2 months ago
#የጾም_ቁርሳችንን_ለገጠሪቷ_ቤተክርስቲያን_እናድርግ
👉በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ሥራው ከተጀመረ ብዙ ጊዜ ብቆይም እስከሁን ድረስ የመሠረቱ ሥራ አልተጠናቀቀም።
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ለገጠሪቷ ቤተክርስቲያን አቅማችሁ የፈቀደውን ሁሉ በማድረግ የእመቤታችንን ቤት እንድንሰራና በረከት እንድናገኝ በልዑል እግዚአብሔርና በእናቱ በድንግል ማርያም ስም እንማጸናለን።
እነሆ፥ እግዚአብሔር ለመቅደስ የሚሆን ቤትን ትሠራ ዘንድ መርጦሃልና ጠንክረህ ፈጽመው።"
ዜና መዋዕል ፳፰፥፲ /28፥10/
የእግዚአብሔርን ቤት እንስራ፣ ከበረከቱም ተካፋይ እንሁን!!!
👉ድጋፍ ለማድረግ
የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ | 1000624326281
አቢሲኒያ ባንክ | 240587815 |
ዓባይ ባንክ | 362111107991610 |
አሐዱ ባንክ | 0081292811701 |
አዋሽ ባንክ | 013201006748101 |
ዳሽን ባንክ | 5640919295011 |
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 📞 0933055802 ወይም 0911414852 ደውለው "አለንላችሁ" በማለት የሞራልና የገንዘብ ድጋፍዎን ያድርጉ።
ማሳሰቢያ፦ የእግዚአብሔርን ቤት በጋራ እንሥራ! ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ #ሼር በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