3 months ago
ያንጎ ግሩፕ፣ ከ6 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ የተመረጡ የ2026 የያንጎ ፌሎውሺፕ ፕሮግራም ተሳታፊዎችን ይፋ አደረገ!
...
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ፤
ያንጎ ግሩፕ፣ ከ6 የአፍሪካ ሀገራት እና ከ600 አመልካቾች ውስጥ የተመረጡ 24 የ2026 የያንጎ ፌሎውሺፕ ፕሮግራም ተሳታፊዎችን ይፋ አደረገ! የተመረጡት ተሣታፊዎች፣ በ12 ሳምንታት ውስጥ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መሠረት ያላቸው ፕሮጀክቶችን የቴክኒክ ክሂላቸውን በመጠቀም የሚያዘጋጁ ሲሆን በመጨረሻ በአቢጃን በሚካሄደው ልዩ ዝግጅት ላይ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ።
የተመረጡት ተሳታፊዎች ከኮት ዲቯር፣ ዛምቢያ፣ ኢትዮጵያ፣ ሴኔጋል፣ ሞዛምቢክ እና ጋና የመጡ ሲሆን፣ ፕሮግራሙ ተሣታፊዎቹን በያዝነው የሥራ ዓመት ከ2 ሀገራት ወደ6 በማሳደግ ተደራሽነቱ መጨመሩን አስመስክሯል፡፡
የዘንድሮው ፕሮግራም በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI) ተግባራዊ አጠቃቀም ላይ ያተኩራል። ተሳታፊዎችም እንደ የጤና ዕውቀት ማበልጸጊያ መሣሪያዎች፣ የኃይል ክትትል ሥርዓቶች፣ የትራፊክ ማሻሻያ ሞዴሎች እና በአካባቢ ቋንቋዎች ላይ የተመረኮዙ የትምህርት መፍትሔዎችን ገንብተው እንደሚያሳዩ ይጠበቃል።
ፌሎውሺፑ በሦስት ደረጃዎች የተዋቀረ ነው፡፡ እነሱም፡- ዘላቂ መፍትሔ የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮችን መለየት እና የገበያ ትንተና፣ የምርት ልማትና ዕድገት እና የመጨረሻ አቀራረብ። ፕሮግራሙ በ“ዴሞ ደይ” ወይም ተሣታፊዎች የተዘጋጁበትን ካቀረቡ በኋላ ይደመደማል፡፡ በዚህ ቀን፣ ቡድኖች ፕሮጀክቶቻቸውን ለኢንዱስትሪ ባለሙያዎች እና አጋሮች የሚያቀርቡ ሲሆን ሥራቸው ተስፋ እንዳለው ከታመነበት፣ የሥራ ማስጀመሪያ ፋይናንስ ድጋፍ (seed funding) ሊያገኙ ይችላሉ።
“የንጎ ፌሎውሺፕ ፕሮግራም፣ በአካባቢያዊ የቴክኖሎጂ ሥነምኅዳር ላይ ያቀድነው የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንታችን አካል ነው።” ያሉት የያንጎ ግሩፕ ዋና የንግድ ጉዳዮች ኃላፊ አዴኒዪ አዴባዮ፣ አክለውም “በቴክኖሎጂው ዘርፍ ላይ በመሰማራት ላይ ያሉ ባለተሰጥኦ ተሳታፊዎችን በመደገፍ እና በተለያዩ ገበያዎች መካከል የሥራ ትብብርን በመፍጠር፣ በአፍሪካ ገበያዎች ያሉ የቴክኖሎጂ ፍላጎቶችን የሚፈቱ የዘላቂ መፍትሔዎች ልማት ላይ ለመሳተፍ እንፈልጋለን፡፡ ጎን ለጎንም፣ አዳዲስ ሐሳብ አመንጪዎች ከአንድ ሀገር በላይ ሊሠሩ የሚችሉ ምርቶችን እንዲገነቡ እና እንዲያሳድጉ የመርዳት ከፍተኛ ፍላጎት አለን።” ሲሉ ተናግረዋል፡፡
እንደ ዓለም ባንክ ገለፃ፣ አፍሪካ ከ2.5 ሚሊዮን በላይ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሒሳብ (STEM) ባለሙያዎች እጥረት አጋጥሟታል። በመሆኑም፣ ፕሮግራሙ በባለሙያዎች ምክር እና በተግባራዊ የፕሮጀክት ሥልጠና መሠረትነት ላይ ተመርኩዞ ተሳታፊዎችን በተግባር ወደቴክኖሎጂና ዕውቀት ልምምድ በማቅረብ፣ ወደ ቴክኖሎጂ ሙያዎች የሚያመሩትን የዕውቀት መንገዶች በሙሉ ማጠናከር ይፈልጋል።
በቀደሙት ፕሮግራሞች እና ልምድ ልውውጦች ውስጥ፣ ተሳታፊዎች በጤና፣ በትምህርት እና በምህንድስና መስኮች የተለያዩ መፍትሔዎችን አበርክተዋል። አንዳንድ የፕሮግራሙ ተመራቂዎች በአጋር ድርጅቶች ውስጥ ቀጣይነት ያላቸውን የልምምድ ሥራዎች (internships) ያገኙ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ማኅበረሰብ ለሚጠቅሙ ፕሮጀክቶቻቸው እውን ማድረግ የሚያስችል የገንዘብ ድጋፍ ተቀብለዋል። የአልሙናይ አባላትም ከፌሎውሺፑ በኋላ አዳዲስና ጀማሪ ኩባንያዎችን፣ ዲጂታል ምርቶችን እና ለትርፍ ያልተቋቋሙ ማኅበረሰብ ተኮር ፕሮጀክቶችን በመጀመር ሥራቸውን ቀጥለዋል።
- - -
ስለያንጎ ግሩፕ
ያንጎ ግሩፕ፣ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ ዘመን አፈራሽ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ዕለታዊና ኑሮን የሚያቀሉ አገልግሎቶች በመቀየር ማኅበረሰቦችን የሚያገለግል ተቋም ነው። ለፈጠራ ባለው የማያወላውል ቁርጠኝነት፣ ከዓለም ዙሪያ መሪ ቴክኖሎጂዎችን ወደተለያዩ የዓለም ክፍሎች ያለምንም እንከን ወደ የተቀናጀ የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች ይቀይራል፤ በየጊዜውም ያዘምናል፡፡
የያንጎ ግሩፕ፣ የትራንስፖርት፣ የማድረስ፣ የፉድቴክ፣ የመዝናኛ እና ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶቹን በአፍሪካ ውስጥ ባሉ ከ30 በላይ ሀገራት፣ በላቲን አሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በደቡብ እስያ እና ሌሎች የዓለም ሀገራት ውስጥ ይሰጣል።
ለተጨማሪ መረጃ: pryango.com. ላይ ይጎብኙን፡፡

4 months ago
