5 months ago
#መረጃ
#ethiopia | ክብረት አበበ (የጠብታ አምቡላስ መስራች) world economic forum ስላበረከተው ሰብዓዊ ተግባርና ስለፈታው ችግር ከፍ ዓለምአቀፋዊ እውቅና ሰጥቶታል። እኛም ወገኖቹ ኩራት ተሰምቶናል። እንኳን ደስ ያለህ ክብሬ።
Congrats Kibret.
What you’ve done with Tebita Ambulance is impressive. You pushed emergency care forward and made real help reach people faster. You made us all proud. Huge respect for the impact you’ve made.
#አገኘሁ_አዳነ_ድልነሣሁ

7 months ago
#መረጃ #ፕሮፌሰር_በቀለ_መኮንን
#ethiopia | የቤት ሰው፣ መምህር፣ ባልደረባ፣ የሞያ አባት … ከፍ ሲል፣ ሲከብር፣ ድካሙ ፍሬ ሲያፈራ ወዘተ. ልብ ይሞላል። ጎሽ ደግ አረክ ልጃችን፣ ወንድማችን፣ የሞያ አባታችን ይባላል። እንኳን ደስ ያለህ/አለን።
በቀለ መኮንን ንጉሡ ባለግዙፍ ሰብዕና፣ ከሰው ፊት የሚያቀረቡት፣ የሚያኮራ፣ ጥንቅቅ ያለ ሙያተኛ፣ በጥረቱ ከጉልበተኞች ቅሚያና ንጥቂያ፣ ከሰሜነኛው ንፍቀ ክበብ (global north) በር ጠባቂነት በጥበብ ሾልኮ በርካታ ዓለማቀፍ መድረኮችን የተጋራ፣ ረብ ያለው ተግባር እየፈጸመ ያለ ሰው የሚሠራበት ተቋም #አዲስ_አበባ_ዮኒቨርስቲ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቶታል።
የ #አለ_የሥነጥበብና_ዲዛይን_ት_ቤት የመጀመርያው ሙሉ ፕሮፌሰርሽፕ ማዕረግ መሆኑ ነው። በቄ በድጋሚ እንኳን ደስ ያለህ።
ይህ ድል ለጥበብ ዘርፉ አርዓያነት ያለው ተግባር በመሆኑ ዩኒቨርስቲያችንም ምስጋና ይገባዋል።

ልጅ ቴዎድሮስ አበባው በሬፒን የሥነጥበብ አካዳሚ (ሩስያ) 🇷🇺
#ethiopia | የሀገራችን ልጅ ቴዎድሮስ አበባው በሬፒን የሥነጥበብ አካዳሚ (ሩስያ) የመመረቂያ የቀለም ቅብ ሥራው ጋር። ብዙ የሚያስመሰግኑ ልጆች አሉን።
እግዚአብሔር ይመስገን።
#አገኘሁ_አዳነ_ድልነሣሁ
#ethiopia | የሀገራችን ልጅ ቴዎድሮስ አበባው በሬፒን የሥነጥበብ አካዳሚ (ሩስያ) የመመረቂያ የቀለም ቅብ ሥራው ጋር። ብዙ የሚያስመሰግኑ ልጆች አሉን።
እግዚአብሔር ይመስገን።
#አገኘሁ_አዳነ_ድልነሣሁ
9 months ago
#ልባዊ_ምስጋና
#ethiopia | የብሔራዊ ኩራት ተቃራኒው፣ ብሔራዊ እፍረት/ውርደት/ ነው። ይሄን ውረደት ደግሞ በየደረጃው ስለምንካፈለው “የወል ሸክም” ይሆናል። ይሄውም በጦር ሽንፈት፣ በኢኮኖሚ ድቀት፣ በሞራል ውድቀት፣ በገናኖች ሁለንተናዊ ጫና በመጉበጥ የሚያቀረቅሩበት እዳ ውጤት ነው” National or collective shame ።
የቅኝ ገዢዎችን ቀንበር በአባቶቻችን ተጋድሎ ያመለጥነው ቢሆንም፣ “ድህነት” የምትባል ክፉ ስያሜ ስታቆስለን ኖራለች። በሰለጠነው ዓለም የተጓዘ ኢትዮዽያዊ የሚለማመደው አንድ ሀቅ “ኃይለኞች ፍትህ/ርትእ እንዳለቸው” ነው። might is right እንደሚሉት መሆኑ ነው። የኢኮኖሚ የበላይነት የሚያስከትላቸው የድል ዝርዝሮች ለዚህ አጭር ጽሑፍ ስለማይጠቅመኝ እዚህ ላይ እገታዋለሁ።
ብሔራዊ ኩራት፣ ቀና ብሎ መሄድ እንደ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ያለ ገናን ተግባር መፈጸም ይጠይቃል። ሕዳሴን ብዙዎቻችን “ዳግማዊ አደዋ” ስንለው ቆይተናል። “እውነት ነው” ትልቅ ድል ነው። ይህ የድልና የተጋድሎ ታሪክ በሀገሩና በሀገሬው የነቃ ተሳትፎ የተገኘ ቢሆንም፣ የውስጥና የውጭ ጫናን ተቋቁሞ፣ በብዙ መከራ ለፍጻሜ ማድረስ ቆራጥና ሀገር ወዳድ መሪ ይጠይቃል። እኒህ ሰው ደግሞ ዶ/ር ዐቢይ ሆነዋል።
በግሌ፣ በዚህ ዘመን ቀና የምልበት ድልና እድል ስለሰጡኝ፣ ሀገሬ ጀምራ ከዳር የማድረስ ብቃት እንዳላት ስላሳዮኝ፣ ሌላ ደግሞ ሌላ ተሻጋሪ ተስፋ እንዳለ በተግባር ስለገለጡልኝ፣ በጥቅሉ የምካፈለው ብሔራዊ ምልክት ስለሰጡኝ፣ ለክቡር ጠቅላይ ምንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ልባዊ ምስጋናየን አቀርባለሁ። እውነትም ንጋት።

Comments