10 months ago
ለመረጃ ያህል‼️
ከንግድ ባንክ ወይም ከአንድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ገንዘብ ሲላክ ገንዘቡ የሚተላለፈው ሁሉም ባንኮች በጋራ ያቋቋሙት እና ሁሉንም ባንኮች በአንድ ሲስተም አስተሳስሮ በሚገኘው "ኢትስዊች" በሚባል የዲጂታል ገንዘብ ማስተላለፊያ chain (e-payment) ሲሆን ለዚህም ከማንኛውም ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ገንዘብ ስታስተላልፉ የኮሚሽን ክፍያ ያስከፍላል።
Etswich በ 2011 ሁሉም ባንኮች በሼር ያቋቋሙት የ e-payment አገልግሎት ሰጪ ተቋም ነው።
ነገር ግን ከንግድ ባንክ ወደ ሌላ የንግድ ባንክ አካውንት ወይም ከአንድ ባንክ ሂሳብ አካውንት ወደ ተመሳሳይ የባንክ አካውንት ገንዘብ ሲልኩ የአገልግሎት ክፍያ እና የአገልግሎት ክፍያውን 15% ቫት ይከፍላሉ። የአገልግሎት ክፍያ ቫት ከትናንት ጀምሮ ንግድ ባንክ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል።
seledadotio

1 year ago
#ይፈለጋል #ሼር
ይህ በፎቶዉ የሚትመለከቱት በነፍስ ግድያ ወንጀል የተጠረጠረ አቶ ቃለአብ ጌታቸዉ ተፈር ይባላል አድራሻዉ አዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የሆነዉ በአርባምንጭ ከተማ በዳሮስ ኢንተርናሽናል ሆቴል አንዲት ወጣት ዕድሜዋ 19 የሆነች የሺ እመቤት ሳጋሮ የተባለችዉ ከሱ ጋር እያለች ገሎ ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጎ ጠፍቷል።
በመሆኑም ሟች የሞተችበትን ጉዳይ የአ/ምንጭ ከተማ አስ/ር ፖሊስ የምርመራ ቡድን የተለያዩ መረጃዎችን በማሰባሰብ ተጠርጣርዉን እየፈለገ ቢሆንም ለጊዜዉ ያለበት አድራሻ ባለመታወቁ ዉድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ይህን ተጠርጣር ያያችሁ ወይም ያለበትን የሚያታዉቁ ጥቆማ እንድታደርሱ የአርባምንጭ ከተማ አስ/ር ፖሊስ ጥሪ እያሰተላለፈ በሼር ጭምር ትብብር እንድታደርጉ በትህትና ይጠይቃል!!
ሐምሌ፦29/2017 ዓ.ም
መረጃ ስልኮቻችን 👉 0468814294
0468812382
እንድታሳዉቁን በአክብሮት እንገልፃለን!!

የህፃኑ ስቃይ ሲያሳዝን‼️
ይህ ቆንጅዬ ህፃን #ረያን_አብዱልከሪም ይባላል!በደም ካንሰር ህመም ህክምና ሲያደርግ ቆይቶ እያገገመ "ዳንኩ" ብሎ ተስፋ ቢያደርግም እንደገና አገርሽቶበት ዶክተሮች "ልጃችሁ በህይወት ለመቆየት ብቸኛ አማራጩ ንቅለተከላ ነው"ብለዋል!!ውጪ ሄዶ ለመታከም ደግሞ ከ7ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋቸዋል!
እናትና አባት ተጨንቀዋል😭በሁሉ የሚወደደው ረያን በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ "አድኑኝ እንደጓደኞቼ ልማር"ብሎ ይጣራል!! #እንድረስለት🙏 ምንም ማድረግ ካልቻልን #በፀሎትና #በሼር እንተባበር🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም" #አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000239022597-ሰዲያ ሁሴን
1000440849036-አብዱልከሪም አልይ(አባት) #ስልክ
0911757631-ሳዲያ(እናት)
0910417118-አብዱልከሪም #ጎፈንድሚ
https://gofund.me/5dc21ab6
#ባይሽ_ኮልፌ_በጎአድራጎት

Sponsored by
Surafel
Comments