u12ebu1295u130eu1363 u1208u1200u1308u122d u12cdu1235u1325 u12e8u1295u130du12f5 u1263u1208u1264u1276u127d u12a0u12f2u1235 u12e8u123du122du12adu1293 u121eu12f4u120eu127du1295 u1260u121bu1235u1270u12cbu12c8u1245 u1260u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12e8u12f2u1302u1273u120d u1275u122bu1295u1235u1356u122du1275 u1225u1290u121du1285u12f3u122du1295 u1208u121bu1320u1293u12a8u122d u12a5u12e8u1220u122b u1218u1206u1291u1295 u12a0u1235u1273u12c8u1240!
u2026
u12a0u12f2u1235 u12a0u1260u1263u1363 u12a2u1275u12eeu1335u12eb - u1218u130bu1262u1275 2018u12d3.u121d.: u12e8u12d3u1208u121d u12a0u1240u1349 u1274u12adu1296u120eu1302 u12a9u1263u1295u12ebu1363 u12ebu1295u130e u130du1229u1355 u12a0u12abu120d u12e8u1206u1290u12cd u12ebu1295u130e u12a2u1275u12eeu1335u12ebu1363 u1208u12a0u130bu122du1290u1275 u12a0u1245u121d u12a5u1293 u134du120bu130eu1275 u120bu120bu1278u12cd u12a0u12abu120bu1275 u1260u1235u12abu12edu120bu12edu1275 u1206u1274u120d u12e8u1270u1233u1275u134e u12ddu130du1305u1275 u12a0u12abu1204u12f0u1361u1361 u1260u12ddu130du1305u1271 u120bu12edu121du1363 u12e8u1295u130du12f5 u1225u122b u1348u1323u122au12ceu127du1363 u1263u1208u1200u1265u1276u127d u12a5u1293 u12e8u1295u130du12f5 u1263u1208u1264u1276u127d u12e8u1270u1233u1270u1349 u1232u1206u1295 u1270u1348u120bu130au1290u1271 u12a5u1293 u12a0u1308u120du130du120eu1271 u12a5u12e8u1270u1235u134bu134b u1263u1208u12cd u12e8u12f2u1302u1273u120d u1275u122bu1295u1235u1356u122du1275 u1225u1290u121du1285u12f3u122d u12cdu1235u1325 u12ebu1209 u121du1279 u12e8u123du122du12adu1293 u12a5u12f5u120eu127du1295 u1218u122du121du1228u12cbu120du1362
u1260u12ddu130du1305u1271 u120bu12edu1363 u12a8u1270u1208u12ebu12e9 u12e8u1225u122b u1218u1235u12aeu127d u12e8u1218u1321 u12a0u12abu120bu1275 u1260u12d8u122du1349 u1270u1223u1273u134a u1208u1218u1206u1295 u12a8u134du1270u129b u134du120bu130eu1275u1293 u1270u1290u1223u123du1290u1275 u12ebu1233u12e9 u1232u1206u1295 u1260u1270u1208u12edu121d u1260u12a0u12cdu1276u121eu1272u126du1363 u1260u120eu1302u1235u1272u12adu1235 u12a5u1293 u1275u122bu1295u1235u1356u122du1275 u12a0u1245u122du1266u1275 u130bu122d u12e8u1270u12ebu12ebu12d9 u1295u130du12f6u127d u12cdu1235u1325 u12e8u121au1220u1229 u1270u1233u1273u134au12ceu127d u1260u1265u12dbu1275 u1270u1308u129du1270u12cbu120du1362 u12cdu12edu12edu1276u1279u121d u1260u12a2u1295u1268u1235u1275u1218u1295u1275 u12d5u12f5u120eu127du1363 u1260u123du122du12adu1293 u1218u12cbu1245u122eu127d u12a5u1293 u1260u12a2u1275u12eeu1335u12eb u1270u1348u120bu130au1290u1271 u12a5u12e8u1328u1218u1228 u12e8u1218u1323u12cdu1295 u12e8u12f2u1302u1273u120d u1275u122bu1295u1235u1356u122du1275 u12a0u1245u122du1266u1275 u1308u1260u12ebu1295 u1208u121bu1235u134bu1275 u12e8u130du1209 u12d8u122du134d u12ebu1208u12cd u121au1293 u120bu12ed u12ebu1270u12aeu1229 u1290u1260u1229u1362
