ያድምጡን0930470847 ይሳተፍ በድረ http://xn--www-kbpygv3a3m.... ወይም www.bisrat fm.com ላይ በመላዉ አለም እንደመጣለን።መልካም በዓል
በበዓሉ እለት ገና ታህሳስ 29 ቀን 2018 ዓ.ም 6:00 እስከ8:00ሰዓት በተወዳጁ ጣብያ ብስራት ኤፍ ኤም101.1 ላይ።
መልካም በዓል!!!መልካም በዓል!!! ኘሮግራማችን በፕላቲንየም ደረጃ ክብር ስፖንሰር 1.ሞሃ ለሥላሳ መጠጦች ኢንድስትሪ አ.ማ
2. ፖፕላር ኤሌክትሮኒክስ
እጅግ አድርገን እናመሠግናለን በወጣ ይተካ ክብረት ይስጥልን።

እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ኢትዮጲያዊያን በሀገር ዉስጥም በዉጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጲያዊያንእና ትውልደ አኢትዮጺያን በሙሉ በዓሉ የሠላም የጤና ይሁንላችሁ።አብርሃም ግዛዉ ኢንተርቴመንት ከኦያያ መልቲ ሚዲያ ጋር በመተባበር "የጥበብ ብልጭታ" የመዝናኛና የመረጃ ኘሮግራም እንኳን ለገና በዓል አደረሳቹህ እያለ "ገና ከእኛ ጋር" የተሰኘ ልዮ የበዓል ኘሮግራም ይዞላች ይቀርባል። በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆን ይመኛል። ልዮ- ልዮ አዝናኝ የበዓል ኘሮግራሞች በተወዳጅ በብስራት ኤፍ .ኤፍ101.1 ሮብ ታህሣስ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:00-8:00 ሰዓት ላይ ይዞላችሁ ይቀርባል::
አዝናኝና አሰተማሪ ድራማ :ጭዉዉቶች ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄና መልስ ዉድድሮች:ከታዋቂ አርቲስቶችና ሃይማኖት አባቶች ጋር ቆይታ ገና በዓል የተመለከተ የኘሮግራሙ አካል ናቸዉ::
በእለቱ የተለያዮ ስጦታዎች በዝግጅቱ እንሰጣለን ከአድማጮች ጋር በቀጥታ ስልክ መስመር እንኳን አደረሳችሁ መልክቶችን ለወዳጅ ዘመድ ያስተላልፍ ያድምጡ ይሳተፍ 0912374014 መስመር ቆይታ እናደርጋለን ያድምጡን0930470847 ይሳተፍ በድረ http://xn--www-kbpygv3a3m.... ወይም www.bisrat fm.com ላይ በመላዉ አለም እንደመጣለን።መልካም በዓል
በበዓሉ እለት ገና ታህሳስ 29 ቀን 2018 ዓ.ም 6:00 እስከ8:00ሰዓት በተወዳጁ ጣብያ ብስራት ኤፍ ኤም101.1 ላይ።
መልካም በዓል!!!መልካም በዓል!!! ኘሮግራማችን በፕላቲንየም ደረጃ ክብር ስፖንሰር 1.ሞሃ ለሥላሳ መጠጦች ኢንድስትሪ አ.ማ
2. ፖፕላር ኤሌክትሮኒክስ
እጅግ አድርገን እናመሠግናለን በወጣ ይተካ ክብረት ይስጥልን።
www.bisrattv.com
ቀጥታ ስርጭት የሚለውን ይጫኑ
አዝናኝና አሰተማሪ ድራማ :ጭዉዉቶች ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄና መልስ ዉድድሮች:ከታዋቂ አርቲስቶችና ሃይማኖት አባቶች ጋር ቆይታ ገና በዓል የተመለከተ የኘሮግራሙ አካል ናቸዉ::
በእለቱ የተለያዮ ስጦታዎች በዝግጅቱ እንሰጣለን ከአድማጮች ጋር በቀጥታ ስልክ መስመር እንኳን አደረሳችሁ መልክቶችን ለወዳጅ ዘመድ ያስተላልፍ ያድምጡ ይሳተፍ 0912374014 መስመር ቆይታ እናደርጋለን ያድምጡን0930470847 ይሳተፍ በድረ http://xn--www-kbpygv3a3m.... ወይም www.bisrat fm.com ላይ በመላዉ አለም እንደመጣለን።መልካም በዓል
በበዓሉ እለት ገና ታህሳስ 29 ቀን 2018 ዓ.ም 6:00 እስከ8:00ሰዓት በተወዳጁ ጣብያ ብስራት ኤፍ ኤም101.1 ላይ።
መልካም በዓል!!!መልካም በዓል!!! ኘሮግራማችን በፕላቲንየም ደረጃ ክብር ስፖንሰር 1.ሞሃ ለሥላሳ መጠጦች ኢንድስትሪ አ.ማ
2. ፖፕላር ኤሌክትሮኒክስ
እጅግ አድርገን እናመሠግናለን በወጣ ይተካ ክብረት ይስጥልን።
www.bisrattv.com
ቀጥታ ስርጭት የሚለውን ይጫኑ
7 months ago
"መልቲ" አዲስ ኮሜዲ ትያትር ትናንት በድምቀት ተመርቋል
#ethiopia | በስንታየሁ ታዬ Sintayehu Taye (ፋቡላ) የተዘጋጀው "መልቲ" አዲስ ኮሜዲ ቴአትር ዛሬ በቀይ ምንጣፍ ስነ ስርዓት ትናንት በድምቀት ተመርቋል።
በአዶት ሲኒማ በተመረቀው ትያትር ታላላቅ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ ትያትር አፍቃሪያን፣ እና በርካታ ተመልካቾች ተገኝተዋል።
በከፍተኛ የተመልካች ሳቅ የታጀበው የ"መልቲ" ትያትር የመጀመሪያ የምርቃት መድረክ በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን ማግኘት ችሏል።
የዕለቱ የክብር እንግዳ የኢፌድሪ የቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ትያትሩ እንዲሳካ ላደረጉ የምስክር ወረቀት ሰጥተዋል።
ትያትሩ ዘወትር አርብ በ11:30 በአዶት ሲኒማ በቋሚነት መታየት ይጀምራል።
Abel Melti
Tewodros Shewangizaw
Amore Amore
Surafel Bisrat
Sintayehu Taye
Mitiku Bekele
Selamawit Kassaye
ኤልሻዳይ ከበደ
#allfollowers #አርቲስት #ድራማ #ፊልም

