3 months ago
ቴክኖሎጂን ለሀገር ገፅታ ግንባታና ለኪነጥበብ እድገት ማዋል ላይ ትኩረት ያደረገ የፎቶ ኤግዚቢሽን ተከፈተ
#ethiopia | ሁነቱ የተከፈተው ቴክኖ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን ጋር አብረው ለመስራት በተስማሙበት መድረክ ነው።
የሀገርን ገፅታ ለመገንባትና የቱሪዝም መዳረሻዎችን በቴክኖሎጂ የታገዘ የማስተዋወቅ ስራ ለመስራት የሚያስችል ስልታዊ ስምምነት በዛሬው እለት ተፈርሟል።
ስምምነቱ የተፈረመው ቴክኖ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን እና ከቦርድ ሴል ፎን አዲስ አበባ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው 3ኛው ዙር የፎቶ ኤግዚቢሽን መክፈቻ ላይ ነው።
በሕፃናትና ወጣቶች ትያትር ኮምፕሌክስ በይፋ በተከፈተው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን እና ቴክኖ ኢትዮጵያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውል ተፈራርመዋል።
ይህም ሁለቱ ተቋማት በቱሪዝም እና በቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ በቅንጅት በመስራት፣ የሀገር ውስጥ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግና ማህበረሰቡ የሀገሩን ተፈጥሯዊና ታሪካዊ እሴቶች እንዲያውቅ ለማስቻል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ተብሏል።
በኤግዚቢሽኑ ላይ አዳዲስ የካሜራ እና የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ ወይም AI ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የተነሱ ከ100 በላይ ልዩ ልዩ የፎቶግራፍ ስራዎች ለዕይታ ቀርበዋል።
ቴክኖሎጂን ለሀገር ገፅታ ግንባታና ለኪነጥበብ እድገት ማዋል ላይ ትኩረት ያደረገው ይህ የፎቶ ኤግዚቢሽን፣ ለሚቀጥሉት 10 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን፤ ከ10 ሺህ በላይ ታዳሚዎች ይጎበኙታል ተብሎ ይጠበቃል።
ድርጊቱ በዘርፉ ላሉ ባለሙያዎችና ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው አዲስ መነቃቃትን እንደሚፈጥርም ተነግሯል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #addisababaturism #tecnoethiopia

5 months ago
ቴክኖ ኢትዮጵያ ለተለያዩ ዘርፍ የጥበብ ባለሙያዎች አዲስ የሥራ ዕድል ይፋ አደረገ
#ethiopia | ቴክኖ ኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን የሚያሳትፍ አዲስ መርሐ ግብር ይዞ ቀርቧል።
ተቋሙ ባለፈው ዓመት ከቦርድ ሴልፎን ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በካሞን ስልክ ሞዴል የተነሱ የፎቶግራፍ ምስሎችን በመላው ኢትዮጵያ ሲያሳይ መቆየቱ ይታወሳል።
ዘንድሮ ደግሞ አዲስ ለገበያ ባቀረበው የካሞን 50 ሲሪየስ ስልክ አማካኝነት ይበልጥ ደመቅ ያለ የፎቶ ኤግዚቢሽን ለማዘጋጀት አቅዷል።
ለዚህ ዝግጅት ስኬትም ቴክኖ ሞባይል ከተለያዩ የጥበብ ዘርፎች ጋር በጋራ ለመሥራት ጥሪ አቅርቧል።
በዚህ የሥራ ዕድል ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ የቅርጻ ቅርጽ ባለሙያዎች፣ የዲጂታል እና የሞሽን ግራፊክስ ባለሙያዎች፣ የጨርቃ ጨርቅና ፋሽን ዲዛይነሮች፣ የግድግዳ ላይ ስዕል ሠዓሊያን፣ ባህላዊ የዕደ ጥበብ ባለሙያዎች እንዲሁም በተለያዩ የፈጠራ ዘርፎች የተሰማሩ ግለሰቦችም ሆኑ ቡድኖች መመዝገብ ይችላሉ።
ፍላጎቱ ያላችሁ ባለሙያዎች ከታች የተያያዘውን የቅጽ መሞያ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ዝርዝር መረጃ ማግኘትና ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ድርጅቱ ገልጿል።
የማመልከቻ ሊንክ፦
https://docs.google.com/fo...
#tecnoethiopia #artandtechnology #creativeopportunity #photographyexhibition #artinethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

