2 hours ago
#update
የአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያን ወደ አገልግሎት ለመመለስ አማራጭ የመፍትሔ እርምጃዎች በትይዩ እየተከናወኑ መሆኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
• የተበላሸውን ትራንስፎርመር በሌላ ለመተካት የሚያስችል ተለዋጭ ትራንስፎርመር ከአርባ ምንጭ የማጓጓዝ ሥራ ከተጀመረ ሁለት ቀናት መቆጠሩንም ተገልጿል።
በቴክኒክ ብልሽት ምክንያት አገልግሎት መስጠት ያቆመውን የአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ትራንስፎርመር ወደ ሥራ ለመመለስ የሚያስችሉ ሁለት አማራጭ ሥራዎች በትይዩ (ፓራላል) እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
እንደ ተቋሙ መረጃ የተበላሸውን ትራንስፎርመር በሌላ ለመተካት የሚያስችል ተለዋጭ ትራንስፎርመር ከአርባ ምንጭ የማጓጓዝ ሥራ ከተጀመረ ሁለት ቀናት ተቆጥረዋል።
ተለዋጭ ትራንስፎርመሩ ተፈቶ በሎውቤድና በሦስት አይሱዙ ተሽከርካሪዎች የተጫነ ሲሆን፣ ሎውቤዱ በቀን በአማካይ ከ50 እስከ 70 ኪሎ ሜትር በከፍተኛ ጥንቃቄ እየተጓዘ ይገኛል ተብሏል።
የማጓጓዝ ሥራው በሰላም እንዲጠናቀቅና በትራንስፎርመሩ ጉዞ ወቅት የሚገኙ የኃይል ማስተላለፊያ መስመሮችና ድልድዮች እንቅፋት እንዳይፈጥሩ የቅየሳ ባለሙያዎች አስቀድመው ከፊት በመንቀሳቀስ መንገዶችን ምቹ የማድረግ ሥራ እያከናወኑ መሆናቸው ተመላክቷል።
በሌላ በኩል፣ የተበላሸውን ነባር ትራንስፎርመር በአዲስ አበባ ገላን ወርክሾፕ ማዕከል የመጠገን ሥራ በትይዩ እየተከናወነ ይገኛል ነው የተባለው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን "የጥገናው ሥራ ወይም ከአርባ ምንጭ እየተጓጓዘ ያለው ተለዋጭ ትራንስፎርመር ከሁለቱ ቀድሞ የደረሰውና የተጠናቀቀው አማራጭ አስቸኳይ ኃይል ለመስጠት ተግባራዊ ይደረጋል" ብለውናል።
ከአርባ ምንጭ የሚጓጓዘው ተለዋጭ ትራንስፎርመር በተወሰኑ የቴክኒክ ስፔሲፊኬሽን ልዩነቶች ምክንያት መጠነኛ የሲቪል ሥራዎችን ሊጠይቅ እንደሚችል ጠቁመዋል።
ሥራው ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቅበትን ትክክለኛ ቀን ወስኖ ማስቀመጥ አስቸጋሪ የሚያደርገው የቴክኒክ ሥራው ውስብስብነት መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ በጉዞው ወቅት የሚያጋጥሙ ሁኔታዎችና የቴክኒክ ሂደቶች የሚወስዱት ጊዜ ሊለያይ እንደሚችል አቶ ሞገስ መኮንን ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበኩሉ በመጓጓዝ ላይ ያለው ተለዋጭ ትራንስፎርመር በቦታው ደርሶ በኃይል ማከፋፈያ ጣቢያው ላይ ያጋጠመው የቴክኒክ ብልሽት ሲፈታ አገልግሎቱ ሙሉ በሙሉ የሚመለስ መሆኑን የገለጸ ሲሆን፣ እስከዚያው ድረስ ደንበኞች በትዕግሥት እንዲጠብቁ ጠይቋል።
በአዲስ አበባ ከላይ በምስሉ የተያየዙ በርካታ አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ ነዋሪዎች ላለፉት 15 ቀናት በኤሌክትሪክ ኃይል እጦት ችግር እንደሆነባቸው ይገኛል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia Photo

1 day ago
🚨 Update 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ
በ1.8 ሚሊዮን ብር ስንሸጥ የነበረው የንግድ ሱቅ ተሸጦ በማለቁ ለተከፋችሁ ደንበኞች አዲስ ዜና አለን::
ከ 2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ያሉት የንግድ ሱቆች ሽያጭ በፍጥነት እየተከናወነ ነው::
በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በየወሩ 1% እየከፈላቹ የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ትችላላቹ::
በተጨማሪም በተመሳሳይ የአከፋፈል ሁኔታ
☕️ ለካፌ
🍽 ለሬስቶራንት
🛒 ለሱፐር ማርኬት
🏋️♂️ ለጂም
እና ለመሳሰሉት የሚሆኑ ሰፋፊ የካሬ አማራጮችም አሉን።
100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው
በተጨማሪም ለአፓርታማ በእነዚህ የክፍያ አማራጮች ቅድመ ክፍያ በመክፈል መግዛት ይቻላል:
📍መገናኛ ሳይት
100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው
40/60 አከፋፈል አመቻችተናል
ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል
ስለ ሱቆቹም ሆነ ስለ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ መረጃ ለማግኘት በ 0998878106 ይደውሉ።
እንዲሁም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቴምር ፕሮፐርቲስ ውስጥ ስላሉት አማራጮች ይመልከቱ
👇🏽👇🏽👇🏽
http://t.me/realtorbisrat_...

7 days ago
Update‼️
መከላከያ ሰራዊት ዛሬ መስከረም 19/2019 ዓ.ም ከቀኑ 7:50 የአበርገለ ወረዳን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩን በአከባቢው የሚገኙ ምንጮች ገለፁ።
መከላከያ ወደ የጭላና ሳምሬ እያቀና መሆኑን ገልፀውልናል።
Seledadotio

8 days ago
Important updates on 2️⃣ Reds following the last round of international fixtures...

Sponsored by
Surafel
11 days ago
Update‼️
በትግራይ ክልል ሙሉ ለሙሉ የኔትወርክ አገልግሎት ተቋርጦ እንደነበር ዘገባዎች ጠቁመው ነበር።
አሁን የደረሱን መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በሽሬ፣አዲግራት እንዲሁም ሌሎች አካባቢዎች ላይ ከቀኑ 7:30 አካባቢ ጀምሮ መከፈቱን ነዋሪዎቹ ገልፀዋል።
ሽሬ 7:00 ጀምሮ ኔትወርክ እና ዳታ ተመልሷል ብለዋል።ayu

12 days ago
#update : ለ18 ሰዓታት ያህል የተመደቡላቸው ጠባቂዎች በሙሉ በሌላ ተቀይረው ቤተሰቦቻቸው ወደ ቤት መግባት ሆነ መውጣት እንዳይችሉ ሆነው የቆዩት የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጄነራል ታደሰ ወረደ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ውለው ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸውን ታውቋል። ለቀድሞ ፕሬዜዳንቱ ቅርበት ያላቸው አንድ ምንጭ ዛሬ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ ለቲክቫህ…
17 days ago
ud83dudea8 COURT UPDATE: u1260u121au1292u1236u1273 u1226u1235u1275 u1220u122bu1270u129eu127du1295 u1260u1218u130du12f0u120d u12e8u1270u12a8u1230u1230u12cd u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12ca "u1325u134bu1270u129b u12a0u12edu12f0u1208u1201u121d" u12a0u1208! #minnesota #stpaul #ethiopiancommunity #courtupdate #truecrime ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ud83dudea8 COURT UPDATE: u1260u121au1292u1236u1273 u1226u1235u1275 u1220u122bu1270u129eu127du1295 u1260u1218u130du12f0u120d u12e8u1270u12a8u1230u1230u12cd u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12ca \
1 month ago
ከስልክ ቁጥር ጋር የተያያዘ ግላዊ መረጃን በአርዲ ቻትቦት እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
How to Update the Personal Information Linked to Your Phone Number Using Ardi Chatbot?
#ardichatbot #ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia
1 month ago
u12a0u12e8u122d u120bu12ed u12e8u1240u1228u12cd u12e8u134cu12f0u122bu120d u1218u1295u130du1235u1275 #newsupdate #addisababa #habesha #ethiopia #geopolitics ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
አየር ላይ የቀረው የፌደራል መንግስት #newsupdate #addisababa #habesha #ethiopia #geopolitics
2 months ago
u12a8u12a0u120bu121bu1323 u12a5u12e8u1270u1230u121b u12ebu1208u12cd u1218u1228u1303 #newsupdate #raya #alamata #geopolitics #facebooknews ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ከአላማጣ እየተሰማ ያለው መረጃ #newsupdate #raya #alamata #geopolitics #facebooknews
2 months ago
#ngat_updates
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦
➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ።
➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT.
🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡

Seattle Update: የአሜሪካ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት፣ እሁድ ዕለት በሲያትል ሴንተር በተካሄደው የ'ባይት ኦፍ ሲያትል' የምግብ ፌስቲቫል ላይ በተከፈተ ተኩስ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፣ ሌሎች አምስት ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። የሲያትል ከተማ ከንቲባ ኬቲ ዊልሰን አንድ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን ገልጸዋል። ስለ ተጠርጣሪው ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ እስካሁን አልወጣም። የሲያትል ፖሊስ ዲፓርትመንት ጉዳዩን እያጣራ መሆኑን አስታውቋል።የሲያትል እሳት አደጋ መከላከያ ክፍል እንዳስታወቀው፣ የመጀመሪያ የህክምና እና አደጋ ጊዜ እርዳታ ሰጪዎች ከምሽቱ 12 ሰዓት (6 p.m.) ገደማ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ስፍራው ተሰማርተዋል።
Sponsored by
Surafel
3 months ago
#update
በሶማሊ ክልል በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ 12 ሰዎችን ለመቅበር የሄዱ ሶስት ሰዎች በአፈር መደርመስ ህይወታቸው አለፈ
በሶማሊ ክልል ፋፈን ዞን ቀብሪበያህ ወረዳ ጉዮው ቀበሌ በተከሰተ ከባድ የመኪና አደጋ በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል። አደጋው ሊከሰት የቻለው እሁድ ረፋድ ሶስት ሰዓት ላይ አንድ የአይሱዚ መኪና «ፎርስ» ተብሎ ከሚጠራ ሌላ ተሽከርካሪ ጋር በድንገት በመጋጨቱ ሲሆን በዚሁ አሳዛኝ አጋጣሚ የ12 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ አልፏል።
በተጨማሪም በአደጋው ሦስት ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል።የደረሰውን የትራፊክ አደጋ ተከትሎ በቀብር ላይ በነበሩ ወገኖች ላይ የመቃብር ቦታ አፈር ተደርምሶ ተጨማሪ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ10 በላይ ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የክልሉ ኮሚኒኬሽን ገልጿል ።
ቢሮዉ ባወጣዉ መግለጫ ህይወታቸውን ያጡትን ወገኖች ለመቅበር እየተደረገ በነበረ የቀብር ሥነ ሥርዓት ደግሞ ሌላ አሳዛኝ ክስተት ማጋጠሙን ገልጿል ። የቀብር ስነስርአት በመፈፀም በነበሩ ሀዘንተኞች ላይ የመቃብር ቦታ በመደርመሱ ህይወታቸውን ካጡት 3 ሰዎች በተጨማሪ ከ10 በላይ ሰዎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

4 months ago
BREAKING_UPDATE
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለኢራን፦ "ሚሳኤል ተኩሳችኋል፣ ይበቃችኋል! አሁኑኑ ወደ ድርድር ጠረጴዛ ተመለሱ!"
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤል እና በኢራን መካከል እየተካሄደ ስላለው ከፍተኛ የሚሳኤል ልውውጥ አስመልክቶ ለፎክስ ኒውስ በሰጡት አዲስ መግለጫ ለኢራን ቀጥተኛ መልዕክት አስተላልፈዋል።
"ለኢራን የምመክረው ነገር ቢኖር፦ ሚሳኤሎቻችሁን ተኩሳችኋል፣ ይበቃችኋል! አሁኑኑ ወደ ድርድር ጠረጴዛው ተመለሱና ስምምነት አድርጉ" በማለት ጥሪ አቅርበዋል።ትራምፕ ጥቃቱ ከዚህ በላይ እንዲቀጥል እንደማይፈልጉና የዋይት ሀውስ አስተዳደራቸው ወታደራዊ ፍጥጫው ቆሞ ሀገራቱ ወደ ዲፕሎማሲያዊ ንግግር እንዲመጡ ግፊት እንደሚያደርግ በንግግራቸው ፍንጭ ሰጥተዋል።

5 months ago
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎን ከባንክ ሂሳብዎ ጋር ለማስተሳሰር እነዚህን አማራጮችን ብቻ ይጠቀሙ፦
1. ባሉበት ሆነው id.et/connect ላይ ገብተው የሚፈልጉትን የባንክ ማስተሳሰሪያ ሊንክ በመጠቀም ማስተሳሰር ወይም
2. በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ማስተሳሰር ይችላሉ።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ የሚገኙ ዜጎች የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ ጋር እንዴት ያስተሳስራሉ?
በምዝገባ ወቅት የኢሜይል አድራሻ ካልሞሉ id.et/update (http://id.et/update) ላይ በመግባት የኢሜይል አድራሻዎን መጨመር/ መረጃዎን ማዘመን ይችላሉ።
የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ለማስተሳሰር የሚላክ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) ስልክ ቁጥር አጠገብዎ በማይኖርበት ሁኔታ በኢሜይል አድራሻዎ ይደርስዎታል።
ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ጉዳዮች፡-
👉 ከባንክ ወይም ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) በስልክ ተደውሎ የሚደረግ ምንም አይነት የማስተሳሰር ስራ የለም። ተቋሙን አስመስለው በስልክዎ በመደወል እናስተሳሰርላችሁ የሚሉ ጥሪዎች ተቀባይነት ስለማይኖራቸው፤ መረጃዎን አያጋሩ።
👉 የባንክ ሂሳብ ቁጥርዎን፣ የፋይዳ ቁጥርዎን እንዲሁም የይለፍ ቃሎችን (PASSWORDS) ለማንም ማጋራት የለብዎትም።
👉 “ፋይዳ መታወቂያዎን ከባንክ ጋር ለማስተሳሰር ይህን ሊንክ ይጫኑ” የሚሉ ትክክለኛ መሆናቸው የሚያጠራጥሩ የባንክ እና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) መሰል የፅሁፍ መልዕክቶችን መክፈት የለብዎትም።
👉 ባሉበት ሆነው ለማስተሳሰር https://id.et/connect ላይ ይግቡ።

