6 months ago
🎖️ የፈንድቃው መሥራች መላኩ በላይ የፈረንሳይን ከፍተኛ የክብር ሜዳሊያ ተሸለመ! 🇪🇹
#ethiopia | "ይህ አዲስ ጅምር ነው፤ አብረን ታላላቅ ነገሮችን እናደርጋለን!"
ዓለም አቀፍ ዝናን ያተረፈው ኢትዮጵያዊው የባህላዊ ውዝዋዜ ባለሙያ እና የፈንድቃ ባህል ማዕከል መስራች አርቲስት መላኩ በላይ፤ ከፈረንሳይ መንግሥት የተበረከተለትን "ኦፊሴር ዴ ላ ኦርደሬ ዴስ አርትስ እና ዴስ ሌትረስ" (Officier de l'Ordre des Arts et des Lettres) ከፍተኛ የክብር ሜዳሊያ ተቀብሏል።
ይህ ሽልማት በዓለም አቀፍ ደረጃ በሥነ-ጥበብ እና በሥነ-ጽሁፍ ዘርፍ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሰዎች የሚሰጥ ክቡር ሽልማት ነው። ሜዳሊያውን በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ (Rémi Maréchaux) አበርክተውለታል።
መላኩ ምን አለ?
"ይህ ክብር እኔንና ፈንድቃን ለደገፉን ሁሉ ነው" ያለው አርቲስቱ፤ ሽልማቱ የጋራ ስኬት እና ለአዲስ ስራ መነሳሻ መሆኑን ገልጿል።
ለኢትዮጵያ ባህል አምባሳደር መላኩ በላይ እንኳን ደስ አለህ! 👏
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#melakubelay #fendika #franceaward #ethiopianculture #artsandletters #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments