2 months ago
ቲማቲም ለመልቀም የተላኩ ሁለት የወንድማማች ልጆች በወንዝ ተወስደዉ ህይወታቸው አለፈ
👉የሟቾች አስክሬን በፍለጋ ላይ ነው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ቤተሰብ ቲማትም ለቅመዉ እንዲመለሱ ወደ ብላቴ ወንዝ ዳርቻ የተለኩ ሁለት ህፃናት በወንዝ ዉሃ መወሰዳቸዉ ፖሊስ አስታውቋል።
በቁሊቶ ከተማ የ2ኛ ጮሮቆ ቀጠና ነዋሪ የሆኑት የሁለት ህፃናት ቲማቲም ከማሳ ለቅመዉ እንዲያመጡ ተልከዉ ወደ ስፍራዉ መሄዳቸው ተነግሯል።
የክልሉ ፖሊስ የሚዲያ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ሁለቱ ታዳጊዎች የወንድማማች ልጆች ሲሆኑ በየ12 ዓመቷ ታዳጊ አዳልጧት ወደ ዉሃዉ ስትገባ የ13 ዓመቷ ታዳጊ ቀድማ የገባችዉን ለማትረፍ ተከትላ ወደ ዉሃዉ ዉስጥ በመግባቷ ሁለቱም በዉሃ ተወስደዉ ህይወታቸዉ ማለፉን ገልጸዋል።
የሁለቱን ታዳጊዎች አስከሬን ለማግኘት ከትላንት ጀምሮ ፍለጋ መቀጠሉ ተገልጿል።በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የዝናብ መጠን እየጣለ በመሆኑ ደራሽ የወንዝ እና የጎርፍ አደጋ የሰዉ ህይወት እንዳይጠፋ ህብረተሰቡ ተገቢዉ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ሲሉ ምክትል ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።
seledadotio

3 months ago
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ውስጥ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተ አሳዛኝ የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋ፣ ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር ወደ 102 ማሻቀቡ ተረጋገጠ‼️
ይህ አሰቃቂ የተፈጥሮ አደጋ የተከሰተው በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ በአካባቢው የጣለውን ያልተቋረጠ እና ኃይለኛ ዝናብ ተከትሎ ሲሆን፣ በተለይም በጋጮ ባባ፣ ቦንኬ እና ካምባ ወረዳዎች ላይ ከፍተኛ እና ዘግናኝ ጉዳት አስከትሏል።
የጋሞ ዞን አስተዳደር የጉዳቱን መጠን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ መሠረት፣ በጋጮ ባን ወረዳ ሥር በምትገኘው ማዞ ዶይሻ በተባለች ቀበሌ ብቻ እስከ ዛሬ እኩለ ቀን ድረስ የ52 ሰዎች አስከሬን በፍለጋ መገኘቱን አረጋግጧል።
በአሁኑ ሰዓት በአካባቢው ተጨማሪ አስከሬኖችን የመፈለግ እና የተረፉትን የማዳን ሥራ የቀጠለ ሲሆን፣ ይህ ድንገተኛ አደጋ በአካባቢው ማኅበረሰብ ላይ እጅግ ከባድ የሆነ የሐዘን እና የድንጋጤ ጥላ አጥልቷል።

የአፋልጉኝ ተማጽኖ🙏
#ethiopia | እናታችን ወ/ሮ ዘነበች ዳዲ ሰይፉ ይባላሉ። በአዲስ አበባ መካኒሳ አቦ አካባቢ የምትኖሩ እና መላው የከተማዋ ነዋሪዎች፤ እናታችን የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም።
📌 መለያ ምልክቶቻቸው፦
የለበሱት ልብስ፦ ከላይ ፒንክ ሸሚዝ፣ ነጠላ ደርበው፣ ከስር በለ አበባ ቀሚስ እና ጥቁር የእጅ ቦርሳ ይዘዋል።
ዕድሜ፦ 60 ዓመት።
ጤና ሁኔታ፦ በቅርቡ ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት መናገር አይችሉም፤ ነገር ግን በደንብ ይሰማሉ።
እናታችንን ያየ ወይም ያለችበትን የሚጠቁም መረጃ ያለው ሰው በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንዲያሳውቁን በፈጣሪ ስም እንማጸናለን፦
📞 0912 61 72 10
📞 0911 94 77 63
📞 0920 72 34 64
📞 0913 10 66 91
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ተባበሩን፤ የጠፋን ሰው ማግኘት ትልቅ በረከት ነው!