u1260u1355u122eu130du122bu1219 u120bu12edu1363 u12ebu1295u130e u1226u1235u1275 u12e8u123du122du12adu1293 u121eu12f4u120eu127du1295 u12ebu1235u1270u12cbu12c8u1240 u1232u1206u1295 u121eu12f4u120eu1279u121du1363 u12a0u123du12a8u122du12abu122a u1260u121bu1348u120bu1208u130d u12a5u1293 u1260u121bu1285u1260u1228u1230u1265 u12a0u1235u1270u12f3u12f0u122d u120bu12ed u12e8u121au12ebu1270u12a9u1228u12cd u12a0u1308u1293u129d (Connector) u121eu12f4u120du1363 u1263u1208u1200u1265u1276u127d u12e8u122bu1233u1278u12cdu1295 u1270u123du12a8u122du12abu122au12ceu127d u12a5u1295u12f2u12ebu1235u1270u12f3u12f5u1229 u12a5u1293 u12a5u1295u12f2u1246u1323u1320u1229 u12e8u1270u1290u12f0u1348 u12e8u1275u122bu1295u1235u1356u122du1275 u12a0u130bu122du1290u1275 (Fleet Partner) u121eu12f4u120d u12a5u1293 u12e8u1275u122bu1295u1235u1356u122du1275 u12a0u1308u120du130du120eu1275u1295 u1260u121bu1235u1270u12f3u12f0u122d u1260u1270u1218u1233u1233u12ed u130au12dc u12e8u1270u1208u12ebu12e9 u12a0u123du12a8u122du12abu122au12ceu127du1293 u1270u1308u120du130bu12e9u1295 u121bu1285u1260u1228u1230u1265 u130du1295u1299u1290u1275u1295 u1260u121bu1235u134bu1275 u1201u1208u1271u1295u121d u12a0u1240u122bu1228u1266u127d u12e8u121au12ebu1323u1218u122d u1203u12edu1265u122au12f5 (Hybrid) u121eu12f4u120d u1293u1278u12cdu1362
u12ebu1295u130eu1363 u1270u1208u12cbu12cbu132du1293 u120au1235u134bu134b u12e8u121au127du120d u12e8u123du122du12adu1293 u1225u1290u121du1285u12f3u122d u1260u1218u134du1320u122d u1208u12a2u1295u1270u122du1355u1228u1290u122du123au1355 u12f5u130bu134d u12a5u1295u12f2u1230u1325 u12a5u1293 u1290u130bu12f4u12ceu127d u1260u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a5u12e8u12f0u1308 u1263u1208u12cd u12e8u1275u122bu1295u1235u1356u122du1275 u12a5u1295u1245u1235u1243u1234 u12d8u122du134d u12cdu1235u1325 u12a5u1295u12f2u1233u1270u1349 u12e8u121au12ebu1260u1228u1273u1273 u12a0u1240u122bu1228u1265u1295 u12a0u1233u12edu1277u120du1361u1361 u201cu12e8u1200u1308u122d u12cdu1235u1325 u12a0u130bu122du1290u1276u127du1363 u12e8u12f2u1302u1273u120d u1275u122bu1295u1235u1356u122du1275 u12a0u1308u120du130du120eu1276u127du1295 u1260u12d8u120bu1242u1290u1275 u1208u121bu1235u134bu1275 u1218u1220u1228u1273u12ca u121au1293 u12edu132bu12c8u1273u1209u1362 u1270u1208u12cbu12cbu132d u12e8u123du122du12adu1293 u121eu12f4u120eu127du1295 u1270u130du1263u122bu12ca u1260u121bu12f5u1228u130du1363 u1208u1295u130du12f5 u1225u122b u1348u1323u122au12ceu127d u12d5u1208u1273u12ca u12e8u12a8u1270u121b u12a5u1295u1245u1235u1243u1234u1295 u12e8u121au12f0u130du134d u12a5u1293 u121du1279 u12e8u1225u122b u1201u1294u1273u1295 u1208u1218u134du1320u122d u12d5u12f5u120eu127du1295 u121bu1218u127bu1278u1273u127du1295u1295 u12a5u1295u1240u1325u120bu1208u1295u1362 u12e8u1200u1308u122d u12cdu1235u1325 u12d0u1245u121du1293 u127du120eu1273u1295 u12a8u12d3u1208u121d u12a0u1240u134d u1274u12adu1296u120eu1302 u130bu122d u1260u121bu1323u1218u122d u12e8u1295u130du12f5 u12a5u12f5u1308u1275u1295 u12e8u121au12f0u130du134du1363 u12a0u12f3u12f2u1235 u1210u1233u1266u127du1295 u12e8u121au12ebu1218u1323 u12a5u1293 u1260u12a2u1275u12eeu1335u12eb u1260u1240u120bu1209 u1270u12f0u122bu123d u1218u1206u1295 u12e8u121au127du1209 u12e8u12a8u1270u121b u12f2u1302u1273u120d u12a0u1308u120du130du120eu1276u127du1295 u1208u121bu123bu123bu120d u12e8u121au1270u130b u1225u1290u121du1285u12f3u122d u1208u1218u134du1320u122d u12a5u1295u1270u130bu1208u1295u201d u1232u1209 u1260u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12e8u12ebu1295u130e u12c8u12aau120d u12e8u1206u1291u1275 u12f6/u122d u12e8u1240u1293u1208u121d u12a0u1260u1260 u1270u1293u130du1228u12cbu120du1362
u1325u122bu1275u1293 u12d8u120bu1242u1290u1275 u12ebu1208u12cd u12a0u1308u120du130du120eu1275 u1218u1230u1320u1271u1295 u1208u121bu1228u130bu1308u1325u1363 u12ebu1295u130e u1260u123du122du12adu1293u12cd u12cdu1235u1325 u1218u1233u1270u134d u1208u121au1348u120du1309 u12a0u12abu120bu1275 u12a0u1235u1348u120bu130a u1218u1235u1348u122du1276u127du1295 u1260u12ddu122du12ddu122d u12a0u1235u1240u121du1327u120du1361u1361 u12a8u12dau1205 u1218u12abu12a8u120d u12a0u1295u12f1 u12a5u1293 u12cbu1293u12cd u1215u130bu12ca u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12e8u1225u122b u12e8u1295u130du12f5 u1348u1243u12f5 u1232u1206u1295 u12e8u1270u1218u1220u12a8u1228u1208u1275 u12e8u1225u122b u1273u122au12adu121d u12ebu1235u1348u120du130bu120du1362 u1260u121eu12f4u1209 u1218u1220u1228u1275 u12a0u130bu122d u12a0u12abu120bu1275u1363 u1260u1242 u1220u122bu1270u129eu127du1295 u1218u1245u1320u122d u12a5u1293 u12c8u1325u1290u1275 u12ebu1208u12cd u1218u12cbu1245u122d u121bu12d8u130bu1300u1275 u12c8u12edu121d u12e8u1275u122bu1295u1235u1356u122du1275 u12a0u1308u120du130du120eu1275 u1208u1218u1235u1320u1275 u1260u1242 u12e8u1308u1295u12d8u1265 u12d0u1245u121d u12a5u1295u12f2u1296u122bu1278u12cd u12edu1320u1260u1243u120du1362
u12ebu1295u130eu1363 u12a8u121eu12f4u120eu1279 u1263u123bu1308u122d u1208u12a0u130bu122d u12a0u12abu120bu1275 u12f5u130bu134d u12a5u1295u12f0u121au1230u1325 u12a0u1235u1273u12cdu124bu120du1361u1361 u12edu1205 u1260u1270u1208u12ed u12e8u1270u1308u120du130bu12ed u134du120bu130eu1275u1295 u121bu12c8u1245u1363 u12a0u123du12a8u122du12abu122a u1208u121bu130du1298u1275 u12a0u121bu122bu132d u1218u1295u1308u12f6u127d u12a5u1293 u1260u1225u122b u120bu12ed u12e8u121au12ebu130du12d9 u1275u12adu12adu1208u129b u12e8u1218u1235u1218u122d u120bu12ed u12e8u1225u122b u1218u1246u1323u1320u122au12eb u1274u12adu1296u120eu1302u1295 u1218u1320u1240u121du1295 u12ebu12abu1275u1273u120du1362 u12a9u1263u1295u12ebu12cd u1260u1225u1290 u121du1285u12f3u1229 u12cdu1235u1325 u12e8u12a4u120cu12adu1275u122au12ad u1218u12aau1293u12ceu127d u12a5u12ebu1235u1308u1299 u12ebu1209u1275u1295 u1270u1328u121bu122a u12a5u12f5u120eu127du121d u12e8u1308u1208u1340 u1232u1206u1295 u12edu1205 u1260u12c8u132a u12a5u1293 u1308u1262 u1201u1294u1273 u12a5u1295u12f2u1201u121d u1260u1225u122b u12a0u1348u1343u1340u121d u120bu12ed u1218u123bu123bu120d u12e8u121au1348u1325u122d u1218u1206u1291 u1270u1218u120bu12adu1277u120du1361u1361
