1 month ago
አድናቂም ወዳጅ ይሆናል!
ጊዜው በ90 ዎቹ መጀመሪያ ግድም ነው፡፡ በቢሾፍቱ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ሳለን በሀገራችን ታዋቂ ከሚባሉት የሙዚቃ ባንዶች አንዱ የሜጋ አምፊ ቲያትር ራሚድ ባንድ ነበር።
አንድ ቀን ዝነኛው ራሚድ ባንድ የሙዚቃ ድግሱን ለማቅረብ፣ ከአዲስ አበባ ወደ ቢሾፍቱ መጥቶ ነበር፡፡ ከባንዱ ጋር ዝግጅታቸውን ሊያቀርቡ ከመጡት ተወዳጅና ታዋቂ አርቲስቶች መካከል፡- ላፎንቴኖች ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ ፣ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ፣ መልካሙ ተበጀ ፣ ጀማል መሀመድ(አቺኩዳ)፣ ፀደንያ ገ/ማርቆስ ፣ ማናልቦሽ ዲቦ፣ ደረጀና ሀብቴ፣ጥላሁን እልፍነህ ፣ ዘውዱ በቀለና ፊሊፕ ማርቲን ይገኙበታል፡፡
የሙዚቃ ዝግጅቱን ለመታደም የከተማችን ነዋሪ በወረፋ ነበር ወደ አዳራሹ የገባው፡፡ እኔም ዝግጅቱን በገጉት ሲጠባበቁ ከነበሩት መካከል አንዱ ነኝ፡፡ አርቲስቶችን ለማስፈረም ሁሉ በኪሴ በቂ ወረቀቶችን ይዤ ነበር የገባሁት፡፡ በወቅቱ ሁሉንም አርቲስቶች የማደንቅ ቢሆንም፣ በተለይ ደግሞ ኮሜዲያን ደረጀንና ሃብቴን ለማየትና ከተቻለም ለማስፈረም በእጅጉ ጓጉቼ ነበር።
በመጨረሻም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ታላቅ የሙዚቃ ድግስ በይፋ ተጀመረ፡፡ እውነት ለመናገር አንድም ቤቱ የቀረ የቢሾፍቱ ነዋሪ ያለ አይመስልም ነበር፡፡ በቴሌቪዥን መስኮት ብቻ የምናቃቸው ተወዳጅና ዝነኛ ድምጻውያን በየተራ መድረክ ላይ እየወጡ አቀነቀኑ፡፡ ታዳሚው አብሯቸው እየዘፈነ እንደጉድ ጨፈረ፡፡ አዳራሹን በአንድ እግሩ አቆመው፡፡
የመድረክ አጋፋሪው ጥላሁን እልፍነህ፣ በመቀጠል ሥራቸውን የሚያቀርቡት ሁለቱ ተወዳጅ ኮሜዲያን እንደሆኑ ሲያስተዋውቅ፣ ታዳሚው በጩኸትና በፉጨት ደስታውንና ፍቅሩን ገለጸ፡፡ ደረጀና ሃብቴም ወደ መድረኩ ወጥተው በማያልቀው ቀልዳቸውና ለዛቸው አዳራሹን በሳቅ ሞሉት፡፡
ሥራቸውን አቅርበው እንደጨረሱ ከተጠገጠገው ሰው መሃል እንዴት ተፈትልኬ እንደወጣሁ ሳላውቀው፣ ራሴን መድረኩ አጠገብ አገኘሁት፡፡ ከዚያም አሻቅቤ ወደ ደረጀና ሃብቴ እየተመለከትኩ፣ "ፈርሙልኝ" አልኳቸው - ያዘጋጀሁትን ወረቀት ዘርግቼ፡፡ አንዳቸው ስሜን ጠየቁኝ፡፡ ነገርኳቸው፡፡ ከዚያም ከመድረኩ ጀርባ (ባክ ስቴጅ)ይዘውኝ ገቡ። እዚያ ሌሎችም ታዋቂ አርቲስቶች ነበሩ፡፡ አጋጣሚውን ተጠቅሜ ሁሉንም አስፈረምኳቸው፡፡
ተልዕኮዬን አጠናቅቄ ከመሄዴ በፊት ግን ኮሜዲያን ሀብቴ ምትኩ ለእነርሱ ከተዘጋጀው ሳንዱች ላይ አንስቶ እንድበላ ጋበዘኝ፡፡ በጣም ነበር ደስ ያለኝ፡፡ በአንዳች በማላውቀው ስሜት ተጥለቅልቄ ነበር፡፡ በቲቪ ብቻ እያየኋቸው የማደንቃቸውና የምወዳቸው ደረጀና ሀብቴ፣ የቅርብ ጓደኞቼ የሆኑ ያህል ተሰምቶኝ ነበር ብል ፈጽሞ አላጋነንኩም፡፡
ከዚያን ጊዜ በኋላ ታዲያ ደረጀና ሃብቴ እንዲሁም ሌሎች አርቲስቶች የፈረሙልኝን ወረቀት ት/ቤት ድረስ በመውሰድ ለጓደኞቼ እያሳየሁ፣ "ደረጃዬን" እንዲያውቁልኝ እጋጋጥ እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ "እኔኮ ከደረጄና ሃብቴ ጋር ጓደኛ ነኝ" እያልኩኝ፣ አብሬያቸው ሳንድዊች መብላቴን ሁሉ በማስረጃነት አቀርብ ነበር፡፡
ይሄ ሁሉ የሆነው በታዳጊነት ዕድሜ ላይ ነው - በተማሪነት ዘመን፡፡ ዛሬ ላይ ተወዳጁ ኮሜዲያን ደረጀ የቅርብ ጓደኛዬና ወዳጄ ብቻ ሳይሆን ወንድሜም ጭምር ነው፡፡
ደሬ፤ እንኳን ተወለድክልን !
