2 days ago
እንግሊዝ እና ስፔን አሸንፈዋል !
በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ እንግሊዝ ከቼክ ሪፐብሊክ ያደረገችውን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
ለሶስቱ አናብስት የማሸነፊያ ግቦችን ሀሪ ኬን 2x እና ኩፋል ማስቆጠር ችለዋል።
በሌላ ጨዋታ ስፔን ከክሮሽያ ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
የስፔንን የድል ግብ ሚኬል ሜሪኖ 2x ከመረብ ሲያሳርፍ ለክሮሽያ ፔሪሲች አስቆጥሯል።
ስፔን ማሸነፏን ተከትሎ የኔሽንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ መድረሷን አረጋግጣለች።
ሀሪ ኬን በአዲሱ የውድድር ዘመን ለክለቡ እና ሀገሩ አስራ ሁለት ግቦችን አስቆጥሯል።
ኬን ለእንግሊዝ 125ኛ ጨዋታውን በማድረግ የፒተር ሺልተንን ብዙ ጨዋታ የማድረግ ሪከርድ ተጋርቷል።
ሀሪ ኬን ለእንግሊዝ ባደረጋቸው 125 ጨዋታዎች 91 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
በሌሎች ጨዋታዎች :-
- ስሎቬኒያ ስኮትላንድን 2ለ1
- ስዊዘርላንድ ሰሜን መቄዶንያን 3ለ0 ማሸነፍ ችለዋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe

ያለ ፈቃዷ ከወሲብ ንግድ ሰራተኛዋ ላይ ኮንዶም ያወለቀው ግለሰብ በ5 ዓመት እስራት ተቀጣ
በእንግሊዝ የግለሰቧን ፈቃድ ሳይጠይቅ በወሲብ ወቅት ኮንዶም ያወለቀ አንድ ሰው የወሲብ ሰራተኛን በመድፈር ለአምስት ዓመታት ተቀጥቷል። የ46 ዓመቱ አይሰን ቪር ራጋኒት፣ የዌስትዉድ ሮድ፣ ስቶክፖርት ነዋሪ፣ በነሐሴ ወር በዮርክ ክራውን ፍርድ ቤት በችሎት ከቀረበ በኋላ ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል።
ዛሬ ማክሰኞ ዕለት ዳኛ ሲን ሞሪስ ጥፋቱን የፈጸመው የተጎጂውን ፈቃድ በግልጽ መጣስን እንደሆነ ዳጉ ጆርናል ከዘገባዎች ተመማክቷል። ራጋኒት በጥፋተኝነት ውሳኔው ምክንያት በወሲብ ወንጀለኞች መዝገብ ላይ ላልተወሰነ ጊዜ ተፈርዶበታል። የሰሜን ዮርክሻየር ፖሊስ ራጋኒት በጥቅምት 2024 በሰሜን ዮርክሻየር በሚገኘው ቤቷ ውስጥ ተጎጂውን ለማግኘት በኦንላይን ቦታ ማስያዝ በኩል ተገናኝተዋል።
ከስራዋ ጋር በተያያዘ ስሟን የመደበቅ መብቷን የተጠቀመችው ተጎጂዋ "በድረገጿ ላይም ሆነ ከግንኙነቷ በፊት ደንበኞች ኮንዶም መጠቀም እንዳለባቸው ግልጽ አድርጋለች።ይሁን እንጂ፣ በግብረ-ሥጋ ግንኙነት ወቅት ራጋኒት እሷ ሳታውቅ ወይም ፈቃድ ሳትሰጥ ሆን ብሎ ኮንዶሙን አውልቆ ግንኙነቱን ቀጥሏል።
ሴትየዋ ወዲያውኑ ተቃውሞዋን ገልጻለት እንዲሄድ ከነገረችው በኋላ፣ ጉዳዩን ለፖሊስ አሳወቀች። የፖሊስ ቃል አቀባይ እንደገለጹት፣ ፖሊሶች በኋላ ላይ በራጋኒት ሞባይል ስልክ ውስጥ፣ በግብረ-ሥጋ ግንኙነት ወቅት ያለአጋር ፈቃድ ኮንዶም ስለማስወገድ የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን ጨምሮ የተለያዩ መረጃዎችን አግኝቷል።
አጣሪዎች እንደገለጹት፣ ወንጀሉ ከመፈጸሙ ጥቂት ቀደም ብሎ አንዳንድ ቪዲዮዎች በዚህ ዙሪያ ተመልክቶ ነበር። ራጋኒት ክሱን የካደ ሲሆን፣ በደፈራ ወንጀል ክስ ላይም ጥፋተኛ አለመሆኑን ተናግሯል፤ ሆኖም የዳኞች ቡድን በአንድ ድምፅ ጥፋተኛ መሆኑን ወስነዋል። ተጎጂዋ በሰጠችው የግል መግለጫ ላይ "ክስተቱ ከተፈጸመ በኋላ፣ መጀመሪያ ላይ አዳዲስ ደንበኞችን ለማግኘት እጅግ በጣም ተረብሼና ተጨንቄ ነበር።" ስትል ተደምጣለች።
#ዳጉ_ጆርናል

በፌርፎርድ ጦር ሰፈር ላይ ጥቃት ለማድረስ አቅዶ የነበረ የ22 ዓመት እንግሊዛዊ በዩኬ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ
የእንግሊዝ ፖሊስ ማክሰኞ ዕለት እንደገለጸው፤ አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር በሚያገለግለው የራፍ ፌርፎርድ የአየር ኃይል ጦር ሰፈር አካባቢ የታሰበውን የሽብር ጥቃት ዝግጅት ተሳትፎበታል በሚል ጥርጣሬ አንድ የ22 ዓመት እንግሊዛዊ በለንደን በቁጥጥር ስር ውሏል።
የብሪታንያ ፖሊስ እንዳስታወቀው፣ ግለሰቡ በለንደን የተያዘው አሜሪካ፣ በኢራን ላይ ጥቃት ለማድረስ የምትጠቀምበትን የራፍ ፌርፎርድ አየር ኃይል ጦር ሰፈርን ለማጥቃት የታቀደውን ሴራ በተመለከተ እየተካሄደ ባለው ምርመራ አካል እንደሆነ ተናግሯል።
የፀረ-ሽብርተኝነት ፖሊስ ክፍሉ ግለሰቡ በዌስትሚኒስተር አካባቢ መያዙንና ፖሊሶች በዚያው አካባቢ የሚገኝን አንድ መኖሪያ ቤት መበርበራቸውን ገልጿል። ተጠርጣሪው በአሁኑ ወቅት በቁጥጥር ስር ይገኛል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የተያያዘ ስጋት በመኖሩ ምክንያት አሜሪካ B-1 ቦምብ ጣይ ጄቶቿን ከጦር ሰፈሩ እንድታወጣ አድርጓል ካሉ በኋላ ይህ እስራት የአለም አቀፍ ትኩረትን የሳበው ምርመራ የቅርብ ጊዜ እርምጃ ነው።
ኢራን በተሰነዘረባት ክስ ላይ ምንም አይነት እጅ እንደሌላት አስተባብላለች።
ሰላማዊ ነጋሲ