Updated entertainment choices await you onboard. Fly with Ethiopian, sit back, relax, and enjoy every moment of the journey. #flyethiopian
5 months ago
በውጭ የሚኖሩ ዜጎች የፋይዳ መታወቂያ ቁጥርን ከባንክ ሂሳብ ጋር ለማስተሳሰር‼️
የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ቁጥር ጋር በማስተሳሰሩ ሂደት በውጭ ለሚኖሩ ዜጎች የማረጋገጫ ኮድ (OTP) በኢሜል የሚላክበት አሰራር መኖሩን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አሳውቋል።
የፕሮግራሙ የምዝገባ ኦፕሬሽን መሪ አቶ ሄኖክ ጥላሁን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ማብራሪያ፣ ዜጎች መረጃቸውን በኢሜል ጭምር በማስመዝገብ ከርቀት አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችሉ ገልጸዋል።
ብዙዎች የሚጠይቁትን “ ከሀገር ውጭ ያለን ሰዎች የማረጋገጫ ኮድ (OTP) በስልካችን ካልመጣልን ምን እናድርግ ? ” የሚለውን ስጋት በተመለከተ አቶ ሄኖክ ሲመልሱ “ ኢሜል ያላችሁ ሰዎች በፋይዳ ምዝገባቸው ላይ ኢሜላቸውን አብረው እንዲያስመዘግቡ በጣም ነው የምናበረታታው፣ ስልክ ቁጥሩ በተለያየ ምክንያት ቢጠፋ ወይም በኔትወርክ ምክንያት መልዕክት ባይቀበል፣ የማረጋገጫ ኮዱ (OTP) ወዲያውኑ አብሮ ኢሜሉን ላስመዘገበ ሰው ወደ ኢሜሉ ይገባል ” ብለዋል።
እንደ ሃላፊው ገለጻ፣ በአሁኑ ወቅት በርካታ ዜጎች በውጭ ሀገር ሆነው የኢሜል አማራጭን በመጠቀም የባንክ ሂሳባቸውንና የፋይዳ ቁጥራቸውን “ሀርሞናይዝ” እያደረጉ ይገኛሉ።
ይህ አገልግሎት እያንዳንዱ ባንክ ጋር በዲጂታል አማራጮች ስለተተገበረ፣ ተገልጋዮች በኢትዮጵያ ወሰን ውስጥ ብቻ ሳይሆኑ በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው የባንክ ቅርንጫፍ መሄድ ሳያስፈልጋቸው መስተናገድ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ፋይዳ ተመዝግበው ኢሜል ያላስመዘገቡ ካሉም " በፋይዳ የመረጃ ማሻሻያ ስርዓት ላይ መረጃ ማሻሻል እያደረጉ ኢሜላቸውን ቢያስገቡ ለሌላ ጊዜም ሲፈልጉት ይጠቅማቸዋል " ብለዋል።
በውጭ ሀገር የሚኖሩና እስካሁን የፋይዳ መታወቂያ ያልወሰዱ ዜጎችን በተመለከተም ኦፕሬሽን መሪው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
አቶ ሄኖክ በአሁኑ ወቅት የፋይዳ ምዝገባ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች (አቡዳቢና ዱባይ) ብቻ የተጀመረ በመሆኑ፣ በሌሎች ሀገራት ያሉ ዜጎች ባንኮች በሚጠይቋቸው መረጃዎች መሰረት ከዚህ አስገዳጅ ትስስር ለጊዜው ነፃ (Exempt) ሊደረጉ የሚችሉበት አሰራር መዘርጋቱን ጠቁመዋል።
“ ደንበኞቻቸው ውጭ ሀገር ነዋሪ ከሆኑና ሀገር ውስጥ የሌሉ መሆኑን የሚያስረዳ መረጃ ካቀረቡ፣ ከዚህ ትስስር ነፃ እንዲደረጉ ብሔራዊ ባንክ ለእያንዳንዱ ባንክ ሰርኩላር ልኳል ስለዚህ ውጭ ያሉ ሰዎች ስጋት እንዳይገባቸው ” ሲሉ አቶ ሄኖክ አረጋግጠዋል።
ሆኖም ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት ትራንዛክሽናቸው እንዳይገደብ የተመቻቸ ቢሆንም፣ ወደ ሀገር ቤት በሚመጡበት ጊዜ ግን ምዝገባውን እንዲያከናውኑ መክረዋል።
አቶ ሄኖክ የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አገልግሎቱን በውጭ ሀገራት ለማስፋፋት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጠቁመዋል።
በአሁኑ ወቅት ከ25 በላይ በሚሆኑ ዋና ዋና ከተሞች የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ጋር የማስተሳሰር የጊዜ ገደብ እስከ ግንቦት 6 ቀን መሆኑን ያስታወቁት ኦፕሬሽን መሪው፣ ተገልጋዮች የመጨረሻውን ቀን ጠብቀው ከሚፈጠር መጨናነቅ እንዲቆጠቡ አሳስበዋል።
" ጊዜው ሊያልቅ አንድ ቀን ሲቀረው የሚታየው ሩጫ አላስፈላጊ መጨናነቅንና በሲስተም ላይ ጫናን ያመጣል ዛሬ ይህንን መረጃ የሚሰሙ ሰዎች ጊዜ ሳይወስዱ አሁኑኑ የማስተሳሰር ስራቸውን እንዲያከናውኑ እንጠይቃለን ፣ ሂደቱ አምስት ደቂቃ እንኳን የማይወስድና በጣም ምቹ ነው " ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
በመረጃዎች መካከል ልዩነት (ለምሳሌ በስም አጻጻፍ ወይም በልደት ቀን) ካለ፣ ተገልጋዮች በፋይዳ የመረጃ ማሻሻያ (Update) ስርአት በመጠቀም በፍጥነት ማስተካከል እንደሚችሉና የማስተሳሰር ሂደቱም በመላ ሀገሪቱ እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ መጠናቀቅ እንዳለበት አሳስበዋል።
#tikvah
seledadotio