ረዥም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ!
አክባሪህና ወዳጅህ ቴዎድሮስ ታደሰ አየለ

4 months ago
አዲሱ Tecno Camon 50
የውበትና የቴክኖሎጂ ጥምረት! ✨
የቴክኖሎጂው ዓለም አዲስ ንጉሥ አግኝቷል!
አዲሱ Tecno Camon 50 እጅግ ማራኪ ዲዛይንን ከዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ጋር አቀናጅቶ፣ በተለያዩ ውብ የከለር አማራጮች ለእናንተ ቀርቧል።
ይህ ስልክ ዝም ብሎ ስልክ ሳይሆን፣ የእናንተን ማንነት የሚገልጽና "ዘንጦ የሚያዘንጣችሁ" ልዩ ምርት ነው።
ለምን Camon 50?
ማራኪ ዲዛይን፦
አይንን የሚስብና በእጅ ሲያዙት ምቾት የሚሰጥ ዘመናዊ ቅርጽ።
ከፍተኛ ደረጃ ቴክኖሎጂ፦
ፈጣን አፈጻጸምና በዓይነቱ ልዩ የሆነ የካሜራ ጥራት።
የከለር አማራጮች፦
እንደ ምርጫችሁ የሚሆኑና የፋሽን መግለጫ የሆኑ ቀለማት።
"አይኖን ሳያሹ የራሶ ሊያረጉት የሚገባ፣ የሚመጥኖት ስልክ ነው!"
#getu #tecnocamon50 #tecnoethiopia #smartphone2026 #technews #mobilereview #addisababa #ethiopia #fashiontech #ቴኖ #ካሞን50 #ቴክኖሎጂ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

11 months ago
የዓባይ ወንዝ ነገር ...
#ethiopia | ከቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተነስተናል። በካፒቴኖቹ ናሆም መስፍን ( ዋና አብራሪ) ፣ ጸጋዬ መንጌ እና ግሩም አስናቀ የሰማዩ ጢያራ ይዘው፣ በ 24 ሺህ ጫማ ከፍታ ነጉዱ። አየር ላይ - እፀገነት አማረ እና ኤዶም አሰፋ ሽር ብትን እያሉ በክብር አስተናገዱን።
ከ1 ሰዓት ከ አሥር ደቂቃ በረራ በኋላ የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ አረፍን።
ወጭው
በጠዋቱ 30 ዲግሪ ሴንቲግሬድ የመቁት መጠን ያሳያል።
* * *
የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ፤ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ በመተከል ዞን፣ ቡአምዛ ቀበሌ፣ በጉባ ሲርቦ በለብያታና ነግሮ ተራሮች መካከል ይገኛል፡፡
ግድቡ ከኢትዮ ሱዳን ድንበር ከ20 እስከ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
ከናይል ወንዝ መነሻ ምንጭ አንስቶ እስከ ግብጽ ሜዲትራንያን ዳርቻ ድረስ ‹‹የዓባይ ልጆች›› በድህነት ወለል የሚኖሩ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ሩዋንዳ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎና ግብጽ በዓባይ ወንዝ እትብት የተሳሰሩ የአንድ ሥልጣኔ፤ የአንድ ወንዝ ልጆች ናቸው - የዓባይ ልጆች፡፡
ከዓባይ ወንዝ፤ ከኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር ተያየን።
የዓባይ ወንዝ ከኢትዮጵያ ውሃውንና አፈሩን ጠራርጎ ያለማንም ከልካይ ለዘመናት መፍሰሱ ክፉኛ ያስቆጣቸው ገጣሚና ባለቅኔ ኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው)፣ ወንዙን እንደሰው በስንኝ ‹‹እናትክን!›› ያሉት ትውስ አለኝ።
«እናትክን!» በሉልኝ
‹‹… ይፈሳል ይሉኛል፣ አባይ ዐይኑ ይፍሰስ
ያን ስንቱን ወገኔን የውሃ እጦት ሲያምስ
የድርቀት ጋንጩራ ሲበላ ስንቱን ነፍስ፣
ውሃ ውሃ እያለ ለጋው ሲቀነጠስ
ናይል አባያችን አለ ነበር ሲፈስ
ለፈፀመው ደባ ለሰራውም ግፉ
«እናትክን!» በሉልኝ በዚያ የምታልፉ …››
ገጣሚና ባለቅኔ ኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው) ዓባይ በኩራት ሲገማሸር ዛሬ በተመለከቱት ብዬ ከልቤ፤ በክብር ተመኘሁ። የዘመናት ኡኡታ፤ የማንቂያ ደወል ድምፃቸው ይሰማኛል።
በኢትዮጵያ ሬዲዮ የሚሰረቀረቀው ዜማን ላስታውሳችሁ ...