🚨 አሌሳንድሮ ዴል ፒዬሮ ስለ ወቅታዊው የጣሊያን እግር ኳስ፦
“የጣሊያን እግር ኳስ ከእንግዲህ ያን የቀድሞውን ደስታና ጉጉት አይፈጥርም።"
"በአንድ ወቅት ሴሪኤ የዓለም እግር ኳስ ማዕከል ነበር። ታላላቅ ኮከቦች ከምርጦቹ ጋር ራሳቸውን ለመፈተን ወደዚህ ይመጡ ነበር::"
"ጣሊያን ውስጥ መጫወት ማለት ከፍተኛው ደረጃ ላይ ደርሰሃል ማለት ነበር።"
"ዛሬ ግን ሁለተኛ ምርጫ ወደ መሆን ደርሰናል። ታላላቅ ተሰጥኦዎች ወደ እንግሊዝ፣ ወደ ስፔን እና ወደ ሌሎች ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች ይመለከታሉ።"
"ከእንግዲህ ተጫዋቾች ለመድረስ የሚመኙበት ዋነኛ መዳረሻ አይደለንም፤ ብዙ ጊዜ የአማራጭ ምርጫ ሆነናል።”
[Calciomercato]
@Bisrat_Sport_433et

Sponsored by
Surafel
2 days ago
የእንግሊዝ ኤንባሲ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውጥረቱ አሳሳቢ ነው አለ
#fastmereja I የብሪታንያ (የዩናይትድ ኪንግደም) ኤንባሲ በአዲስ አበባ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀ። ኤንባሲው በሰጠው መግለጫ፣ ሁሉም ኢትዮጵያውያን አካታች እና ሰላማዊ የወደፊት ዕጣ ፈንታ እንዲኖራቸው የአፍሪካ ህብረት በሚመራው የሽምግልና ጥረት ለሚደረገው ሁሉ ድጋፍ ለማድረግ ዩናይትድ ኪንግደም ዝግጁ መሆኗን አረጋግጧል።
በመግለጫው የሰላማዊ ሰዎችን ደህንነት ማስጠበቅ ያለውን ትልቅ ፋይዳ እንደገና አፅንኦት ሰጥቶ የገለጸው ኤንባሲው፤ በተጎዱ አካባቢዎች መሰረታዊ አገልግሎቶች እንዲመለሱ እና ህይወት አድን ዕርዳታ ለተቸገሩት እንዲደርስ ጥሪ አቅርቧል። በተጨማሪም ሁሉም አካላት ደህንነቱ የተጠበቀና ያልተገደበ የሰብአዊ ድርጅቶች እንቅስቃሴ እንዲፈቅዱ እንዲሁም የሰብአዊ እርዳታ ሰራተኞችን እንዲያከብሩና እንዲጠብቁ አሳስቧል።
በሌላ በኩል፣ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ባለፉት ጊዜያት እየተባባሰ በመጣው ውጥረት የተሰማውን ጥልቅ ስጋት የገለጸው የብሪታንያ ኤንባሲ፤ በክፍለ አህጉሩ የሚገኙ ሀገራት ሁሉ የጎረቤቶቻቸውን ብሔራዊ ሉዓላዊነትና ግዛት አንድነት እንዲያከብሩ ጥሪ አቅርቧል።
ኤንባሲው አያይዞም ግጭቶችን ለማቀዝቀዝ፣ በንግግር ለመፍታት እንዲሁም ልዩነቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሁሉም ተሳታፊ አካላት አስፈላጊውን ጥረት እንዲያደርጉ አበክሮ አሳስቧል።

የፖፕ ፍራንሲስ ምሥጢራዊ የግል ማስታወሻ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው!
#ethiopia | የሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ ግላዊ ማስታወሻ የያዘው መጽሐፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊታተም ነው።
በካርዲናል ቪክቶር ማኑኤል ፈርናንዴዝ የተዘጋጀው "The Private Diary of Pope Francis" የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ እንደሚበቃ ተገለጸ።
መጽሐፉ ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ ከ1992 እስከ 2024 ባሉት ዓመታት ውስጥ የጻፏቸውን የግል ማስታወሻዎች መሠረት በማድረግ የተዘጋጀ ነው ተብሏል።
መጽሐፉ በህዳር 24 በመላው ዓለም በ5 ቋንቋዎች ተተርጉሞ በ94 ሀገራት ውስጥ በአንድ ጊዜ ለገበያ እንደሚቀርብ ተገልጿል።
እንግሊዝኛ ዕትሙ በፔንግዊን ራንደም ሀውስ እንዲሁም ጣሊያንኛ ዕትሙ በቫቲካን ማተሚያ ቤት አማካኝነት እንደሚሰራጭ ታውቋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #popefrancis #vaticannews #catholicchurch #penguinrandomhouse