6 months ago
በአለም አቀፍ ደረጃ ሲፈለግ የነበረው አደገኛ የሰው አዘዋዋሪ በቁጥጥር ስር ዋለ
#ethiopia | በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና በዓለም አቀፉ የጸጥታ መረጃ ትብብር (ROCK) በተደረገ የተቀናጀ ኦፕሬሽን፣ ለዓመታት ሲፈለግ የነበረው አደገኛ የሰው አዘዋዋሪ ይትባረክ ዳዊት (ክብሮም) በትግራይ ክልል ሽረ ከተማ በቁጥጥር ስር ውሏል።
ይህ ግለሰብ በስዊድን፣ ሱዳን፣ ጅቡቲ እና ኬንያ ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት ክብሮም፣ ሙኒር፣ አድሀኖም እና አህመድ የተባሉ የሀሰት ስሞችን በመጠቀም ወንጀሉን ሲያስፋፋ የቆየ ሲሆን፣ ከእርሱ ጋር ዘጠኝ ግብረ-አበሮቹም አብረው ተይዘዋል።
ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ጅቡቲ፣ ኬንያ እና ሶማሊያ የተወጣጡ ከ3,000 በላይ ወጣቶችን ለከፍተኛ ስቃይ ዳርጓል።
በህገ-ወጥ ዝውውሩ ምክንያት የ100 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፣ በ50 ሴቶች ላይ ደግሞ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተፈጽሟል።
ወንጀለኞቹ ተጎጂዎችን ሊቢያ ውስጥ በሚገኙ 5 መጋዘኖች በማገትና ቤተሰቦችን በማስፈራራት ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ሲያንቀሳቅሱ እንደነበር ተደርሶበታል።
የፌደራል ፖሊስ የምርመራ መዝገቡን ለማጠናከር በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት (ሊቢያ፣ ቤልጂየም፣ ካናዳ እና እንግሊዝን ጨምሮ) ከሚገኙ 100 በላይ ምስክሮች ቃል ተቀብሏል። በአሁኑ ወቅት የተጠርጣሪዎቹ የባንክ ሂሳብና ንብረት የታገደ ሲሆን፣ መዝገቡ ለዓቃቤ ሕግ መላኩ ተገልጿል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ethiopia #federalpolice #humantrafficking #justice #shire #internationalcrime #news #update