ወንዞች ይገደቡ ይዋሉ ለልማት
በከንቱ ፈሰዋል ለብዙ ሺህ ዓመታት
ይውጡ ማዕድናት ለሀገራችን ጥቅም
ህዝቧም ታጥቆ ይስራ በተሻለው አቅም
ተነሳ ተራመድ ክንድህን አበርታ
ለሀገር ብልፅግና ለወገን መከታ
ሀ ሁ ኢትዮጵያ ትቅደም (2)
***
👉 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
* ከ13 ተርባይኖች 5,150 ሜጋዋት ያመነጫሉ
* እስካሁን ከ71 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ ውሃ ይዟል። ቀሪውን 2.1 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በመጪዎቹ 7-10 ቀናት ውስጥ ይያዛል።
* በግድቡ የተያዘው ውሃ ወደኋላ ከ246 ኪሎ ሜትር በላይ ይተኛል።
* ኢትዮጵያ ገንብታ ባጠናቀቀችው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አማካኝነት ኃይል እያገኘች ትገኛለች።
* የኃይል ማመንጫ ግድቡ ነሐሴ 24/2017 ላይ 2530 ሜጋ ዋት በማመንጨት ኃይል መስጠት ችሏል።
* የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋናው ግድብ በ1.8 ኪሎ ሜትር እርዝማኔና 145 ሜትር ከፍታ ተገንብቶ ተጠናቋል።
* በአጠቃላይ ከ10 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር ያህል ኮንክሪት (RCC) ሙሌት ተካሂዷል።
* የግድቡ የስረኛው ክፍል 150 ሜትር ስፋት አለው። የላይኛው ክፍል ደግሞ 11 ሜትር ስፋት ሲኖረው ሁለት መኪኖችን ጎን ለጎን ማሳለፍ ይችላል።
* በግድቡ የውጨኛው ክፍል የሚታዩት የብረት አሸንዳዎች በግራ እና በቀኝ በኩል ላሉ ኃይል የሚያመነጩ ተርባይኖች ውኃ የሚተላለፍባቸው ሲሆን እያንዳንዳቸው 8.5 ሜትር ዲያሜትር ስፋት አላቸው። 300 ሜትር ኪዩብ በሰከንድ ማሳለፍ አቅም አላቸው።
* በግራ የኃይል ማመንጫ 7 ተርባይኖች፤ በቀኝ የኃይል ማመንጫ ደግሞ 6 ተርባይኖች ሙሉ ለሙሉ ተከላቸው ተጠናቋል። ከእነዚህ ተርባይኖች 5150 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት ይቻላል።
* ከዚህ ውስጥ 3ቱ የቅድመ ኃይል ተርባይኖች በመጠን አነስ ያሉ ሲሆን ቀሪዎቹ 10 ተርባይኖች እያንዳንዳቸው 400 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም አላቸው።
* ግድቡ ያመነጨው ኃይል በሁለት መስመሮች ማለትም በጣና በለስ አድርጎ በደብረ ማርቆስ እንደዚሁም በአሶሳ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ብሔራዊ የኃይል ቋት በመግባት ላይ ይገኛል።
* የሳድል ዳሙ ርዝመቱ 5.2 ኪሎ ሜትር እና 50 ሜትር ከፍታ ላይ ሆኖ ሙሉ ለሙሉ በ15 ሚሊየን ሜትሪክ ኪዩብ ድንጋይ የተሞላ ነው። የተያዘው ውሃ ሾልኮ እንዳያልፍ ከ30-40 ሴንቲ ሜትር ውፍረት ባለው ኮንክሪት ተለብጧል።