#በፍለጋላይ #መካኒሳ #አዲስአበባ #የጠፋሰው #እርዳታ #getutemesgen #ethiopia #addisababa

6 months ago
የቤርሙዳ ትሪያንግል ምስጢር በባለሙያዎች ተገኘ
ስፍር ቁጥር የሌላቸው አፈ ታሪኮች በቤርሙዳ ትሪያንግል ዙሪያ ይንሳፈፋሉ። በአትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ ባለው በዚህ አካባቢ አውሮፕላኖች እና መርከቦች በተደጋጋሚ ይጠፋሉ። ያ ብቻም አይደለም፡ ተመራማሪዎች ይህ ትሪያንግል ለምን ሊኖር ቻለ የሚለውን የሚያስረዳ ልዩ መዋቅር አግኝተዋል።
በዓለም ላይ እንደ ቤርሙዳ ትሪያንግል ምስጢራዊ የሆነ ቦታ የለም። ይህ አካባቢ እስከ ዛሬ ድረስ እንቆቅልሾችን ፈጥሯል። አሁን ግን ተመራማሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ የበለጠ ብርሃን ሊፈነጥቁ ችለዋል። ምክንያቱም፡ በእርግጥ የቤርሙዳ ትሪያንግል ፈጽሞ ሊኖር አይገባም ነበር።
ጂኦሎጂስቶች በ"Geophysical Research Letters" በተባለው መጽሔት ላይ በወጣ ጥናት መዋቅሩን በቅርበት መርምረዋል። ውጤቱ፡ በውቅያኖሱ ቅርፊት ስር ያልተለመደ የድንጋይ ንጣፍ አግኝተዋል።
ወለሉን ከፍ አድርጎ የሚይዝ እንደ ግዙፍ ስፖንጅ ነገር ነው ።
ቤርሙዳ ትሪያንግል የቤርሙዳ፣ ፖርቶ ሪኮ እና ማያሚ ደሴቶችን ያጠቃልላል። የአትላንቲክ ውቅያኖስ ወለል ጠፍጣፋና ወጥ ባይሆንም ኮረብታዎችና ሸንተረሮች ቢኖሩትም፣ ከቤርሙዳ በታች እንደሚገኘው ዓይነት ጉብታዎች ወይም ኮረብታዎች ብርቅ ናቸው።
ምክንያቱም የውቅያኖሱ ቅርፊት ብዙውን ጊዜ ከሥሩ እንደዚህ ዓይነት ወፍራም እና ቀላል ክብደት ያላቸው ንጣፎች ስለሌሉት ነው።
ጥናቱ እንደሚያሳየው ከቤርሙዳ በታች ልዩ በሆነ መልኩ ወፍራም የሆነ ንዑስ-ንጣፍ (subslab) አለ፣ ውፍረቱ ወደ 20 ኪሎ ሜትር የሚጠጋ ሲሆን ይህም የውቅያኖሱን ወለል ከፍ ያደርገዋል። ይህ ልዩ ነው። ንዑስ-ንጣፍ (subslab) ማለት ማግማ ወይም ቀልጦ ያለ ድንጋይ በብረት መሬት ወይም በውቅያኖስ ቅርፊት ስር ዘልቆ በመግባት የሚከማችበት የጂኦሎጂካል መዋቅር ነው።
ከ30-35 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በአትላንቲክ ውቅያኖስ ስር የእሳተ ገሞራ እንቅስቃሴ ተከስቶ ከምድር እምብርት ድንጋይ ወደ ላይ ያመጣ ነበር። ይህ ላቫ ወደ ላይ አልፈሰሰም ነገር ግን በቅርፊቱ ውስጥ ተይዞ ቀረ። ለብዙ ሚሊዮን ዓመታት፣ ማግማው ከቅርፊቱ ስር በመከማቸት በአንጻራዊ ሁኔታ ቀላል የሆነ ወፍራም የድንጋይ ንጣፍ ፈጠረ።
እናም ይህ መሠረታዊ ንጣፍ ወሳኝ ነው፤ ያለበለዚያ የውቅያኖሱ ወለል ይንሸራተታል። ቤርሙዳ እራሷ ደሴት ሆና አትገኝም ነበር፣ እና የባህሩ ጉብታ ይጠፋ ነበር። ይህ የቤርሙዳ ትሪያንግልን የጂኦሎጂካል anomaly (ያልተለመደ ክስተት) ያደርገዋል። ይህ የታችኛው ንጣፍ ነው ቤርሙዳ ትሪያንግልን ሊኖር ያስቻለው። እንደ ግዙፍ ስፖንጅ ሆኖ የውቅያኖሱን ወለል ከፍ አድርጎ ይይዛል።
አፈ ታሪኩ ግን ቀጥሏል።
ለጥናቱ፣ ተመራማሪዎቹ በቤርሙዳ በሚገኝ ቋሚ ጣቢያ ላይ የተመዘገቡትን የመሬት መንቀጥቀጥ የሴይስሚክ ሞገዶችን ተጠቅመዋል። እንደነዚህ ያሉት ሞገዶች የተለያዩ የድንጋይ ንጣፎችን ሲያጋጥሟቸው የባህሪይ ነጸብራቅ ይፈጥራሉ።
ተመራማሪዎቹ የእነዚህን ሞገዶች መድረሻ ጊዜ በትክክል በመተንተን፣ የተለያዩ መዋቅሮችን ጥልቀትና ባህሪያት መወሰን ችለዋል።
ይህ የቤርሙዳ ትሪያንግል ዋና ምስጢሮች አንዱን ይፈታል ። ሆኖም፣ ይህ ያልተለመደ መዋቅር ግን ለምን አውሮፕላኖች እና መርከቦች ከዓመታት በፊት ያለ ምንም ምልክት እንደጠፉ አያስረዳም።
ለምሳሌ በፈረንጆቹ ታኅሣሥ 5፣ 1945 ከፍሎሪዳ ፎርት ላውደርዴል የባህር ኃይል ጣቢያ ለተለመደ የስልጠና በረራ የተነሱ አምስት አሜሪካውያን ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች ምን እንደደረሰባቸው ግልጽ አይደለም።
ሁሉም የ"በረራ 19" አውሮፕላኖች በቤርሙዳ ትሪያንግል ውስጥ ያለ ምንም ምልክት ጠፍተዋል። የጠፉትን መርከበኞች ለመፈለግ 13 አባላት ያሉት ቡድን በሌላ አውሮፕላን ሲነሳ፣ እሱም እንዲሁ ጠፋ። በፍለጋም አልተገኘም።
በፈረንጆቹ ጥር 17፣ 1949 የብሪቲሽ ሳውዝ አሜሪካን ኤርላይንስ ተሳፋሪ አውሮፕላን በቤርሙዳ ትሪያንግል አካባቢ ሲበር እንደገና አልታየም። "ዘ ስታር አሪኤል" ከቤርሙዳ ወደ ኪንግስተን፣ ጃማይካ ሊበር ተነስቶ ያለ ምንም ምልክት ጠፋ።
የእንፋሎት መርከብ ኤስ.ኤስ. ኮቶፓክሲ (SS Cotopaxi) በፈረንጆቹ ታኅሣሥ 1 ቀን 1925 ከደቡብ ካሮላይና ቻርለስተን ተነሳ። ኮቶፓክሲ ከአሜሪካ ወደ ኩባ የድንጋይ ከሰል ማጓጓዝ ነበረበት። መርከቡ ወደ ኩባ አመራች ነገር ግን ፈጽሞ አልደረሰችም። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ መርከቧና 32 ተሳፋሪዎች እንደጠፉ ይቆጠራሉ።
የውሃ ውስጥ ጠላቂዎች ፍርስራሹን በ1980ዎቹ ከቅዱስ ኦገስቲን፣ ፍሎሪዳ የባህር ዳርቻ በ65 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ አግኝተዋል። ከ95 ዓመታት በኋላ በ2020 ብቻ ፍርስራሹ የኤስ.ኤስ. ኮቶፓክሲ መሆኑ ተረጋግጧል።
የቤርሙዳ ትሪያንግል ምስጢሮች አስደሳች ናቸው። ይህ የጂኦሎጂ ጥናት ስለ አካባቢው አፈጣጠር ያለንን ግንዛቤ ያሰፋል።

8 months ago
ምን አይነት ጭካኔ ነው?