7 months ago
የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እንደገለጸው ዛሬ ረቡዕ አመሻሽ ላይ የሸዋል ወር ጨረቃ ፍለጋ ይካሄዳል።
ዛሬ ጨረቃ ከታየች የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ሐሙስ ይውላል።
ዛሬ ጨረቃ ካልታየች ነገ ሐሙስ የረመዷን 30ኛው ቀን ሆኖ ይውላል ፤ በዓሉ ደግሞ አርብ ይውላል።
Stay Updated !
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
ዛሬ ጨረቃ ከታየች የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ሐሙስ ይውላል።
ዛሬ ጨረቃ ካልታየች ነገ ሐሙስ የረመዷን 30ኛው ቀን ሆኖ ይውላል ፤ በዓሉ ደግሞ አርብ ይውላል።
Stay Updated !
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
7 months ago
#update
" የሟቾች ቁጥር 107 ደርሷል " - የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ደምሴ አድማሱ (ዶ/ር)
⚫ " ከአንድ ወረዳ ብቻ 102 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ የ50 ሰዎችን አስክሬን ማግኘት አልተቻለም። "
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ፣ካምባ እና ቦንኬ ወረዳዎች በደረሰው የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ወደ 107 መድረሱን የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ደምሴ አድማሱ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ከሟቾቹ መካከል ከጋጮ ባባ ወረዳ ብቻ 102፣ ከካምባ ወረዳ 2 እንዲሁም ከቦንኬ ወረዳ 3 በድምሩ የ107 ሰዎች ሕይወት ማለፉን አስረድተዋል።
ደምሴ (ዶ/ር) እስካሁን በተከናወነው አስቸጋሪ ፍለጋ የ57 ሰዎች አስክሬን መገኘቱንና በጋጮ ባባ ወረዳ የቀሪ 50 ሰዎች አስክሬን እየተፈለገ መሆኑን ገልፀዋል።
የአከባቢው መልካምድር አስቸጋሪ መሆን አስክሬን ፍለጋውን ከባድ ማድረጉን የገለፁት የዞኑ አስተዳዳሪው ጉዳት ለደረሰባቸውና ለተፈናቀሉ ወገኖች አስቸኳይ የዕለት እርዳት እየተደረገ መሆኑን አስረድተዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ እየተከታተለ ተጨማሪ መረጃ የምያደርስ ይሆናል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሀዋሳ
#tikvahethiopiafamilyhawassa

#update🚨
#dubai
ከዛሬ ምሽት ጀምሮ የዱባይ ኤርፖርቶች በከፊል የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምሩ ተሰምቷል።
የዱባይ አውሮፕላን ማረፊያዎች ከዛሬ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ/ም ምሽት ጀምሮ ከዱባይ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ (DXB) እና ከዱባይ ወርልድ ሴንትራል-አል ማክቱም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ (DWC) ከፊል የበረራ አገልግሎት ዳግም እንደሚጀምሩ አሳውቀዋል።
ተጓዦች በሚመለከታቸው አየር መንገዶች አማካኝነት የበረራ ሰዓታቸው ካልተረጋገጠ በስተቀር ወደ አውሮፕላን ማረፊያዎቹ እንዳይመጡ ጥብቅ ማሳሰቢያ መተላለፉን ከዱባይ ሚዲያ ቢሮ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ/ም