* የኮሬቻ (saddle dam) 74 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ለመያዝ ወይም የሚያመነጨውን 5150 ሜጋዋት ለማመንጨት የሚያስፈልገውን የውሃ መጠን ለመያዝ በጣም አስፈላጊ ነው። የኮሬቻ ግድብ (Saddle Dam) ከዋናው ግድብ በ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
***
ከአንጋፋው ገጣሚና ፀሐፌ ተውኔት ጌትነት እንየው ጋር ከታላቁ ህዳሴ ግድብ አናት ላይ ቆመናል።
ዛሬ እዚህ የተገኘነው ከዓባይ ወንዝ፣ ከኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በተያያዘ በተለያዩ ሙያ የሠሩ ሙያተኞች በክብር መጋበዛችንን አስረድተውናል።
ጠሪ አክባሪ ይስጥልን።
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከሠራኋቸው በርካታ ዘጋቢ ፊልሞች ( Documentaries) መካከል "የዓባይ ልጆች" አንዱ ነበር። አቶ ዓባይ ምህረት፣ የስድስት ልጆች አባት ሲሆኑ፣ የሁሉም ልጆቻቸው ስም አወጣጥ ከዓባይ ወንዝ ጋር በቀጥታ የተቆራኘ ነው፡፡
‹‹የሰው ማንነቱ ከስሙ ይጀምራል›› ይላሉ - አቶ ዓባይ፡፡
ተፈራ ዓባይ
ስንታየሁ ዓባይ
ተናኘ ዓባይ
የግብፅ ሕይወት ዓባይ
ይገደብ ዓባይ
ይታያል ዓባይ።
‹‹የአባይን ወንዝ መሻገር የሚያስፈራው የውሃ ሙላቱ ብቻ አልነበረም፡፡ አደገኛውና ትልቁ የአዞ ዝርያ በአባይ ወንዝ ውስጥ ነው የሚገኘው፡፡ በአማካይ ከ6 እስከ 8 ሜትር ርዝመት ያለው እና የ‹‹ናይል አዞ›› በመባል የሚታወቀው እጅግ አደገኛ አዞ፤ (አረንጓዴ ቀለምና 360 ዲግሪ ማየት የሚችል ዓይን አለው)፡፡ የዓባይን ወንዝ የምንሻገረው በድልድይ አልነበረም፡፡ የዓባይ ወንዝ ዋናተኞች ሰውንም፣ ከብቱንም፣ ዕቃውንም በበሬ ቁርበት አዝለው ነበር። በውሃ ሙላትና በአዞ ጥቃት እየራዱና እየፈሩ የሚያሻግሩት››
ነበር ...
ትናንት።
***
"የዓባይ ልጅ ነኝ እኔ--"
ይኸው በአዲስ ዘመን አዲስ ቃል ዘመረ
ከራሱ ታረቀ ካፈሩ መከረ
ለሀገሩ ቆመ በሀገሩ አደረ
ዜማና ቅኝቱ ረገደ ምቱ
ከጊዜ ከትውልድ ከሀቅ ሰመረ
ሃገርን ባንድ ነዶ ባንድ ልብ አሰረ
ይኸው ካይናችን ስር ከእውነት የነጠረ ከእምነት የጠጠረ
ዓባይ ሃረግ ሆነ ከደም የወፈረ፡
የአንድ ወንዝ ልጅ ሁሉ ይህን የዓባይ ሀረግ ከእምነትህ ጋር ቋጥረህ
ከጋራ አንገት መድፋት ከጋራ መሳቀቅ ከጋራ አፍረት ወጥተህ
በያለህበቱ በየዓለማቱ ጥግ በአንተነትህ ኮርተህ
አንተ ማነህ ሲሉህ
ከወዴት ነህ ሲሉህ
በሙሉ ራስነት አንገትህን አቅንተህ
ድምጽህን ከፍ አድርገህ
ደረትህን ነፍተህ
የዓባይ ልጅ ነኝ እኔ
ጦቢያ ናት ሀገሬ በል አፍህን ሞልተህ…
-ገጣሚ ጌትነት እንየው-
***
ዛሬ
ታሪክ ተቀየረ።
ንጋት ሐይቅ ላይ ቆመናል።
ሁሉም ኢትዮጵያዊ፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ( በሀገር ውስጥ በባህር ማዶ) ያሉ ሁሉ "ህዳሴ"ን -"ንጋት"ን እንዲመለከቱ ጉዞ መመቻቸት ይኖርበታል።
ማየት ማመን ነው!