6 months ago
አዲሱ ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ (Tecno Camon 50 Pro) በኢትዮጵያ
ለፎቶ አፍቃሪዎችና ለቴክኖሎጂ ወዳጆች ታላቅ የምስራች!
የካሜራ ጥራትን ከረጅም ሰዓት ባትሪ ጋር አጣምሮ የያዘው አዲሱ ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ ለገበያ ቀርቧል።
የካሜራ ንጉሥ፦
በሁሉም አይነት የአየር ጸባይና መልክዓ ምድር ጥርት ያለ ፎቶ የሚሰጥ 50MP ዋና ካሜራ እና 50MP Ultra-Wide ሌንስ ተገጥሞለታል።
የባትሪ ኃይል፦
በአንድ ጊዜ ቻርጅ ብቻ ለረጅም ሰዓታት የሚያቆይ ግዙፍ 6150 mAh ባትሪ አለው።
Tecno AI፦
ስራዎን ከማቅለል ባለፈ፣ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን በከፍተኛ ደረጃ ኤዲት የሚያደርግ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ ተካቶበታል።
ውበትና ጥንካሬ፦
ማራኪ ዲዛይን ከጥንካሬ ጋር የተጣመረበት ድንቅ ስልክ።
ጥራት ያለው ፎቶ ማንሳት ለምትወዱ እና ስልካችሁ ቻርጅ ቶሎ እንዳያልቅባችሁ ለምትፈልጉ፣ ካሞን 50 ፕሮ ያለጥርጥር ትክክለኛው ምርጫችሁ ነው። በተለይ በTecno AI አማካኝነት ፕሮፌሽናል ኤዲቲንግን በስልካችሁ ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው።
ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ—ያለጥርጥር ይገባዎታል!
#getu #tecnoethiopia #camon50pro #camon50series #tecnoai #smartphonereview #photography #batterylife #አዲሱቴክኖ #ካሞን50ፕሮ #ቴክኖሎጂ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

አዲሱ Tecno Camon 50
የውበትና የቴክኖሎጂ ጥምረት! ✨
የቴክኖሎጂው ዓለም አዲስ ንጉሥ አግኝቷል!
አዲሱ Tecno Camon 50 እጅግ ማራኪ ዲዛይንን ከዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ጋር አቀናጅቶ፣ በተለያዩ ውብ የከለር አማራጮች ለእናንተ ቀርቧል።
ይህ ስልክ ዝም ብሎ ስልክ ሳይሆን፣ የእናንተን ማንነት የሚገልጽና "ዘንጦ የሚያዘንጣችሁ" ልዩ ምርት ነው።
ለምን Camon 50?
ማራኪ ዲዛይን፦
አይንን የሚስብና በእጅ ሲያዙት ምቾት የሚሰጥ ዘመናዊ ቅርጽ።
ከፍተኛ ደረጃ ቴክኖሎጂ፦
ፈጣን አፈጻጸምና በዓይነቱ ልዩ የሆነ የካሜራ ጥራት።
የከለር አማራጮች፦
እንደ ምርጫችሁ የሚሆኑና የፋሽን መግለጫ የሆኑ ቀለማት።
"አይኖን ሳያሹ የራሶ ሊያረጉት የሚገባ፣ የሚመጥኖት ስልክ ነው!"
#getu #tecnocamon50 #tecnoethiopia #smartphone2026 #technews #mobilereview #addisababa #ethiopia #fashiontech #ቴኖ #ካሞን50 #ቴክኖሎጂ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Sponsored by
Surafel
Sponsored by
Surafel
1 year ago
ከፍ ያለ ጥራት ያለው የሶኒ 50 ሜጋ ፒክስል ካሜራ፣ በሰከንዶች በርካታ ፎቶዎችን ማንሳት የሚያስችለው የOne Tap Flash Snap ቴክኖሎጂን የያዘ፣ ውሃ እና አፈር በቀላሉ የማያበላሸው ይሄ ሁሉ ሳይበቃ እጅግ ማራኪ እና እጆት ላይ ከስታይሎት ጋር የሚያምር ዲዘንን ይዞ መቷል፡፡ አዲሱ ቴክኖ 40 ይለያል!!!
#tecno #camon40 #yewendochguday #camon40pro #tecnoethiopia #tecnoyewendochguday

በአዲሱ አመት በአዲስ ምዕራፍ፣ በአዲስ አልበም ከጆኒ ራጋ ጋር በአዲሱ ቴክኖ ካሞን 40! መልካም አዲስ አመት!
#tecnoethiopia #camon40 #jonnyragga

ይሄው! የወንንዶች ጉዳይ እጅግ ማራኪ ከሆነው የቴክኖ ካሞን 40 ጋር፡፡ ዛሬውኑ የራሶት ያድርጉት!
#yewendochgudaycamon40 #tecno #camon40series #yewondochguday #tecnoethiopia

Comments