u12edu1205 u12ddu130du1305u1275 u1260u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12abu1209 u1200u1308u122bu12ca u1295u130du12f6u127d u130bu122d u12e8u123du122du12adu1293 u1270u1263u1263u122au1290u1275u1295 u1208u121bu1320u1293u12a8u122d u12a5u1293 u12e8u1270u1235u134bu134bu1293 u1270u1235u121bu121a u12e8u1275u122bu1295u1235u1356u122du1275 u12a0u1308u120du130du120eu1275 u1294u1275u12c8u122du12ad u1208u121bu124bu124bu121d u12ebu1295u130e u12a8u121au12ebu12f0u122du130bu1278u12cd u12e8u121bu1235u134bu134au12eb u1325u1228u1276u127d u12cdu1235u1325 u12e8u121au1218u12f0u1265 u1290u12cdu1362
u12a8u12ebu1295u130e u130bu122d u1260u123du122du12adu1293 u1218u1225u122bu1275u1293 u120cu120eu127d u12e8u1225u122b u12d5u12f5u120eu127du1295 u1218u1320u1240u121d u12e8u121au1348u120du1309 u1295u130du12f5 u1348u1323u122au12ceu127du1293 u12a9u1263u1295u12ebu12ceu127du1363 u12e8u1218u1228u1303 u1245u133d u1260u1218u1219u120bu1275 u121bu1218u120du12a8u1275 u12edu127du120bu1209u1361- https://bit.ly/40kqkJH
u25cf u1235u1208u12ebu1295u130e u130du1229u1355
u12ebu1295u130e u130du1229u1355u1363 u12d3u1208u121d u12a0u1240u134d u12e8u1274u12adu1296u120eu1302 u12a9u1263u1295u12eb u1232u1206u1295 u1260u12d3u1208u121d u12a0u1240u134d u12f0u1228u1303 u12ebu1209 u12d8u1218u1295 u12a0u1348u122bu123d u1274u12adu1296u120eu1302u12ceu127du1295 u12c8u12f0 u12d5u1208u1273u12cau1293 u1291u122eu1295 u12e8u121au12ebu1240u1209 u12a0u1308u120du130du120eu1276u127d u1260u1218u1240u12e8u122d u121bu1285u1260u1228u1230u1266u127du1295 u12e8u121au12ebu1308u1208u130du120d u1270u124bu121d u1290u12cdu1362 u1208u1348u1320u122b u1263u1208u12cd u12e8u121bu12ebu12c8u120bu12cdu120d u1241u122du1320u129du1290u1275u1363 u12a8u12d3u1208u121d u12d9u122au12eb u1218u122a u1274u12adu1296u120eu1302u12ceu127du1295 u12c8u12f0u1270u1208u12ebu12e9 u12e8u12d3u1208u121d u12adu134du120eu127d u12ebu1208u121du1295u121d u12a5u1295u12a8u1295 u12c8u12f0 u12e8u1270u1240u1293u1300 u12e8u12d5u1208u1275 u1270u12d5u1208u1275 u12a0u1308u120du130du120eu1276u127d u12edu1240u12edu122bu120du1364 u1260u12e8u130au12dcu12cdu121d u12ebu12d8u121du1293u120du1361u1361 u12d3u120bu121bu12cdu121du1363 u1275u120du120du1245 u1260u121au1263u1209 u12e8u1274u12adu1296u120eu1302 u12cdu1324u1276u127d u12a5u1293 u121bu1285u1260u1228u1230u1266u127d u1218u1210u12a8u120d u12ebu1208u12cdu1295 u12adu134du1270u1275 u121bu1325u1260u1265 u12a5u1293 u1215u12edu12c8u1275u1295 u1240u120bu120d u121bu12f5u1228u130d u1290u12cdu1361u1361","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
ያንጎ፣ ለሀገር ውስጥ የንግድ ባለቤቶች አዲስ የሽርክና ሞዴሎችን በማስተዋወቅ በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፖርት ሥነምኅዳርን ለማጠናከር እየሠራ መሆኑን አስታወቀ!