ማየት ኩራት ነው!
እናንት ያገሬ ልጆች
ኑ
የሥራ፤ ሕያው ሐውልታችሁን መርቁ
#ታላቁየኢትዮጵያህዳሴግድብ #dam #ethiopiandam

* "ቬሎሲቲ ኤክስፕረስ በመንግስት የተሠጠውን ሀላፊነት በአግባቡ እየተወጣ ነው።" ~ አቶ ያብባል አዲስ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ
* "በአጭር ጊዜው ከትርፍ ላይ ህዝብ ማገልገል በመቻላችን ከፍተኛ ኩረት ይሠማናል።" ~ አቶ በላይነህ ክንዴ የቢኬጂ ቦርድ ሠብሳቢ
#ethiopia | የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ አካል የሆነውና በብዙሃን ትራንስፖርት ዘርፍ የተሠማረው ቬሎሲቲ ኤክስፕረስ
በዛሬው እለት ለባስ ካፒቴኖችና ሆስቴሶች የእውቅናና የምስጋና ፕሮግራም አዘጋጂቷል ።
በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የከተማ አስተዳድሩ ትራንስፖርት ቢሮ ሀ#ላፊ አቶ ያብባል አዲስ እንደገለጽት ቬሎሲቲ ኤክስፕረስ ባለፍት 3 ወራት መንግስት የሠጠውን ተልዕኮ በአግባቡ የተወጣ ሲሆን ዘመናዊ የክፍያ ስርዓት እውን በማድረግም በብዙሃን ትራንስፖርት ዘርፍ የራሱን አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል ብለዋል አቶ ያብባል።
ቬሎስቲ አጭር ጊዜ ቢሆነውም ሠራተኞችን ለማበረታታት ያካሄደው የእውቅና ዝግጂትም በቀጣይ ህብረተሠቡ የተሻለ አገልግሎት እንዲያገኝ የሚያበረታታት ይሆናል ብለዋል ቢሮ ሃላፊው።
የቢኬጂ ቦርድ ሠብሳቢ ባለሃብቱ አቶ በላይነህ ክንዴ በበኩላቸው የቪሎሲቲ እውን መሆን በቡዙሃን ትራንስፖርት ዘርፍ የበኩላችንን ሚና እንድንወጣና በከተማው ውስጥ ያለው የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ በሚደረገው ጥረት ውስጥ እኛም የራሣችንን አበርክቶ እንድንወጣ እድሉን ያገኘንበት በመሆኑት ከፍተኛ ኩራት የሠማናል ብለዋል።
ዛሬ በተካሄደው የእውቅና መርሃ ግብር በስራቸው ከፍተኛ አፈጻጸም ላሣዩ ካፒቲኖችና ሆስቴሶች እንዲሁም ድጋፍ ሠጭ ባለሙያዎች የገንዘብና ሠርተፊኬት ሽልማት ተደርጓል።
ቬሎሲቲ ስራ ከጀመረ 3 ወራት ቢሆኑትም ባለፍት 3 ወራት በ6 መነሻዎች በ16 መዳረሻዎች ከ9 ሚሊዬን በላይ ተጓዦችን ማጓጓዝ ችሏል።
ቢኬጂ
የታታሪዋ ኢትዮጵያ ተምሣሌት

1 year ago
አድናቂም ወዳጅ ይሆናል!
ጊዜው በ90 ዎቹ መጀመሪያ ግድም ነው፡፡ በቢሾፍቱ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ሳለን በሀገራችን ታዋቂ ከሚባሉት የሙዚቃ ባንዶች አንዱ የሜጋ አምፊ ቲያትር ራሚድ ባንድ ነበር።
አንድ ቀን ዝነኛው ራሚድ ባንድ የሙዚቃ ድግሱን ለማቅረብ፣ ከአዲስ አበባ ወደ ቢሾፍቱ መጥቶ ነበር፡፡ ከባንዱ ጋር ዝግጅታቸውን ሊያቀርብ ከመጡት ተወዳጅና ታዋቂ አርቲስቶች መካከል፡- ላፎንቴኖች ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ ፣ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ፣ መልካሙ ተበጀ ፣ ጀማል መሀመድ(አቺኩዳ)፣ ፀደንያ ገ/ማርቆስ ፣ ማናልቦሽ ዲቦ፣ ደረጀና ሀብቴ፣ጥላሁን እልፍነህ ፣ ዘውዱ በቀለና ፊሊፕ ማርቲን ይገኙበታል፡፡
የሙዚቃ ዝግጅቱን ለመታደም የከተማችን ነዋሪ በወረፋ ነበር ወደ አዳራሹ የገባው፡፡ እኔም ዝግጅቱን በገጉት ሲጠባበቁ ከነበሩት መካከል አንዱ ነኝ፡፡ አርቲስቶችን ለማስፈረም ሁሉ በኪሴ በቂ ወረቀቶችን ይዤ ነበር የገባሁት፡፡ በወቅቱ ሁሉንም አርቲስቶች የማደንቅ ቢሆንም፣ በተለይ ደግሞ ኮሜዲያን ደረጀንና ሃብቴን ለማየትና ከተቻለም ለማስፈረም በእጅጉ ጓጉቼ ነበር።
በመጨረሻም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ታላቅ የሙዚቃ ድግስ በይፋ ተጀመረ፡፡ እውነት ለመናገር አንድም ቤቱ የቀረ የቢሾፍቱ ነዋሪ ያለ አይመስልም ነበር፡፡ በቴሌቪዥን መስኮት ብቻ የምናቃቸው ተወዳጅና ዝነኛ ድምጻውያን በየተራ መድረክ ላይ እየወጡ አቀነቀኑ፡፡ ታዳሚው አብሯቸው እየዘፈነ እንደጉድ ጨፈረ፡፡ አዳራሹን በአንድ እግሩ አቆመው፡፡
የመድረክ አጋፋሪው ጥላሁን እልፍነህ፣ በመቀጠል ሥራቸውን የሚያቀርቡት ሁለቱ ተወዳጅ ኮሜዲያን እንደሆኑ ሲያስተዋውቅ፣ ታዳሚው በጩኸትና በፉጨት ደስታውንና ፍቅሩን ገለጸ፡፡ ደረጀና ሃብቴም ወደ መድረኩ ወጥተው በማያልቀው ቀልዳቸውና ለዛቸው አዳራሹን በሳቅ ሞሉት፡፡
ሥራቸውን አቅርበው እንደጨረሱ ከተጠገጠገው ሰው መሃል እንዴት ተፈትልኬ እንደወጣሁ ሳላውቀው፣ ራሴን መድረኩ አጠገብ አገኘሁት፡፡ ከዚያም አሻቅቤ ወደ ደረጀና ሃብቴ እየተመለከትኩ፣ "ፈርሙልኝ" አልኳቸው - ያዘጋጀሁትን ወረቀት ዘርግቼ፡፡ አንዳቸው ስሜን ጠየቁኝ፡፡ ነገርኳቸው፡፡ ከዚያም ከመድረኩ ጀርባ (ባክ ስቴጅ)ይዘውኝ ገቡ። እዚያ ሌሎችም ታዋቂ አርቲስቶች ነበሩ፡፡ አጋጣሚውን ተጠቅሜ ሁሉንም አስፈረምኳቸው፡፡
ተልዕኮዬን አጠናቅቄ ከመሄዴ በፊት ግን ኮሜዲያን ሀብቴ ምትኩ ለእነርሱ ከተዘጋጀው ሳንዱች ላይ አንስቶ እንድበላ ጋበዘኝ፡፡ በጣም ነበር ደስ ያለኝ፡፡ በአንዳች በማላውቀው ስሜት ተጥለቅልቄ ነበር፡፡ በቲቪ ብቻ እያየኋቸው የማደንቃቸውና የምወዳቸው ደረጀና ሀብቴ፣ የቅርብ ጓደኞቼ የሆኑ ያህል ተሰምቶኝ ነበር ብል ፈጽሞ አላጋነንኩም፡፡
ከዚያን ጊዜ በኋላ ታዲያ ደረጀና ሃብቴ እንዲሁም ሌሎች አርቲስቶች የፈረሙልኝን ወረቀት ት/ቤት ድረስ በመውሰድ ለጓደኞቼ እያሳየሁ፣ "ደረጃዬን" እንዲያውቁልኝ እጋጋጥ እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ "እኔኮ ከደረጄና ሃብቴ ጋር ጓደኛ ነኝ" እያልኩኝ፣ አብሬያቸው ሳንድዊች መብላቴን ሁሉ በማስረጃነት አቀርብ ነበር፡፡
ይሄ ሁሉ የሆነው በታዳጊነት ዕድሜ ላይ ነው - በተማሪነት ዘመን፡፡ ዛሬ ላይ ተወዳጁ ኮሜዲያን ደረጀ የቅርብ ጓደኛዬና ወዳጄ ብቻ ሳይሆን ወንድሜም ጭምር ነው፡፡
ደሬ፤ እንኳን ተወለድክልን !
ረዥም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ!