3 days ago
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ
11:00 | ካዛኪስታን ከ ፋሮ አይስላንድ
03:45 | ክሮሺያ ከ ስፔን
03:45 | እንግሊዝ ከ ቼክ ሪፐብሊክ
03:45 | ስኮትላንድ ከ ስሎቬንያ
03:45 | ስዊዘርላንድ ከ ሰሜን መቄዶንያ
03:45 | አልባንያ ከ ሳን ማሪኖ
03:45 | ቤላሩስ ከ ፊንላንድ
03:45 | ሞልዶቫ ከ ስሎቫኪያ
03:45 | ኢስቶንያ ከ አይስላንድ
03:45 | ሉክሰምበርግ ከ ቡልጋሪያ
🌎 ዓለም አቀፍ ወዳጅነት ጨዋታዎች
08:00 (ሌሊት) | አርጀንቲና ከ ቤኒን
08:45 (ሌሊት) | ኮሎምቢያ ከ ፔሩ
09:00 (ሌሊት) | አሜሪካ ከ ካናዳ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
11:00 | ካዛኪስታን ከ ፋሮ አይስላንድ
03:45 | ክሮሺያ ከ ስፔን
03:45 | እንግሊዝ ከ ቼክ ሪፐብሊክ
03:45 | ስኮትላንድ ከ ስሎቬንያ
03:45 | ስዊዘርላንድ ከ ሰሜን መቄዶንያ
03:45 | አልባንያ ከ ሳን ማሪኖ
03:45 | ቤላሩስ ከ ፊንላንድ
03:45 | ሞልዶቫ ከ ስሎቫኪያ
03:45 | ኢስቶንያ ከ አይስላንድ
03:45 | ሉክሰምበርግ ከ ቡልጋሪያ
🌎 ዓለም አቀፍ ወዳጅነት ጨዋታዎች
08:00 (ሌሊት) | አርጀንቲና ከ ቤኒን
08:45 (ሌሊት) | ኮሎምቢያ ከ ፔሩ
09:00 (ሌሊት) | አሜሪካ ከ ካናዳ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
3 days ago
“ በእንግሊዝ የገጠመንን ሽንፈት መርሳት አንችልም ” ስላቨን ቢሊች
“ ነገ ምላሽ እጠብቃለሁ "
የክሮሽያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ስላቨን ቢሊች በእንግሊዝ የደረሰባቸውን ሽንፈት " ሊረሳ የማይችል " ሲሉ ገልፀውታል።
ሽንፈቱ “ ሊጠፋ አይችልም በታሪክ የገጠመን አስከፊው ሽንፈት ነው ” ያሉት አሰልጣኙ “ ለዘለዓለም አብሮን ይኖራል " ብለዋል።
" ተጨዋቾቹ ማስታወስ እንዳለባቸው ነግሬያቸዋለሁ ነገሮች ቀላል እንደሆነ ሲያስቡ ትዝ ይላቸዋል "ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
አክለውም “ ነገ በስፔን ጨዋታ ከተጫዋቾቹ ምላሽ እጠብቃለሁ " ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe
“ ነገ ምላሽ እጠብቃለሁ "
የክሮሽያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ስላቨን ቢሊች በእንግሊዝ የደረሰባቸውን ሽንፈት " ሊረሳ የማይችል " ሲሉ ገልፀውታል።
ሽንፈቱ “ ሊጠፋ አይችልም በታሪክ የገጠመን አስከፊው ሽንፈት ነው ” ያሉት አሰልጣኙ “ ለዘለዓለም አብሮን ይኖራል " ብለዋል።
" ተጨዋቾቹ ማስታወስ እንዳለባቸው ነግሬያቸዋለሁ ነገሮች ቀላል እንደሆነ ሲያስቡ ትዝ ይላቸዋል "ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
አክለውም “ ነገ በስፔን ጨዋታ ከተጫዋቾቹ ምላሽ እጠብቃለሁ " ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe
Sponsored by
Surafel
3 days ago
ነገ መስከረም 26 ቀን በተለያዩ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ይቋረጣል
#ethiopia | የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባቀደው የጥገና ሥራ ምክንያት ነገ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣ በባህር ዳር እና በበደሌ ከተሞች እንዲሁም በዙሪያቸው በሚገኙ አካባቢዎች ለተወሰኑ ሰዓታት የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ አስታወቀ።
በዚሁ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 10፡30 ባለው ጊዜ ውስጥ በአዲሱ ቤተ መንግሥት፣ ልደታ ቤተ ክርስቲያን፣ ራሽያ፣ እንግሊዝ እና ኬንያ ኤምባሲዎች፣ ሚናሮል ህንጻ፣ ሰላም ታወር፣ ቹቹ ሜዳ፣ ሾላ ጤና ጣቢያ፣ ሾላ በግ ተራ፣ የካ ሚካኤል ጀርባ እና ደረጀ ጋራጅ አካባቢዎች የኃይል ማቋረጥ ይኖራል።
በተመሳሳይ የሰዓት ክልል በሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ፣ ለገሐር ጀርባና አሸዋ ተራ፣ ኤግዚቢሽን ሴንተር፣ ፍላሚንጎ፣ ኦሎምፒያ፣ ደንበልና ደንበል ጀርባ፣ ፐርፕል ካፌ፣ ቦሌ ማተሚያ ቤት እንዲሁም በከፊል በወሎ ሰፈር አካባቢዎች አገልግሎቱ ይቋረጣል።
በሌላ በኩል ከቀኑ 5፡00 እስከ 7፡00 ባለው ጊዜ ደግሞ በኮካ ማዞሪያ፣ ፍተሻ፣ እንጦጦ ማርያም፣ ሽሮ ሜዳ፣ ስፔስ ሳይንስ፣ ሽንቁሩ ሚካኤል፣ አካኮ ገብርኤል፣ ካራ ሰብስቴሽን፣ ሳህሌ ብረታ ብረት፣ ጀሞ 1 መግቢያ፣ ጀሞ-2 ኮንዶሚኒየም፣ የስ ውሃ፣ ዓለምገና ማርስ ብስኩት፣ ዳለቲ እና በዙሪያቸው በሚገኙ ስፍራዎች የኤሌክትሪክ ኃይል የማይኖር ይሆናል።
ከክልል ከተሞች መካከል በባህር ዳር ከረፋዱ 4፡00 እስከ ምሽቱ 11፡30 ድረስ በቀበሌ 08፣ ሰላም ካምፓስ፣ ፔዳ ጊቢ፣ ዊዝደም ታወር፣ ፓፒረስ ሆቴል፣ ቀበሌ 15፣ ሳፋሪ ሞል፣ አባይ ማዶ፣ አዲስ ዓለም እና ጨርጨራ ቪሌጅ አካባቢዎች አገልግሎቱ ይቋረጣል።
በተመሳሳይ በበደሌ ከተማና ዙሪያዋ ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ በበደሌ ቢራ ፋብሪካ፣ አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ፣ ገቺ፣ ቦረቻ እና ጮራ ወረዳዎች፣ እንዲሁም በየምበሮ፣ ገመዳ፣ አሌሳርዶ፣ ጫራ፣ ቦሮካ፣ ብዶ፣ የባላ፣ ጎሌ፣ ጃሚያ፣ አብደላ፣ ጉደኔ፣ ብርቅቻ፣ ያምንፋ እና ሰኬቻ አካባቢዎች ኃይል የሚቋረጥ በመሆኑ ተቋሙ ደንበኞቹ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu

አሌክስ ስኮት ከባድ ጉዳት ገጠመው !
እንግሊዛዊ አማካይ አሌክስ ስኮት በጉዳት ምክንያት የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ መልቀቁ ተገልጿል።
ተጨዋቹ ለእንግሊዝ የመጀመሪያ ጨዋታውን በቋሚነት አድርጎ ጥሩ እንቅስቃሴ አድርጎ ነበር።
የ 23ዓመቱ አሌክስ ስኮት አሁን ላይ በጉዳት ስብስቡን ለቆ ወደ ክለቡ በርንማውዝ መመለሱ ተነግሯል።
አሌክስ ስኮት በጉዳቱ ምክንያት ለሁለት ወራት ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