ይህ የ7 ዓመት ህፃን #አብዱልጀሊል_አብዲ መስከረም 17 የበዓል እለት ክርስቲያን ጎረቤት ጓደኞቹ ጋር ዶሮ ስላየ አራስ ለሆነችው እናቱ "እማዬ ለኔም ዶሮ ግዢ "ብሎ ከተማፀናት በኋላ ቦሌ አራብሳ ከሚገኘው ኮንዶሚኒየም ቤታቸው ወጥታ ገዝታለት ስትመለስ የመጀመሪያ ልጇ አብዱን ግን ልታገኘው አልቻለችም‼️
ቤተሰብ በጭንቀትና በፍለጋ ተንከራተው ማግኘት ሲያቅታቸው ትላንት ወደኛ ደውለው "እረ ልጃችንን አፋልጉን ግራ ገባን"ብለው የተፈጠረውን ሲነግሩን እንደተለመደው ወደ እናንተ አምጥተን "እባካችሁ በማፋለግ እናግዛቸው"አልናችሁ!!
ዛሬም የመገኘቱን ብስራት በተስፋ እየጠበቅን በሚያስደነግጥና ልብ በሚሰብር ሁኔታ ይህን ምስኪን ህፃን ብዙ ያዩበትን ልጃቸው አንገቱን ቀ ጭ ተው ገ ድለውት ቤታቸው ፊትለፊት የሚገኝ ወንዝ ዳር ጥለውት ተገኝቷል!! ምን አይነት ነውረኝነት ነው?
ምን አይነት አውሬነት ነው?
የፈለገውን ዶሮ ገዝታለት ልታበላው የነበረችው እናት በምን ቃል ትፅናናለች? እነዚህ አውሬዎችስ ማናቸው? ብቻ #ያማል😭😭
via: ባይሽ ኮልፌ በጎአድራጎት

10 months ago
#አፋልጉን !
#ethiopia | የWSG ንብረት የሆነው AA ኮድ- 5-01526 #ነጭ_ሚኒባስ_መኪና ቤሌር (ሕንድ ኤምባሲ) መግቢያ አካባቢ ከቆመበት እሁድ ሐምሌ 27 ምሽት ላይ #ተሰርቆብናል።
እባክዎ #በፀሎት ይደግፋን #በፍለጋ ይተባበሩን #በማህበራዊ_ገፅዎ_ያጋሩልን
+251913307297
+251929917573
+251911617261
+251910078659
ይደውሉልን

የWSG ንብረት የሆነው AA ኮድ- 5-01526 #ነጭ_ሚኒባስ_መኪና ቤሌር (ሕንድ ኤምባሲ) መግቢያ አካባቢ ከቆመበት እሁድ ሐምሌ 27 ምሽት ላይ #ተሰርቆብናል።

ቀይ ባህርን ከዚህ በኋላ እኔ እጠብቀዋለሁ !/ ግሪክ/
ግሪክ ማጂክ ባህር እና ኢተርንቲቲ ሲ የተባሉ የጭነት መርከቦች በሀዉቲ ጥቃት በቀይባህር መስጠማቸዉን ተከትሎ የቀጠናውን ደህንነት ለማስከበርና መርከቦችን ለመጠበቅ የማዳኛ መርከብ በቀይ ባህር ላይ እንደምታሰማራ ገለፀች ።
በዚህ ወር የየመን የሁቲ ታጣቂዎች በሁለት የግሪክ መርከቦች ላይ የደረሱ ጥቃቶችን ተከትሎ ግሪክ በባህር ላይ አደጋዎችን ለመርዳት እና የባህር ላይ ተሳፋሪዎችን እና አለምአቀፍ መርከቦችን ለመጠበቅ የማዳኛ መርከብ በቀይ ባህር ላይ እንደምታሰማራ የመርከብ ሚኒስትሯ ገልፀዋል ።
እንደ ዘገባዉ ከሆነ ሁቲዎች ከፍልስጤማውያን ጋር ያላቸውን አጋርነት የሚያሳይ ነው ሲሉ በሚገልፁትና ከእስራኤል ጋር ግኑኝነት አላቸዉ በሚል በዚህ ወር ብቻ ሁለት የላይቤሪያ ባንዲራ ያደረጉ፣ በግሪክ የሚመሩ ማጂክ ባህር እና ኢተርንቲቲ ሲ የተባሉ የጭነት መርከቦች በየመን ማስጠሙን ተከትሎ ግሪክ ይህን ዉሳኔ ለመወሰን እንተገደደች ተገልጿል ።