9 months ago
እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ኢትዮጲያዊያን በሀገር ዉስጥም በዉጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጲያዊያን በሙሉ በዓሉ የሠላም የጤና ይሁንላችሁ።አብርሃም ግዛዉ ኢንተርቴመንት ከኦያያ መልቲ ሚዲያ ጋር በመተባበር "የጥበብ ብልጭታ" የመዝናኛና የመረጃ ኘሮግራም እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳቹህ እያለ "
"ዘመንን ከእኛ ጋር" የተሰኘ ልዮ የበዓል ኘሮግራም ይዞላች ይቀርባል። በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆን ይመኛል። ልዮ- ልዮ አዝናኝ የበዓል ኘሮግራሞች በተወዳጅ በብስራት ኤፍ .ኤፍ 101.1 ሐሙስ መስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00-6:00 ሰዓት ላይ ይዞላችሁ ይቀርባል::
አዝናኝና አሰተማሪ ድራማ :ጭዉዉቶች ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄና መልስ ዉድድሮች:ከታዋቂ አርቲስቶችና ጋር ቆይታ አዲስ ዓመትን የተመለከተ የኘሮግራሙ አካል ናቸዉ::
በእለቱ የተለያዮ ስጦታዎች በዝግጅቱ እንሰጣለን ከአድማጮች ጋር በቀጥታ ስልክ መስመር እንኳን አደረሳችሁ መልክቶችን ለወዳጅ ዘመድ ያስተላልፍ ያድምጡ ይሳተፍ 0930470847 ወይም 0912374014 የስልክ መስመር እናደርጋለን ያድምጡን ይሳተፍ በአብሊኬሽን ወይም በድረገፅ /www.bisrattv.com/http://ww... http://xn--www-kbpygv3a3m.... ወይም www.bisrat fm.com ላይ እና በመላዉ አለም እንደመጣለን።መልካም በዓል www.bisrattv.com
ቀጥታ ስርጭት የሚለውን ይጫኑ
በበዓሉ እለት በለዕለተ ሐሙስ መስከረም 1ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6:00ሰዓት በተወዳጁ ጣብያ ብስራት ኤፍ. ኤም101.1 ላይ።
መልካም በዓል!!!መልካም በዓል!!! ኘሮግራም ስፖንሰሮችንና ስጦታ የሰጡን ተቋማትና ግለሰቦችን እናመሠግናለን።

Comments