4 days ago
በተለያዩ የጎዳና ውድድሮች በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
በዛሬው ዕለት በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የጎዳና ላይ ውድድሮች በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊነትን ጨምሮ የመድረክ ላይ ውጤቶችን አስመዝግበዋል።
በኖርዌይ በተካሄደው የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር አቡዱሰላም ወርቁ 3ኛ ደረጃን ይዞ ሲያጠናቅቅ፣ በተመሳሳይ ሀገር በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ቢኒያም መላክ 27:29 በሆነ ሰዓት በመግባት የውድድሩን ድል አስመዝግቧል።
በሮማኒያ በተካሄደው የብራዞቭ 10 ኪሎ ሜትር ውድድር ካህሪ ቤጂጋ አሸናፊ ሲሆን፣ ንብረት ክንዴ 2ኛ እና ዘነበ አየለ 3ኛ ደረጃን ይዘዋል።
በሴቶች ውድድር ደግሞ አሰፉ አብርሃ 1ኛ ስትወጣ፣ አይናዲስ መብራቱ 2ኛ እና የኔነሽ ሽመክት 3ኛ ደረጃን አግኝተዋል።
በስፔን አልባሴቴ ግማሽ ማራቶን ከይሩ ከድር የወንዶችን ውድድር አሸንፏል። በሴቶች ደግሞ ሲሳይ እሸቱ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
በእንግሊዝ የካርዲፍ ግማሽ ማራቶን የባለፈው ዓመት አሸናፊ የነበረው ይስማው ድሉ በዚህ ዓመት 2ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል። በሴቶች ውድድር ደግሞ ውዴ ከፋለ 2ኛ፣ ትግስት ከተማ 3ኛ ደረጃን አግኝተዋል።
በፖላንድ የፓዝናን ማራቶን ባሬቻ ቶሎሳ አሸናፊ ሆኗል። በሴቶች ውድድር ብርቱካን አበራ 2ኛ እና ትግስት ቢቂላ 3ኛ ደረጃን ይዘዋል።
በስሎቫኪያ ኮዜክ ማራቶን አበራሽ ፈይሳ የሴቶችን ውድድር አሸንፋለች።
በጀርመን ኮሎኝ ማራቶን በወንዶች ሀብታሙ ብርሌው 2ኛ ደረጃን ሲይዝ፣ በሴቶች ፋንቱ ሹጌ 2ኛ እና አያንቱ ኩሜላ 3ኛ ደረጃን አግኝተዋል።
በተለያዩ ሀገራት በአንድ ዕለት የተመዘገቡት እነዚህ ውጤቶች፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድሮች ያላቸውን ተወዳዳሪነት እንደገና ያሳዩበት ነው።
#ethiopia #ethiopianathletics #running #marathon #getutemesgen

5 days ago
ትላንት የተደረጉ የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች !
ፊንላንድ 2-1 አልባንያ
ክሮሺያ 0-7 እንግሊዝ
ቤላሩስ 4-0 ሳን ማሪኖ
ኢስቶንያ 1-0 ሉክሰምበርግ
አይስላንድ 3-0 ቡልጋሪያ
ስፔን 3-1 ቼክ ሪፐብሊክ
ሰሜን መቄዶንያ 0-2 ስኮትላንድ
ስዊዘርላንድ 2-1 ስሎቬንያ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፊንላንድ 2-1 አልባንያ
ክሮሺያ 0-7 እንግሊዝ
ቤላሩስ 4-0 ሳን ማሪኖ
ኢስቶንያ 1-0 ሉክሰምበርግ
አይስላንድ 3-0 ቡልጋሪያ
ስፔን 3-1 ቼክ ሪፐብሊክ
ሰሜን መቄዶንያ 0-2 ስኮትላንድ
ስዊዘርላንድ 2-1 ስሎቬንያ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Sponsored by
Surafel
5 days ago
ሶስቱ አናብስት በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፉ !
እንግሊዝ ከክሮሽያ ጋር ያደረገችውን የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ 7ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።
ለሶስቱ አናብስት የድል ግቦችን ሀሪ ኬን 2x ፣ ቡካዩ ሳካ 2x ፣ ቤሊንግሀም ፣ ጎርደን እና ሮጀርስ አስቆጥረዋል።
ጁድ ቤሊንግሀም በጨዋታው ሶስት ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ሲያቀብል አንድ ግብ ከመረብ አሳርፏል።
ሀሪ ኬን ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን 89ኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።
ሀሪ ኬን ከ 1948 በኋላ በ 6 ተከታታይ የሜዳ ውጪ ጨዋታዎች ግብ ያስቆጠረ ቀዳሚው እንግሊዛዊ ተጨዋች ሆኗል።

2015 በዛሬዋ ዕለት ነበር ይህ ድንቅ ሪከርድ በአጉዌሮ አማካኝነት የተመዘገበው
አግዌሮ ማንቸስተር ሲቲ ከኒውካስትል በነበረው ጨዋታ 6-1 ሲጠናቀቅ ተጨዋቹ በግሉ 5ቱን ጎሎች ማስቆጠር ችሎ ነበር አስገራሚው ነገር ግን ማስቆጠሩ ብቻ ሳይሆን እነዚህን 5 ጎሎች ለማስቆጠር የተጠቀመው ደቂቃ ነበር
⚽️ 42
⚽️ 49
⚽️ 50
⚽️ 60
⚽️ 62
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ በትንሽ ደቂቃዎች ልዩነት 5 ጎሎች ያዘነበ ብቸኛው ተጨዋችም እንዲሆን አስችሎታል !

6 days ago
10:00 | ፊንላንድ ከ አልባንያ
01:00 | ቤላሩስ ከ ሳን ማሪኖ
01:00 | ኢስቶንያ ከ ሉክሰምበርግ
01:00 | አይስላንድ ከ ቡልጋሪያ
01:00 | ክሮሺያ ከ እንግሊዝ
03:45 | ስፔን ከ ቼክ ሪፐብሊክ
03:45 | ሰሜን መቄዶንያ ከ ስኮትላንድ
03:45 | ስዊዘርላንድ ከ ስሎቬንያ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Sponsored by
Surafel
6 days ago
#ጥቆማ
እንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም ክፍያ በማንኛውም ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ሆነው ይማሩ!
ትምህርት ሚኒስቴር የመምህራን እና የተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ለማሻሻል ባዘጋጀው ፖርታል ይጠቀሙ! ብቃትዎን ያሳድጉ!
ፖርታሉ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለሁሉም የክፍል ደረጃዎች የተዘጋጀ ነው።
በድምፅ፣ በፅሑፍ እና በምስል በተቀናበሩ ማስተማሪያዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋን ለማሻሻል የሚያስችል ትምህርት ያገኛሉ።
ፖርታሉ በስማርት ስልክ፣ በስማርት ቴሌቪዥን፣ በታብሌት እና በኮምፒውተር ዌብ መፈለጊያ ላይ ይሰራል፡፡ ፖርታሉን ለመጠቀም ኢንተርኔት የሚያስፈልግ ቢሆንም ገንዘብ አይቆርጥም።
ወደ ፖርታሉ ይግቡ👇
http://learn-english.moe.g...
@tikvahuniversity

የዩኤኢ ባለስልጣናት ማስጠንቀቂያ ሰጡ !
የዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ባለስልጣናት ለእንግሊዝ መንግሥት ማስጠንቀቂያ መላካቸውን ብሉምበርግ ዘገበ።
ባለሥልጣናቱ ማንችስተር ሲቲ ላይ ከባድ ቅጣት ከተጣለ ከእንግሊዝ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ሊያሻክር እንደሚችል ገልጸዋል።
እንዲሁም በእንግሊዝ ትልቅ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ያላቸው ፍላጎት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያስድር እንደሚችል ገልጸዋል።
የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስቴር አንዱ በርንሀም ከቀናት በፊት የማንችስተር ሲቲ ባለቤቶችን እንዳያጡ መስጋታቸውን ገልፀው ነበር።
የክለቡ ባለቤቶች ማንችስተርን ዘመናዊ ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረው ነበር።

የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል !
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት የብራይተን አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጠዋል።
አሰልጣኙ ቡድኑን እየመሩ በወሩ ካደረጓቸው ሶስት ጨዋታዎች ሁለቱን ሲያሸንፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።
ብራይተኖች በዚህ ወር ምርጥ ተጨዋች ፣ አሰልጣኝ እና የወሩ ምርጥ ጎል ሽልማቶችን መውሰድ ችለዋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የመስከረም ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር ⏩ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ እና ⏩ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በእጩነት ቀርበዋል። @Tikvahethsport kidusyoftahe

7 days ago
(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) አርሰናል ከሶስት ሳምንታት የእረፍት ጊዜ በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ሲመለስ ኦክቶበር 10 ቀን ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የበርካታ ቁልፍ ተጫዋቾችን የጉዳት ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ ይገኛል። የክለቡ የቅርብ ጊዜ የጉዳት ዜናዎች እና ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ የሚመለሱበት ጊዜ እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ክሪስቶስ ቶሊስ፡
ለግሪክ ብሔራዊ ቡድን ከኔዘርላንድስ ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ በ18ኛው ደቂቃ የቋንጃ (Hamstring) ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ወጥቷል። ለተጨማሪ ምርመራ ወደ አርሰናል አምርቶ የተገመገመ ሲሆን፣ ወደ ሜዳ የሚመለስበት ጊዜ እስካሁን አልታወቀም።
ካይ ሀቨርትዝ፡
በጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከኔዘርላንድስ ጋር ሲጫወት ከኩዊንተን ቲምበር ጋር በተፈጠረ ግጭት የጡንቻ መወጠር (Muscle strain) አጋጥሞታል። ከቡድኑ ስብስብ ወጥቶ ወደ ለንደን የተመለሰ ሲሆን፣ የሚመለስበት ቀን ለጊዜው አልተረጋገጠም።
ማርቲን ኦዴጋርድ፡
ኖርዌይ ከፖርቹጋል ጋር ስትጫወት ከበርናርዶ ሲልቫ በደረሰበት አስቀያሚ ጥፋት ጉዳት ቢያስተናግድም፣ ከዌልስ ጋር በተደረገው ቀጣይ ጨዋታ ሙሉ 90 ደቂቃ ተጫውቷል። በኦክቶበር 10 ከሊድስ ጋር በሚደረገው ጨዋታ ላይ ይሰለፋል ተብሎ ይጠበቃል።
ዴክላን ራይስ፡
በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ ያልተካተተ ሲሆን፣ ባለፉት 12 ወራት ሲያሰቃየው ለነበረው የቋንጃ ነርቭ ህመም እረፍት ተሰጥቶታል። ከሊድስ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ሙሉ ለሙሉ ዝግጁ ይሆናል።
ቤን ኋይት፡
በመስከረም 12ቱ የሰንደርላንድ ጨዋታ የብሽሽት (Groin) ጉዳት አጋጥሞት የቆየ ሲሆን፣ ከብራይተን ጋር የነበረው ጨዋታ አምልጦታል። ከብሔራዊ ቡድን እረፍት በኋላ ሙሉ ለሙሉ አገግሞ በኦክቶበር 10 ይመለሳል።
ኤዝሪ ኮንሳ፡
ከስፔን ጋር ሙሉ ጨዋታ ካደረገ በኋላ ከዋናው የእንግሊዝ ቡድን ጋር ልምምድ አቋርጦ በግል ሲሰራ የነበረ ቢሆንም፣ በፕራግ በተደረገው ጨዋታ በቋሚ ተጠባባቂነት ተቀምጦ ነበር። ከሊድስ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ይደርሳል።
ፒዬሮ ሂንካፒ፡
በአካላዊ ብቃት እጥረት እና በጉዳት ምክንያት ከኢኳዶር ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል። የሶስት ሳምንቱ እረፍት ለማገገም በቂ ጊዜ የሰጠው ሲሆን፣ በኦክቶበር 10 ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።
ክርስቲያን ሞስኬራ፡
ከኦገስት 31 አንስቶ በጡንቻ ጉዳት አምስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ያመለጠ ቢሆንም፣ ከብራይተን ጋር ለነበረው ጨዋታ ከቡድኑ ጋር አብሮ ተጉዞ ነበር። ከእረፍቱ በኋላ ለሊድስ ጨዋታ ዝግጁ ይሆናል።
ዊሊያም ሳሊባ፡
ከሀምሌ ወር ጀምሮ በከባድ የጀርባ ጉዳት ከሜዳ የራቀ ሲሆን፣ ቀዶ ጥገና ባያስፈልገውም የማገገሚያ ጊዜው የረዘመ ነው። አርሰናል ተጫዋቹን እስከ 2026 የክረምት ወራት (Winter 2026) ድረስ ወደ ሜዳ ይመልሰዋል ተብሎ አይጠበቅም።

ተጫዋቾች ኳስ ማሳለፍ ሲጀምሩ አሰልጣኞች እና ቡድኖች በሜዳ ላይ የቁጥር መዋቅሮችን መፍጠር ጀመሩ ....
1ኛ የፒራሚድ ፎርሜሽን የምንለው የ 2-3-5 ነው በ 1880ዎቹ - 1920ዎቹ ...
በ1880ዎቹ በሬክስሃም ክለብ የተጀመረው እና በኋላም አለምአቀፋዊ ተቀባይነት ያገኘው የመጀመሪያው የተዋቀረ ፎርሜሽን 2-3-5 ወይም pyramid ተብሎ ይጠራ ነበር።
2 ተከላካዮች
3 አማካዮች
5 አጥቂዎች
ይህ አሰላለፍ ከላይ ወደ ታች ሲታይ የተገለበጠ ፒራሚድ ስለሚመስል ነው ስሙ የተሰጠው። ለ40 ዓመታት ያህል በዓለም እግርኳስ ላይ የበላይነት የነበረው ይህ አሰላለፍ፣ በመከላከል እና በማጥቃት መካከል የተሻለ ሚዛን አምጥቶ ነበር።
ሌላኛው እና 2ተኛ ደሞ የኦፍሳይድ ህግ መቀየር እና የ WM ፎርሜሽን አብዮት ነው በ1925...
በ1925 የእግርኳስ የበላይ አካል የኦፍሳይድ ህግን ቀየረ። ቀደም ሲል አንድ ተጫዋች ኦፍሳይድ ላለመሆን በሱ እና በግብ ጠባቂው መካከል 3 ተጋጣሚ ተጫዋቾች መኖር ነበረባቸው። በ1925 ግን ይህ ቁጥር ወደ 2 ተቀነሰ።
ይህ ህግ ሲቀየር በ2-3-5 ይጫወቱ የነበሩ ቡድኖች በከፍተኛ ሁኔታ ጎል ይቆጠርባቸው ጀመር። እዚህ ጋር ነው የታክቲክ አባት የሚባለው የአርሰናሉ አሰልጣኝ ኸርበርት ቻፕማን ብቅ ያለው።
ቻፕማን የኦፍሳይድ ህጉን ለመመከት WM የተሰኘ ልዩ የተባለውን የ 3-2-2-3 ድንቅ አሰላለፍ ፈጠረ።
የኋላ መስመሩ የ W ቅርጽ ይይዛል (3 ተከላካዮች እና 2 ተከላካይ አማካዮች)። የፊት መስመሩ ደሞ የ M ቅርጽ ይይዛል (2 የአጥቂ አማካዮች እና 3 የፊት መስመር አጥቂዎች)።
በWM ፎርሜሽን አርሰናል በ1930ዎቹ እንግሊዝን ፍፁም የበላይ ሆኖ ተቆጣጠረ። ይህም በእግርኳስ ታሪክ የመጀመሪያው ሳይንሳዊ የታክቲክ ለውጥ ነበር።