" አሁንም ምዕመናን ተገድለዋል። እስካሁን 21 ምዕመናንን ቀብረን ተመልሰናል። ተመልሰው እዚያው ቀበሌ ገብተዋል፤ እየገደሉ ነው" - ወረዳ ቤተክህነት
➡️ " 21 መገደላቸውን ትክክለኛ መረጃ ደርሶናል። 8 የደረሱበት አልታወቀም። 8 ሆስፒታል ገብተዋል። ሁለት ታግተዋል " - የአርሲ ዞን ሀገረ ስብከት
⚫️ " የሚመለከተው አካል ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ ተጨማሪ የሰው ነፍስ እንዳይጠፋ የመከላከሉ ስራ ሊሰራ ይገባል " - ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ
ተደጋጋሚ ግድያ በሚፈጸምበት በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ በተፈጸመ አዲስ ጥቃት እስካሁን ባለው መረጃ ብቻ "21 ምዕመናን" በታጠቁ አካላት መገደላቸውን የወረዳው ቤተ ክህነት፣ የዞኑ ሀገረ ስብከት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አርሲ ዞን ሀገረ ስብከት የሽርካ ወረዳ ቤተክህነት አካል በሰጡን ቃል፣ "አሁንም ምዕመናን ተገድለዋል። እስካሁን 21 ምዕመናንን ቀብረን ተመልሰናል" ብለዋል።
ዛሬ ከሰዓት 12 ሰዓት ገደማ ይህን ያሉን እኚሁ የቤተ ክህነቱ አካል፣ የታጠቁት አካላት። "አሁንም ግድያ በፈጸሙበት ቀበሌ ገብተው እያቃጠሉ ነው። ያለው ሁኔታ በዚህ ላይ ነው ያለው" ሲሉም ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
አዱሱ ግድያ የተፈጸመው ትናንት (ሐሙስ የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ/ም) ጀምሮ መሆኑን ገልጸው፣ የታጠቁት አካላትን "አሁን እኔ እና አንተ በምናወራበት ሰዓት ለማጥቃት ተመልሰው እዚያው ቀበሌ ገብተዋል፤ እየገደሉ ነው" ነው ያሉት።
አመራሩ አዲሱ ግድያ የተፈጸመበት ቀበሌ በሽርካ ወረዳ ጃዌ ዋጩ እንደሚባል የገለጹ ሲሆን፣ አካባቢው አሁንም ከፍተኛ የስጋት ቀጠና ላይ በመሆኑ "ሰሚ ካለ" ትኩረት እንዲሰጥም የሚያሳስቡ መረጂዎችም ከስፍራው እየወጡ ናቸው።
ስለግድያው መረጃ ደርሶት እንደሆነ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ምላሽ የጠየቀው፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የአርሲ ዞን ሀገረ ስብከት በበኩሉ፣ ግድያው እንደአዲስ ተቀስቅሶ ከትናንት ጀምሮ እየተፈጸመ መሆኑን ከወረዳው ቤተክህነት ባገኘው መረጃ መረዳቱን ገልጿል።
አንድ የዞን ሀገረ ስብከቱ አመራር በሰጡን ቃል፣ "የተገደሉት 22 ናቸው እየተባለ ነው። 21 መገደላቸውን ግን ትክክለኛ መረጃ ደርሶናል" ሲሉም ተናግረዋል።
በደረሳቸው መረጃ መሰረት፣ "ሽርካ ወረዳ ጃዊ ቀበሌ ገበሬ ማህበር የካቲት 19 ቀን ለ20 አጥቢያ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ አንድ ካህን፣ ሁለት ሴቶች እና 18 ወንዶች በድምሩ 21 የንጹሐን ወገኖቻችን ህይወት አልፏል" ብለዋል።
እንዲሁም፣ "ሁለት ሰዎች በታጣቂዎች ታግተዋል። ሌሎች ስምንት ሰዎች ጠፍተው የደረሱበት አይታወቅም። ሌሎች ስምንት ደግሞ በጋምቤላ ሆስፒታል ህክምና ላይ ይገኛሉ" ሲሉ ገልጸውልናል።
የዞን ሀገረ ስብከቱ የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ/ም በመርቲ ወረዳ ፈረቀሳ በተባለ ቦታ አራት ሰዎች ተገድለው፣ ከ10 የሚልቁ አባወራ ቤቶች "ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን" አስታውሷል።
የሶማሌ እና ምሥራቅ አርሲ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ በበኩላቸው፣ በሽርካ ወረዳ ትናንት 21 ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውን፣ ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ገልጸው፣ ከሞቱት 21 ምዕመናን መካከል አንደኛው ካህን እንደሆኑ፣ የሁሉም ስርዓተ ቀብራቸው ዛሬ መፈጸሙን ተናግረዋል።
ሁለት ምእመናን መታፈናቸውን እና ስምንቱ የት እንደደረሱ እንደማይታወቅ በመግለጽ፣ የአርሲ ዞን ሀገረ ስብከትን ሀሳብ ተጋርተው፣ "ልጆቻችን ሞት የእኛም ሞት ነው" በማለት ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ተመኝተዋል።
"በከንቱ ስለምን ይገድሉናል? የሚመለከተው አካል ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ ተጨማሪ የሰው ነፍስ እንዳይጠፋ የመከላከሉ ስራ ሊሰራ ይገባል" ሲሉም አሳስበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#tikvahethiopiafamilyaa

የፈተና ቀኖቹ ላይ ማስተካከያ ተደረገ።
አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ሙሉ ቀን በሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች ላይ ማስተካከያ ተደርጓል።
አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት የሚሰጠው ፈተና ከጁምዓ ሶላት ስግደት ጋር በተያያዘ እንዲሁም ቅዳሜ በሚሰጡ ፈተናዎች ላይ የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በኩል ቅሬታዎች መቅረባቸውን ተከትሎ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስተካከያ ማድረጉ ታውቋል።
በዚህም አርብ በሁለተኛ ክፍለ-ጊዜ (ከ5:00-7:30) ፈተናዎች ላይ ሽግሽግ የተደረገ ሲሆን፤ ቅዳሜ ፈተናው የማይሰጥ ይሆናል።
ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተስተካከለውን መርሐግብር (ከላይ ተያይዟል) ለተፈታኝ ተማሪዎቻቸው በማስተዋወቅ ላይ ይገኛሉ።