…
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ - መጋቢት 2018ዓ.ም.: የዓለም አቀፉ ቴክኖሎጂ ኩባንያ፣ ያንጎ ግሩፕ አካል የሆነው ያንጎ ኢትዮጵያ፣ ለአጋርነት አቅም እና ፍላጎት ላላቸው አካላት በስካይላይት ሆቴል የተሳትፎ ዝግጅት አካሄደ፡፡ በዝግጅቱ ላይም፣ የንግድ ሥራ ፈጣሪዎች፣ ባለሀብቶች እና የንግድ ባለቤቶች የተሳተፉ ሲሆን ተፈላጊነቱ እና አገልግሎቱ እየተስፋፋ ባለው የዲጂታል ትራንስፖርት ሥነምኅዳር ውስጥ ያሉ ምቹ የሽርክና እድሎችን መርምረዋል።
በዝግጅቱ ላይ፣ ከተለያዩ የሥራ መስኮች የመጡ አካላት በዘርፉ ተሣታፊ ለመሆን ከፍተኛ ፍላጎትና ተነሣሽነት ያሳዩ ሲሆን በተለይም በአውቶሞቲቭ፣ በሎጂስቲክስ እና ትራንስፖርት አቅርቦት ጋር የተያያዙ ንግዶች ውስጥ የሚሠሩ ተሳታፊዎች በብዛት ተገኝተዋል። ውይይቶቹም በኢንቨስትመንት ዕድሎች፣ በሽርክና መዋቅሮች እና በኢትዮጵያ ተፈላጊነቱ እየጨመረ የመጣውን የዲጂታል ትራንስፖርት አቅርቦት ገበያን ለማስፋት የግሉ ዘርፍ ያለው ሚና ላይ ያተኮሩ ነበሩ።
በፕሮግራሙ ላይ፣ ያንጎ ሦስት የሽርክና ሞዴሎችን ያስተዋወቀ ሲሆን ሞዴሎቹም፣ አሽከርካሪ በማፈላለግ እና በማኅበረሰብ አስተዳደር ላይ የሚያተኩረው አገናኝ (Connector) ሞዴል፣ ባለሀብቶች የራሳቸውን ተሽከርካሪዎች እንዲያስተዳድሩ እና እንዲቆጣጠሩ የተነደፈ የትራንስፖርት አጋርነት (Fleet Partner) ሞዴል እና የትራንስፖርት አገልግሎትን በማስተዳደር በተመሳሳይ ጊዜ የተለያዩ አሽከርካሪዎችና ተገልጋዩን ማኅበረሰብ ግንኙነትን በማስፋት ሁለቱንም አቀራረቦች የሚያጣመር ሃይብሪድ (Hybrid) ሞዴል ናቸው።
ያንጎ፣ ተለዋዋጭና ሊስፋፋ የሚችል የሽርክና ሥነምኅዳር በመፍጠር ለኢንተርፕረነርሺፕ ድጋፍ እንዲሰጥ እና ነጋዴዎች በኢትዮጵያ እየደገ ባለው የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ዘርፍ ውስጥ እንዲሳተፉ የሚያበረታታ አቀራረብን አሳይቷል፡፡ “የሀገር ውስጥ አጋርነቶች፣ የዲጂታል ትራንስፖርት አገልግሎቶችን በዘላቂነት ለማስፋት መሠረታዊ ሚና ይጫወታሉ። ተለዋዋጭ የሽርክና ሞዴሎችን ተግባራዊ በማድረግ፣ ለንግድ ሥራ ፈጣሪዎች ዕለታዊ የከተማ እንቅስቃሴን የሚደግፍ እና ምቹ የሥራ ሁኔታን ለመፍጠር ዕድሎችን ማመቻቸታችንን እንቀጥላለን። የሀገር ውስጥ ዐቅምና ችሎታን ከዓለም አቀፍ ቴክኖሎጂ ጋር በማጣመር የንግድ እድገትን የሚደግፍ፣ አዳዲስ ሐሳቦችን የሚያመጣ እና በኢትዮጵያ በቀላሉ ተደራሽ መሆን የሚችሉ የከተማ ዲጂታል አገልግሎቶችን ለማሻሻል የሚተጋ ሥነምኅዳር ለመፍጠር እንተጋለን” ሲሉ በኢትዮጵያ የያንጎ ወኪል የሆኑት ዶ/ር የቀናለም አበበ ተናግረዋል።
ጥራትና ዘላቂነት ያለው አገልግሎት መሰጠቱን ለማረጋገጥ፣ ያንጎ በሽርክናው ውስጥ መሳተፍ ለሚፈልጉ አካላት አስፈላጊ መስፈርቶችን በዝርዝር አስቀምጧል፡፡ ከዚህ መካከል አንዱ እና ዋናው ሕጋዊ የኢትዮጵያ የሥራ የንግድ ፈቃድ ሲሆን የተመሠከረለት የሥራ ታሪክም ያስፈልጋል። በሞዴሉ መሠረት አጋር አካላት፣ በቂ ሠራተኞችን መቅጠር እና ወጥነት ያለው መዋቅር ማዘጋጀት ወይም የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት በቂ የገንዘብ ዐቅም እንዲኖራቸው ይጠበቃል።