የእስራኤል እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች በኔዘርላንድስ እንዳይገኙ ታገዱ
የውሳኔው መነሻ የጋዛው ጦርነት መሆኑም ተገልጿል
የእስራኤል ክለብ የሆነው ሃፖኤል ቤር-ሼቫ ጥቅምት 15 በኔዘርላንድስ አልክማር ከተማ ከኤዜድ ጋር በሚያደርገው የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ ላይ ደጋፊዎቹ በስታዲየም እንዳይገኙ ተከልክለዋል። የአካባቢው ባለስልጣናት ይህን የወሰኑት ከጂኦፖለቲካዊ ሁኔታዎች አንፃር ጨዋታው ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ስላለው መሆኑን ገልጸዋል።
ይህ እርምጃ የተወሰደው እ.ኤ.አ. በ2024 በአምስተርዳም ከተማ በአያክስ እና ማካቢ ቴል አቪቭ ጨዋታ ወቅት የተነሳውን ሁከት እና ግጭት መነሻ በማድረግ ነው። ከዚህ ቀደም የእንግሊዙ አስቶን ቪላ ከማካቢ ቴል አቪቭ ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ ተመሳሳይ የደጋፊዎች እገዳ ተጥሎ የነበረ ሲሆን፤ በወቅቱ የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ውሳኔውን አውግዘውት ነበር።
የእስራኤል ክለቦች እና ብሔራዊ ቡድን በአለም አቀፍ ውድድሮች መሳተፋቸው በጋዛው ጦርነት ምክኒያት በተለያዩ ሀገራት ከፍተኛ ተቃውሞ እያስነሳባቸው ይገኛል። ጦርነቱ የተቀሰቀሰው እ.ኤ.አ. ጥቅምት 7 ቀን 2023 ሀማስ 1ሺ 200 ሰዎችን ገድሎ 250 ሰዎችን ካገተ በኋላ ነው።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን መረጃ ጠቅሶ የጋዛ ጤና ጥበቃ እንዳስታወቀው በእስራኤል የአጸፋ ጥቃት እስካሁን 73ሺ ሰዎች ተገድለዋል። አንድ የተባበሩት መንግስታት አጣሪ ቡድንም እስራኤል በጋዛ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች ሲል የደመደመ ሲሆን፣ የእስራኤል መንግስት ግን ክሱን አጥብቆ አስተባብሏል።
ባለፈው ሳምንት የአየርላንድ ብሔራዊ ቡድን ከእስራኤል ጋር ያደረገው ጨዋታም በህዝቡ ዘንድ ጠንካራ ተቃውሞ አስነስቶ ነበር። በአሁኑ ወቅት ባለው የጸጥታ ችግር የተነሳ እስራኤል በፊፋ እና በዩኤፋ የሚመሩ ማንኛውንም ጨዋታዎች በገዛ ሜዳዋ እንዳታስተናግድ መታገዷ ይታወቃል።
ምንጭ፡-The Athletic
@Yenetube Fikerassefa

8 days ago
ነጻ የስልጠና ዕድል!
ኤልጂ-ኮይካ ተስፋ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ (LG-KOICA Hope TVET College) በኤሌክትሮኒክስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) ዘርፍ ተግባራዊ የሙያ ስልጠና ዕድል አዘጋጅቷል፡፡
የስልጠና መስኮች፦
● የኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና (ደረጃ 2 እና 4)
● የሃርድዌር እና ኔትወርክ ጥገና (ደረጃ 3 እና 4)
ዕድሉ ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈ ስልጠና የሚያስገኝ ሲሆን፣ የእንግሊዝኛ እና የኮሪያ ቋንቋ ትምህርት በተጨማሪነት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
የ9ኛ እና 10ኛ ወይም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የትምህርት ዝግጅት ያላችሁና በኤሌክትሮኒክስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ፍላጎት ያላችሁ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
ስልጠናው ከሰኞ እስከ አርብ በመደበኛ መርሐግብር የሚሰጥ ሲሆን፣ አመልካቾች የእንግሊዝኛ፣ ሂሳብ እና ፊዚክስ የመግቢያ ፈተና እንደሚሰጣቸው ተገልጿል፡፡
የማመልከቻ ቦታ፦
አዲስ አበባ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ሰሚት ኮንዶሚኒየም፣ ወረዳ 05 በሚገኘው የኮሌጁ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ማመልከት ይቻላል።
ለተጨማሪ መረጃ፦
0116677564 / 0116661829