አክባሪህና ወዳጅህ ቴዎድሮስ ታደሰ አየለ
ጊዜው በ90 ዎቹ መጀመሪያ ግድም ነው፡፡ በቢሾፍቱ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ሳለን በሀገራችን ታዋቂ ከሚባሉት የሙዚቃ ባንዶች አንዱ የሜጋ አምፊ ቲያትር ራሚድ ባንድ ነበር።
አንድ ቀን ዝነኛው ራሚድ ባንድ የሙዚቃ ድግሱን ለማቅረብ፣ ከአዲስ አበባ ወደ ቢሾፍቱ መጥቶ ነበር፡፡ ከባንዱ ጋር ዝግጅታቸውን ሊያቀርብ ከመጡት ተወዳጅና ታዋቂ አርቲስቶች መካከል፡- ላፎንቴኖች ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ ፣ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ፣ መልካሙ ተበጀ ፣ ጀማል መሀመድ(አቺኩዳ)፣ ፀደንያ ገ/ማርቆስ ፣ ማናልቦሽ ዲቦ፣ ደረጀና ሀብቴ፣ጥላሁን እልፍነህ ፣ ዘውዱ በቀለና ፊሊፕ ማርቲን ይገኙበታል፡፡
የሙዚቃ ዝግጅቱን ለመታደም የከተማችን ነዋሪ በወረፋ ነበር ወደ አዳራሹ የገባው፡፡ እኔም ዝግጅቱን በገጉት ሲጠባበቁ ከነበሩት መካከል አንዱ ነኝ፡፡ አርቲስቶችን ለማስፈረም ሁሉ በኪሴ በቂ ወረቀቶችን ይዤ ነበር የገባሁት፡፡ በወቅቱ ሁሉንም አርቲስቶች የማደንቅ ቢሆንም፣ በተለይ ደግሞ ኮሜዲያን ደረጀንና ሃብቴን ለማየትና ከተቻለም ለማስፈረም በእጅጉ ጓጉቼ ነበር።
በመጨረሻም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ታላቅ የሙዚቃ ድግስ በይፋ ተጀመረ፡፡ እውነት ለመናገር አንድም ቤቱ የቀረ የቢሾፍቱ ነዋሪ ያለ አይመስልም ነበር፡፡ በቴሌቪዥን መስኮት ብቻ የምናቃቸው ተወዳጅና ዝነኛ ድምጻውያን በየተራ መድረክ ላይ እየወጡ አቀነቀኑ፡፡ ታዳሚው አብሯቸው እየዘፈነ እንደጉድ ጨፈረ፡፡ አዳራሹን በአንድ እግሩ አቆመው፡፡
የመድረክ አጋፋሪው ጥላሁን እልፍነህ፣ በመቀጠል ሥራቸውን የሚያቀርቡት ሁለቱ ተወዳጅ ኮሜዲያን እንደሆኑ ሲያስተዋውቅ፣ ታዳሚው በጩኸትና በፉጨት ደስታውንና ፍቅሩን ገለጸ፡፡ ደረጀና ሃብቴም ወደ መድረኩ ወጥተው በማያልቀው ቀልዳቸውና ለዛቸው አዳራሹን በሳቅ ሞሉት፡፡
ሥራቸውን አቅርበው እንደጨረሱ ከተጠገጠገው ሰው መሃል እንዴት ተፈትልኬ እንደወጣሁ ሳላውቀው፣ ራሴን መድረኩ አጠገብ አገኘሁት፡፡ ከዚያም አሻቅቤ ወደ ደረጀና ሃብቴ እየተመለከትኩ፣ "ፈርሙልኝ" አልኳቸው - ያዘጋጀሁትን ወረቀት ዘርግቼ፡፡ አንዳቸው ስሜን ጠየቁኝ፡፡ ነገርኳቸው፡፡ ከዚያም ከመድረኩ ጀርባ (ባክ ስቴጅ)ይዘውኝ ገቡ። እዚያ ሌሎችም ታዋቂ አርቲስቶች ነበሩ፡፡ አጋጣሚውን ተጠቅሜ ሁሉንም አስፈረምኳቸው፡፡
ተልዕኮዬን አጠናቅቄ ከመሄዴ በፊት ግን ኮሜዲያን ሀብቴ ምትኩ ለእነርሱ ከተዘጋጀው ሳንዱች ላይ አንስቶ እንድበላ ጋበዘኝ፡፡ በጣም ነበር ደስ ያለኝ፡፡ በአንዳች በማላውቀው ስሜት ተጥለቅልቄ ነበር፡፡ በቲቪ ብቻ እያየኋቸው የማደንቃቸውና የምወዳቸው ደረጀና ሀብቴ፣ የቅርብ ጓደኞቼ የሆኑ ያህል ተሰምቶኝ ነበር ብል ፈጽሞ አላጋነንኩም፡፡
ከዚያን ጊዜ በኋላ ታዲያ ደረጀና ሃብቴ እንዲሁም ሌሎች አርቲስቶች የፈረሙልኝን ወረቀት ት/ቤት ድረስ በመውሰድ ለጓደኞቼ እያሳየሁ፣ "ደረጃዬን" እንዲያውቁልኝ እጋጋጥ እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ "እኔኮ ከደረጄና ሃብቴ ጋር ጓደኛ ነኝ" እያልኩኝ፣ አብሬያቸው ሳንድዊች መብላቴን ሁሉ በማስረጃነት አቀርብ ነበር፡፡
ይሄ ሁሉ የሆነው በታዳጊነት ዕድሜ ላይ ነው - በተማሪነት ዘመን፡፡ ዛሬ ላይ ተወዳጁ ኮሜዲያን ደረጀ የቅርብ ጓደኛዬና ወዳጄ ብቻ ሳይሆን ወንድሜም ጭምር ነው፡፡
ደሬ፤ እንኳን ተወለድክልን !