ያንጎ፣ ከሞዴሎቹ ባሻገር ለአጋር አካላት ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡ ይህ በተለይ የተገልጋይ ፍላጎትን ማወቅ፣ አሽከርካሪ ለማግኘት አማራጭ መንገዶች እና በሥራ ላይ የሚያግዙ ትክክለኛ የመስመር ላይ የሥራ መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂን መጠቀምን ያካትታል። ኩባንያው በሥነ ምኅዳሩ ውስጥ የኤሌክትሪክ መኪናዎች እያስገኙ ያሉትን ተጨማሪ እድሎችም የገለፀ ሲሆን ይህ በወጪ እና ገቢ ሁኔታ እንዲሁም በሥራ አፈፃፀም ላይ መሻሻል የሚፈጥር መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ይህ ዝግጅት በኢትዮጵያ ካሉ ሀገራዊ ንግዶች ጋር የሽርክና ተባባሪነትን ለማጠናከር እና የተስፋፋና ተስማሚ የትራንስፖርት አገልግሎት ኔትወርክ ለማቋቋም ያንጎ ከሚያደርጋቸው የማስፋፊያ ጥረቶች ውስጥ የሚመደብ ነው።
ከያንጎ ጋር በሽርክና መሥራትና ሌሎች የሥራ ዕድሎችን መጠቀም የሚፈልጉ ንግድ ፈጣሪዎችና ኩባንያዎች፣ የመረጃ ቅጽ በመሙላት ማመልከት ይችላሉ፡- https://bit.ly/40kqkJH
● ስለያንጎ ግሩፕ
ያንጎ ግሩፕ፣ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ ዘመን አፈራሽ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ዕለታዊና ኑሮን የሚያቀሉ አገልግሎቶች በመቀየር ማኅበረሰቦችን የሚያገለግል ተቋም ነው። ለፈጠራ ባለው የማያወላውል ቁርጠኝነት፣ ከዓለም ዙሪያ መሪ ቴክኖሎጂዎችን ወደተለያዩ የዓለም ክፍሎች ያለምንም እንከን ወደ የተቀናጀ የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች ይቀይራል፤ በየጊዜውም ያዘምናል፡፡ ዓላማውም፣ ትልልቅ በሚባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች እና ማኅበረሰቦች መሐከል ያለውን ክፍተት ማጥበብ እና ሕይወትን ቀላል ማድረግ ነው፡፡
6 months ago
ያንጎ፣ አካባቢያዊ ሥነ ምኅዳሩን ለማጠናከርና ተደራሽ ለመሆን የፍራንቻይዝ አጋር ግንኙነቱን በኢትዮጵያ አስፋፋ!
…
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ – ጥር 22 ቀን፣ 2018ዓ.ም.: ያንጎ ኢትዮጵያ፣ የፍራንቻይዝ አጋር ግንኙነቱ ላይ ሰፊ የማስፋፊያ ሥራ መሥራቱንና፣ ከአንድ ወደ ስምንት ንቁ የፍራንቻይዝ አጋሮች ማደጉን የገለፀ ሲሆን ይህም ኩባንያው በኢትዮጵያ ውስጥ፣ አካታች የሆነ እና በአካባቢው የሚመራ ጠንካራ የሥነ-ምኅዳር እንቅሳቃሴ ለመገንባት በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ እንደሆነ ተገልጿል።
ማስፋፊያው፣ ያንጎ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎችን ለማጎልበት፣ የጋራ ትራንስፖርት አገልግሎት ባለቤትነትን ሙያዊ ለማድረግ እና ሀገሪቱ እያስመዘገበችው ባለው ፈጣን የዕድገት የእንቅስቃሴ ዘርፍ ውስጥ በርካታ የኢኮኖሚ ዕድሎችን ለማስፋት የነደፈውን የረጅም ጊዜ ስትራቴጂ ያሳያል።
በተስፋፋው የፍራንቻይዝ ሞዴል መሠረት፣ ሹፌሮች እና ሞተረኞች በተመሳሳይ የያንጎ ፕላትፎርም ሥር ሆነው ግን ደግሞ ከአንድ በላይ ከሆኑ የያንጎ ፍራንቻይዝ አጋሮች ጋር ለመሥራት ዐመቺ አሠራር ተዘርግቶላቸዋል፡፡ ይህ አሽከርካሪዎች እና ሞተረኞች የደንበኞችን አገልግሎት ሳያስተጓጉሉ፣ በግል ፍላጎቶቻቸው፣ ምርጫዎቻቸው እና ሙያዊ ግቦቻቸው ላይ ተመሥርተው ሽርክናዎችን እንዲመርጡ፣ እንዲቀይሩ ወይም አጣምረው እንዲሠሩ ያስችላቸዋል፡፡
የፍራንቻይዝ ኔትወርክ ዕድገቱ እንዳለ ሆኖ ያንጎ ለተጠቃሚዎቹ እንደ አንድ ወጥ መድረክ ማገልገሉን ይቀጥላል፡፡ ሁሉም የፍራንቻይዝ አጋሮች የያንጎን፣ ደረጃውን የጠበቀ የጥራት፣ ደኀንነት እና የአገልግሎት ፖሊሲዎች በማክበር መሥራታቸውን የሚቀጥሉ ሲሆን ይህም በመላዋ ኢትዮጵያ፣ ለሁሉም ማለትም ለተሳፋሪዎች እና አጋር ሾፌሮች እና ሞተረኞች ወጥ የሆነ አስተማማኝ አገልግሎትን ለመስጠት ይረዳል፡፡