(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ክፉኛ ያናወጠው የማንቸስተር ሲቲ የፋይናንስ ደንብ ጥሰት ቅሌት የስፖርቱን ዓለም ዋነኛ የመወያያ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል። ፕሪሚየር ሊጉ ማክሰኞ ዕለት ይፋ ባደረገው ውሳኔ ክለቡ ከ2009 እስከ 2018 ባለው ጊዜ ውስጥ ከ830 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ በድብቅ ወደ እግር ኳስ እንቅስቃሴው ለማስገባት ከንግድ አጋሮቹ ጋር "የማስመሰል" ኮንትራቶችን በመፍጠር ጥፋተኛ ሆኖ አግኝቶታል። ክለቡ አሁንም ጥፋት አላጠፋሁም ቢልም፣ በዚህ የዘጠኝ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሶስት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን ጨምሮ ስምንት ታላላቅ ክብሮችን አሳክቷል።
ይህንን ውሳኔ ተከትሎ የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ሮይ ኪን በሰጠው አስተያየት፣ በዚያን ጊዜ የተገኘው ድል "በማጭበርበር" የመጣ በመሆኑ የሲቲ ተጫዋቾች ስኬት ዋጋ ቢስ መሆኑን ተናግሯል። ኪን ለ አይቲቪ ስፖርት ሲናገር፣ "እኔ ተጫዋች ብሆን ኖሮ፣ መቶ በመቶ ሜዳሊያዎቹን በቆሻሻ መጣያ ውስጥ እጥላቸው ነበር። ድሉ የተገኘው በማጭበርበር ነው። ብዙዎችን እንደሚጎዳ እያወቁ አድርገውታል" ሲል በቁጣ ተናግሯል።
በሌላ በኩል፣ የቀድሞው የዩናይትድ ኮከብ ዌይን ሩኒ፣ የከተማቸው ተቀናቃኝ የሆነው ሲቲ ዋንጫው ቢነጠቅ እንኳን፣ ዩናይትድ ዋንጫውን በምትኩ ሊቀበል አይገባም የሚል አቋም አንጸባርቋል። እ.ኤ.አ. በ2011/12 የውድድር ዘመን ከሲቲ በመቀጠል ሁለተኛ ሆነው ያጠናቀቁት ሩኒ እና ጓደኞቹ ዋንጫው ቢሰጣቸው ደስተኛ እንደማይሆን ተናግሯል። ሪዮ ፈርዲናንድ እና ዴቪድ ዴህያ ዋንጫው ወደ ዩናይትድ ሊመጣ ይገባል የሚል አንድምታ ያለው ሀሳብ ቢያጋሩም፣ ሩኒ ግን የተለየ እይታ አለው።
"እውነቱን ለመናገር ያንን የፕሪሚየር ሊግ ሜዳሊያ ብቀበል ምቾት አይሰማኝም። በዚያ የውድድር ዘመን ሊጉን ለማሸነፍ የሚያስችል በቂ ስራ አልሰራንም" ያለው ሩኒ፣ "ከ15 ዓመት በኋላ ሲቲ ስላጭበረበረ ብቻ ሜዳሊያ መቀበል አልፈልግም። ጥያቄው ሁለተኛ ስለወጣሁ ሜዳሊያ እፈልጋለሁ ወይ? ነው፤ በፍጹም አልፈልግም" ብሏል።
ምንም እንኳን ሩኒ ሜዳሊያውን ባይፈልግም ማንቸስተር ሲቲ ግን ከባድ ቅጣት ሊጣልበት እንደሚገባ ያምናል። "ሲቲ ወደ ታችኛው ሊግ ሲወርድ እንደምናይ አስባለሁ" ያለው የ40 ዓመቱ ሩኒ አክሎም፣ "እኔ ብሆን ኖሮ እስከሚችሉት ዝቅተኛ ሊግ አውርጄ፣ ለቀጣዮቹ ሶስት እና አራት ዓመታት በዝውውር ገበያ ላይ ምን ያህል ገንዘብ ማውጣት እንደሚችሉ ጥብቅ ገደብ እጥልባቸው ነበር። ወደ ሻምፒዮንሺፕ ብቻ ማውረድ ትልቅ ቅጣት ቢሆንም ቶሎ ይመለሳሉ፤ ነገር ግን የ20 ነጥብ ቅጣት ለሶስት ተከታታይ አመታት ቢጣልባቸው ተጫዋቾች እዚያ መቆየት አይፈልጉም" በማለት ከባድ እርምጃ እንዲወሰድ ጠይቋል።
ፕሪሚየር ሊጉ በሲቲ ላይ የሚወስነው የመጨረሻ የቅጣት አይነት ገና ይፋ ያልተደረገ ሲሆን፣ ክለቡም በውሳኔው ላይ ይግባኝ ለማለት በዝግጅት ላይ ይገኛል።

9 days ago
#nationsleague
በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ እንግሊዝ ከቼክ ሪፐብሊክ ያደረገችውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።
የእንግሊዝን የማሸነፊያ ግቦች ሀሪ ኬን እና አንቶኒ ጎርደን አስቆጥረዋል።
በሌላ ጨዋታ ስፔን ክሮሽያን 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
ላሚን ያማል 2x ፣ ፑቢል እና ኒኮ ዊሊያምስ የስፔንን የማሸነፊያ ግቦች አስቆጥረዋል።
ምድቡን ስፔን በስድስት ነጥብ ስትመራ እንግሊዝ እና ክሮሽያ በሶስት ነጥቦች ተከታዮቹን ደረጃዎች ይዘዋል።
በሌላ የኔሽንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ስኮትላንድን 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።

10 days ago
አሜሪካ የምትመካበት የጦር ሰፈር ፈጣሪ አዳነላት
#ethiopia | በእንግሊዝ የሚገኝው የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ ሊፈጸም የነበረው የሽብር ጥቃት መክሸፉ ተገለፀ።
በእንግሊዝ በሚገኘው ታዋቂው የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ ሊፈጸም የነበረ ታላቅ የሽብር ጥቃት መከሸፉ ተገልጿል።
የአሜሪካ ስትራቴጂካዊ የቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች እና ወታደራዊ ኤክስፐርቶች የሚገኙበት RAF Fairford በተባለው የጦር ሰፈር አቅራቢያ ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ተጠርጣሪዎቹ በጦር ሰፈሩ እና በውስጡ ባሉ ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ "ታላቅ ውድመት" ለማድረስ እቅድ አውጥተው እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ነበር ተብሏል።
ይህ የጦር ሰፈር አሜሪካ በዓለም አቀፍ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎቿ ወቅት እንደ ዋና መነሻ የምትጠቀምበትና የምትመካበት የጦር ሰፈሯ ነው።
ጥቃቱ ቢሳካ ኖሮ ትልቅ ዓለም አቀፍ ውጥረት ይፈጥር እንደነበር ተገልጿል።
በአሁኑ ወቅት በአካባቢው ጥብቅ የሆነ የደህንነት ጥበቃ እየተደረገ እንደሚገኝ ቢቢሲ ፅፏል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #raffairford #usairforce #ukpolice #counterterrorism #militarybase #defencenews #nationalsecurity