ረዥም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ!
አክባሪህና ወዳጅህ ቴዎድሮስ ታደሰ አየለ
1 year ago
አድናቂም ወዳጅ ይሆናል!
#ethiopia | ጊዜው በ90 ዎቹ መጀመሪያ ግድም ነው፡፡ በቢሾፍቱ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ሳለን በሀገራችን ታዋቂ ከሚባሉት የሙዚቃ ባንዶች አንዱ የሜጋ አምፊ ቲያትር ራሚድ ባንድ ነበር።

አክባሪህና ወዳጅህ
ቴዎድሮስ ታደሰ አየለ

ጣልያኖቹ ጅማን በፍቅር ይወዷታል
#yederaw | ጅማን ፒኮሎ ሮማ "ትንሿ ሮም" የሚሏት ጥለዋት የመጡትን ሮምን ስለምትመስላቸው ነበር በርግጥ አሁን ትልቋን ሮም ለመምሰል ተቃርባለች::
ይች ጥንታዊት ከተማ አሁን ለነዋሪዎቿ ምቹ ፤ ውብ እና ፆዱ ሆናለች። ከአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጅማ የሚያቀና ሰው ከተማ የቀየረ ላይመስለው እስኪችል ድረስ ከተማዋ እጅጉን ውበት ደፍቶባታል።
የኮሪደር ልማቱ ፤ አዲሱ ቤተመንግሥት ፤ ትልቁ ሲኒ ፤ እድሳት ላይ የሚገኘው የጅማ አባ ጅፋር ቤተ-መንግስት ፤ መናፈሻው ሁሉም አይነ ግቡ እና የከተማዋን ውበት እጅግ የጨመሩ የልማት ተምሳሌቶች መሆናቸውን መናገር ይቻላል።
ከዛ ውጪ የአዲስ አበባ የሚገኘውን መርካቶ እንደወረደ ሊወክል የሚችል የደራ የገበያ ትስስር ያለበት መርካቶ የተሰኘው ሰፈር ሌላው የከተማው ትልቅ ገበያ እንዲሁም ሻጭ እና ገዢ በስፋት የሚገናኙበት ሰፈር ሲሆን ሌላው የጅማ ድምቀት እንደሆነ የደራው በስፍራው ሄዶ አረጋግጧል።
"ከጅማ ውጪ ሌላ ከተማ ያለ አይመስለኝም "
ነገሩ እንዴት ነው?
ዝርዝሩን ይዘናል
የደራው መጽሔት የጅማን ልዩ እትም ይዞ በደጆ ነው!!
📌 ጅማ የፍቅር ከተማ!
📌 ታላቁ ፕሮጀክት ተመረቀ
📌 ሲኞሪና ወብ ከተማ
📌 አባ ጅፋር - የጅማ ፀሐይ
📌ብላቴኖች ይቆጥባሉ
📌ፍሬ ከናፍር
📌ጅማ መወድስ
እና ሌሎችም በርካታ ጉዳዮችን በነፃ ይኮምኩሙ
መጽሔቱን ለማንበብ
👇👇👇
www.yederaw.com/Magazine/
መጽሔቱን የግሎ ለማድረግ
👇👇👇
https://t.me/yederaw

Sponsored by
Surafel
1 year ago
ጣልያኖቹ ጅማን በፍቅር ይወዷታል
#ethiopia | ጅማን ፒኮሎ ሮማ "ትንሿ ሮም" የሚሏት ጥለዋት የመጡትን ሮምን ስለምትመስላቸው ነበር በርግጥ አሁን ትልቋን ሮም ለመምሰል ተቃርባለች::

Comments