የመርከብ ጉዳይ ሚኒስትር ቫሲሊስ ኪኪሊያስ “ግዙፉ” ተብሎ የሚጠራው እና በሄለኒክ የቱግቦት ባለቤቶች ማህበር የቀረበው የማዳኛ መርከብ “የግሪክ ንብረት የሆኑ መርከቦችን እና የግሪክ መርከበኞችን ይደግፋሉ ፣ ይጠብቃሉ እና ይረዱታል” ብለዋል ።
ግሪክ በቀይ ባህር ለማሰማራት ያሰበችው ጂያንት መርከብ በ14 የግሪክ መርከበኞች ልዩ ባለሙያተኛ የሚተዳደር ሲሆን 16,000 የፈረስ ጉልበት ያላቸው አራት ሞተሮች ያሉት በፍለጋ እና በማዳን ስራዎች የባህር ብክለትን ለመከላከል ፣እንዲሁም የእሳት አደጋ መቋቋም የሚችልና እጅግ አስከፊ በሆነ የአየር ሁኔታ ውስጥ በመርከብ መጓዝ እንደሚችል የመርከብ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ታዴ የማመይ ልጅ

Sponsored by
Surafel
11 months ago
ጎግልን አንድ ጥያቄ ሰትጠይቁት ከ1000 በላይ ኮምፒውተሮች ተባብረው በ0.2 ሴኮንድ ውስጥ መልስ እንድታገኙ እንደሚያደርጉ ተገለጸ
📌ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ መልስ ለመስጠት ከ1ሺሕ በላይ ኮምፒወተሮች ይሳተፋሉ ነው የተባለው
#ethiopia | በዓለማችን ትልቁ የመፈለጊያ ኢንጂን የሆነው ጎግል፣ ተጠቃሚዎች የሚያደርጉትን ማንኛውንም ፍለጋ መልስ ለመስጠት አስደናቂ የሆነ የቴክኖሎጂ አቅም እንደሚጠቀም ተገለጸ። አንድ ተጠቃሚ በጎግል ላይ የሆነ ነገር ሲፈልግ፣ መልሱን ለማግኘት ከ1000 በላይ የሚሆኑ ኮምፒውተሮች በ0.2 ሴኮንዶች ባነሰ ጊዜ ውስጥ ተባብረው እንደሚሰሩ ታውቋል።
ይህ ፈጣን ምላሽ የጎግልን ግዙፍ የመረጃ ማዕከላት (data centers ) እና እጅግ ውስብስብ የሆኑ ስልተ ቀመሮችን (algorithms) ቅልጥፍና ያሳያል ነው የተባለው። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ድረ-ገጾችን እና መረጃዎችን በጥቂት ሚሊሰከንዶች ውስጥ በማገላበጥ፣ ተጠቃሚዎች የሚፈልጉትን መረጃ በአይን ጥቅሻ ውስጥ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ነው የተባለው።
የጎግል ፍለጋ ፍጥነት እና ትክክለኛነት ለዓለማችን የመረጃ ፍሰት ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል የተባለ ሲሆን ይህ አስደናቂ የኮምፒውቲንግ ኃይል፣ ከበስተጀርባ ሆኖ፣ በየቀኑ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የፍለጋ ጥያቄዎችን በማስተናገድ የመረጃ ተደራሽነትን ቀላል ያደርጋል ነው የተባለው።
የጎግል ቀጣይነት ያለው የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት ኩባንያው በፍለጋ ኢንጂን ኢንዱስትሪ ውስጥ ያለውን የበላይነት እንደጠበቀ እንዲቀጥል አስችሎታል ተብሏል። #menahriafm