በማንቸስተር ዩናይትድ «ኦልድ ትራፎርድ» ስታዲየም ጸሎት ተደረገ
#ethiopia | በማንቸስተር ዩናይትድ «ኦልድ ትራፎርድ» ስታዲየም በናይጄሪያዊው ፓስተር ጄሪ ኢዜ በተመራው ታላቅ የጸሎት ጉባኤ ላይ በ75 ሺ የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች መሳተፋቸው ተገለጸ።
«ስትሪምስ ኦፍ ጆይ ኢንተርናሽናል» በተሰኘው አገልግሎት የተዘጋጀው ይህ «NSPPD UK Prayer Conference» የተሰኘው ጉባኤ፤ ከመላው እንግሊዝ እና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተወጣጡ ክርስቲያኖችን ለአንድ ቀን የጸሎት፣ የምስጋና እና የአምልኮ ጊዜ አንድ ላይ አሰባስቧል።
በቅድሚያ ምዝገባ ይጠይቅ የነበረው ይህ መርሃ ግብር፣ እስከ 74 ሺህ ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለውን ታሪካዊውን ስታዲየም ሙሉ በሙሉ በምእመናን አጥለቅልቋል።
በጉባኤው ላይ እንደ መርሲ ቺንዎ ፣ ደንሲን ኦየካን ፣ ሰንሚሶላ አግቤቢ እና ኬስትሪንግስ ያሉ የወንጌል ዘማሪዎች አምልኮን መርተዋል።
ፓስተር ጄሪ ኢዜ በየዕለቱ በኢንተርኔት አማካኝነት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚስበው «ኒው ሲዝን ፕሮፌቲክ ፕሬየርስ ኤንድ ዲክላሬሽንስ» (NSPPD) የተሰኘው ታዋቂ የጸሎት መድረክ መስራች ሲሆን፤ በናይጄሪያ፣ በእንግሊዝ፣ በአሜሪካ እና በካናዳ ቅርንጫፎች ያሉት «ስትሪምስ ኦፍ ጆይ» ቤተክርስቲያን መሪ ነው።
የዘንድሮው የማንቸስተር ጉባኤ ቀደም ሲል በለንደን ከተማ ከተካሄዱት ተመሳሳይ ታላላቅ የጸሎት መርሃ ግብሮች ቀጥሎ የተደረገ ሲሆን፣ያለፈውጰሁለት ዓመት በትዊከንሃም ስታዲየም በተካሄደው ጉባኤ ላይ ከ80 ሺህ በላይ ሰዎች መሳተፋቸው ይታወሳል።
የNSPPD ተከታዮች በየዕለቱ በሚደረጉት እነዚህ የጸሎት ፕሮግራሞች ላይ የተለዩ ተአምራት እና የፈውስ ምስክርነቶች እንደሚስተናገዱ ይናገራሉ።
ከመርሃ ግብሩ ፍጻሜ በኋላ ፓስተር ጄሪ ኢዜ በኢንስታግራም ገጹ ባሰፈረው ስሜታዊ መልእክት «ይህንን ሁሉ ያደረግኸው አንተ እንደሆንክ እኔና አንተ እናውቃለን፤ ልቤ በደስታ ተሞልቷል... እኔን ሁልጊዜ የምትረዳው ጌታ» ሲል የጸሎት ጉባኤው ስኬት ከአቅም በላይ እና በቃላት የማይገለጽ እንደነበር አስታውቋል።

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በእንግሊዝ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘው የፌርፎርድ አየር ኃይል ማዘዣ ጣቢያ አቅራቢያ በተደረገ ሰፊ የፀረ-ሽብር ዘመቻ፣ በፍንዳታ እና ሽ*ብርተኝነት ወንጀል የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ፖሊስ እሁድ ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት አርባ አምስት ላይ ሶስት አጠራጣሪ ነጭ ተሽከርካሪዎች ወደ አየር ኃይል ጣቢያው እያመሩ መሆኑን ጥቆማ ከደረሰው በኋላ ነው ግለሰቦቹን በቁጥጥር ስር ያዋለው። በአሁኑ ሰዓት ጉዳዩን የእንግሊዝ የፀረ-ሽብር ፖሊስ እየመረመረው የሚገኝ ሲሆን፣ አካባቢውም በከፍተኛ የፀጥታ ጥበቃ ስር ውሏል።
በስፍራው የቦምብ አምካኝ ቡድን የተሰማራ ሲሆን ለጥንቃቄ ሲባል ሰማንያ አምስት ቤተሰቦች ከቤታቸው በአስቸኳይ እንዲወጡ ተደርጎ ጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ ገብተዋል። ይህ አደገኛ ሊሆን የነበረው ጥቃት የከሸፈው አንዲት የአካባቢው ነዋሪ ባደረገችው ፈጣን የስልክ ጥሪ መሆኑ ታውቋል። ይህችው ነዋሪ ፊታቸውን የሸፈኑ ሰዎች ስታይ ወዲያውኑ ለፖሊስ በማሳወቋ፣ አጥቂዎቹ ያቀዱትን ማንኛውንም ጥፋት እንዳከሸፈች ለቢቢሲ ተናግራለች።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስለዚህ ጉዳይ አስተያየት ሲሰጡ ግለሰቦቹ ከፍተኛ ጥፋት ለማድረስ አስበው እንደነበርና ለረጅም ጊዜ ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቶ መያዛቸውን ገልጸዋል። የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርንሃም በበኩላቸው ሁኔታው እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸው ህዝብን ለመጠበቅ አስፈላጊው እርምጃ ሁሉ እንደሚወሰድ አስታውቀዋል።
ይህ የፌርፎርድ አየር ኃይል ጣቢያ በቅርቡ አሜሪካ በኢራን ላይ ለፈጸመችው አፀፋዊ ጥቃት እንደ መነሻ ማዕከል ሆኖ ማገልገሉ ይታወሳል። ከዚህ ጋር ተያይዞ በጥቃቱ ሙከራ የኢራን እጅ አለበት ወይ ተብሎ ለተጠየቁት የእንግሊዝ መከላከያ ሚኒስትር ዌስ ስትሪቲንግ በአሁኑ ሰዓት ስለዚህ ጉዳይ አስተያየት መስጠትም ሆነ መገመት ሀላፊነት የጎደለው ተግባር ነው በማለት ምላሽ ከመስጠት ተቆጥበዋል።
ወቅታዊና የተረጋገጡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዘ-ሐበሻ ገጽን ይከታተሉ! ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ!

11 days ago
#ጥቆማ
የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በደረጃ እና በዲግሪ መርሐግብር ሰልጣኞችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
ኢንስቲትዩቱ በዘመናዊ ወርክሾፖች የተደገፈ ተግባር ተኮር ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን የቋንቋ ክህሎት ለማሳደግ የሚያግዙ የእንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ እና አረብኛ ቋንቋዎች ስልጠና ቀተጨማሪ ይሰጣል።
የስልጠና መርሐግብር
በቀን (መደበኛ)፣ በማታ፣ በእረፍት ቀናት እንዲሁም በአጫጭር ስልጠናዎች
✅ የሚሰጡ የስልጠና ፕሮግራሞች
ደረጃ III፣ IV እና V ስልጠናዎች
● Front Office Service (በእንግዳ አቀባበል)
● Housekeeping & Laundry Service (በቤት አያያዝ)
● Food & Beverage Control (በምግብና መጠጥ ቁጥጥር)
● Food & Beverage Service (በምግብና መጠጥ መስተንግዶ)
● Tour Guide (በቱሪስት አስጎብኚነት)
● Pastry and Bakery (በኬክና ዳቦ አሰራር)
● Culinary Art (በምግብ ዝግጅት ጥበብ)
● በቱር ኦፕሬሽን
በዲግሪ ፕሮግራም
● Hotel Management
● Tourism Management
● Event Management
● Culinary Art
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
● የ8ኛ ክፍል ካርድ
● ትራንስክሪፕት
● ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ
● የፋይዳ መታወቂያ
አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ (ገነት ሆቴል)
☎️ 0994011793 / 0115301811 / 0115308106

Comments