የፈተና መርሐግብሩ ላይ ማስተካከያ ተደረገ።

የካቲት 19 ቀን 2018

8 months ago
ጎግል የክሮም ተጠቃሚዎች ብሮውዘራቸውን በአፋጣኝ እንዲያዘምኑ አሳሰበ።
ጎግል በክሮም ብሮውዘር ላይ የተገኘን እጅግ አደገኛ የሆነ የጥቃት ተጋላጭነት ለመጠገን አስቸኳይ የደህንነት ማሻሻያ ማውጣቱን አስታወቀ።
ይህ የጥቃት ተጋላጭነት "CVE-2026-2441" የተሰየመ ሲሆን፣ በጎርጎሮሳውያኑ 2026 ዓ/ም ክፍተት መሙያ የተደረገለት የመጀመሪያው ከፍተኛ የጥቃት ተጋላጭነት ሆኖ ተመዝግቧል።
ይህ የጥቃት ተጋላጭነት ክፍተት "Use-after-free" በሚባል የስህተት ዓይነት የተፈጠረ ነው።
የመረጃ መንታፊዎች (Hackers) ይህንን ክፍተት በመጠቀም የብሮውዘሩን ሲስተም ማሰናከል፣ መረጃዎችን መመንተፍ፣ ሌሎች ያልተፈለጉ ትዕዛዞችን በኮምፒውተራችሁ ላይ ማከናወን እንደሚችሉ ጎግል ገልጿል።
ጎግል እንዳረጋገጠው ይህንን ክፍተት በመጠቀም ጥቃት የሚያደርሱ አካላት በአሁኑ ወቅት በስፋት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ ብሏል።
ምን ማድረግ ይገባል?
ተጠቃሚዎች ጥቃቱን ለመከላከል ጎግል የለቀቃቸውን የሚከተሉትን የክሮም ብሮውዘር ስሪቶች #versions እንዲጠቀሙ ይመከራል፦
-ለዊንዶውስ #windows ) እና ለማክ #macos ተጠቃሚዎች፦ 145.0.7632.75/76
-ለሊኑክስ #linux ተጠቃሚዎች፦ 144.0.7559.75
#update እንዴት መተግበር ይቻላል?
1. በክሮም ብሮውዘርዎ ላይ በቀኝ በኩል ያሉትን ሦስት ነጥቦች ይጫኑ።
2. #help የሚለውን መርጠው #about_google_chrome የሚለውን ይጫኑ።
3. ብሮውዘሩ አዲስ ዝማኔ ካለ በራሱ ይፈልጋል፤ ፍለጋውን እንደጨረሰም #relaunch የሚለውን በመጫን ብሮውዘሩን እንደገና ያስጀምሩት። #insa

ፖለቲከኛ የሺዋስ አሰፋ ከእስር ተለቀቁ!
ፖለቲከኛ የሺዋስ አሰፋ ከእስር መፈታታቸውን የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዋና ፀሐፊ ሚስጥረሥላሴ ታምራት ለ አዲስ ስታንዳርድ አረጋግጠዋል።ዋና ፀሐፊዋ ፖለቲከኛው እና የኢሕአፓ የምርጫ ዕጩ በዛሬው ዕለት አስራ አንድ ሰዓት ገደማ መለቀቃቸውን ለጣቢያችን አመሻሹን ገልፀዋል።
ፖለቲከኛው በትናንትናው ዕለት መታሰሩን ከቤተሰቡ ለማረጋገጥ ችያለሁ ሲል ኢሕአፓ በዛሬው ዕለት ማስታወቁ የሚታወስ ነው። ፓርቲው በመግለጫው "ይህም በሰላማዊ መንገድ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በሚያደርጉ ዜጎች ላይ በመንግስት እየደረሰ ያለውን አፈና ከሚያሳዩ ተቆጥረው የማያልቁ ድርጊቶች ውስጥ አንዱ ሆኖ የሚጠቀስ ነው" ብሏል።
የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ቀደም ሲል "ሁከት በማነሳሳት" ተጠርጥረው አርብ ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ሙ በፖሊስ ቁጥጥር ውለው እንደነበር አይዘነጋም።በወቅቱ የፖለቲከኛው ባለቤት ወ/ሮ ሙሉ ብርሃን ሲቪል "የለበሱ የፖሊስ አባላት አርብ 1 ሰዓት ወደ መኖሪያ ቤታችን በመምጣት ለጥያቄ እንፈልግሃል በሚል ይዘውት ሂደዋል" ሲሉ ክስተቱን ለአዲስ ስታንድርድ አስረድተዋል።
አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ሳምንት እስር በኋላ ሰኔ 1/ 2016 ከእስር መፈታታቸው የሚታወስ ነው።
Via Addis Standard

Comments