እያደገ ያለው የሥራ ግንኙነት፣ በፍራንቻይዝ አጋሮች መካከል ጤናማ ውድድርን በማስተዋወቅ ሾፌሮች እና ሞተረኞች በየጊዜው የተለየ ዋጋ እና ዕይታ ያላቸውን ሐሳቦች እንዲያቀርቡ ያበረታታል። እነዚህ አዳዲስ ሐሳቦችም፣ የአገልግሎት ሰጪዎችን እርካታ እና የረጅም ጊዜ ተሳትፎን የበለጠ ለማሳደግ የጋራ ትራንስፖርት ፋይናንስ አማራጮችን፣ የተግባር ድጋፍን፣ የማበረታቻ መርሐ ግብሮችን፣ የንግድ ሽርክናዎችን እና ዕውቅና ፕሮግራሞችን ሊያካትቱ ይችላሉ።
በኢትዮጵያ የያንጎ ተወካይ የሆኑት ዶ/ር የቀናለም አበበ “የፍራንቻይዝ አጋር ግንኙነታችንን ከአንድ ወደ ስምንት ስናስፋፋ፣ ከዚህም በላይ ሊሰፋ የሚችል እና የማይበገር ተንቀሳቃሽ ሥነ-ምኅዳርን በኢትዮጵያ ለመገንባት አቅደን ያደረግነው እርምጃ ነው። ከብዙ ኢትዮጵያውያን የንግድ ድርጅቶች ጋር በመሥራት እና አሽከርካሪዎች እና ሞተረኞች ከበርካታ የፍራንቻይዝ አጋሮች ጋር በአንድ የተዋሐደ መድረክ እንዲሠሩ በማመቻቸት የበለጠ ተለዋዋጭ፣ ጠንካራ ፉክክር እና ቀጣይነት ያለው ኢኮኖሚያዊ ዕድልን እየፈጠርን ነው። ይህ ዓይነቱ አሠራር፣ ለደንበኞቻችን ወጥነትና ጥራት ያለውን አገልግሎት የደህንነት ደረጃዎችን በመጠበቅ እንድናደርስ ብሎም በሀገሪቱ ውስጥ የጥምር ትራንስፖርት አገልግሎትን በሙያ ለመደገፍ ያስችለናል።” ሲሉ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተናግረዋል፡፡
የገበያ ጥናት (ምልከታ) እንደሚያሳየው የባለብዙ አጋር ፍራንቻይዝ ሞዴል ለተሻሻሉ የአሽከርካሪዎች እና ሞተረኞች ግንኙነቶች እና የሥራ እርካታ ትልቅ ሚና የሚኖረው ሲሆን በአዲስ አበባ እና ሌሎች የከተማ ማዕከላት እየጨመረ የመጣውን የትራንስፖርት አገልግሎት ፍላጎትን በበቂ ሁኔታ ለማዳረስ አማራጮችን በዘላቂነት ለመጨመር ያስችላል።
ማስፋፊያው፣ ያንጎ ከተጨማሪ ኢትዮጵያዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፣ የግብይት እና የፋይናንስ አቅርቦትን ከሚያመቻቹ ድርጅቶች እና መሰል ካምፓኒዎች ጋር ለመሥራት ያለውን ተነሣሽነት ያሳያል፡፡ ይህንን የፍራንቻይዝ ኔትዎርክ ያለማቋረጥ በማሳደግ፣ ያንጎ ከሰፋፊ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት ግቦች ጋር የሚስማማ፣ ጠንካራ እና ግልጽ የሆነ የእንቅስቃሴ ስነ-ምህዳር በመገንባት የሀገር ውስጥ ሥራ ፈጠራን ለመደገፍ ዕቅድ ይዟል።
በዚህ ተነሳሽነት፣ ያንጎ የሀገር ውስጥ ቢዝነሶችን ለመደገፍ፣ ለአጋር ሾፌሮች እና ሞተረኞች ተጨማሪ የገቢ ዕድሎችን ለመፍጠር እና አስተማማኝ የትራንስፖርት አገልግሎትን በአንድ እና በተቀናጀ መድረክ ለኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ለማድረስ ያለውን ቁርጠኝነት ያረጋግጣል።
https://yango.com/en_et/dr...
###
ስለያንጎ ግሩፕ
ያንጎ ግሩፕ፣ ዋና መሥሪያ ቤቱን በዱባይ ያደረገ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ ዘመን አፈራሽ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ዕለታዊና ኑሮን የሚያቀሉ አገልግሎቶች በመቀየር ማኅበረሰቦችን የሚያገለግል ተቋም ነው። ለፈጠራ ባለው የማያወላውል ቁርጠኝነት፣ ከዓለም ዙሪያ መሪ ቴክኖሎጂዎችን ወደተለያዩ የዓለም ክፍሎች ያለምንም እንከን ወደ የተቀናጀ የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች ይቀይራል፤ በየጊዜውም ያዘምናል፡፡
የያንጎ ባለብዙ-ተግባር መተግበሪያ በአፍሪካ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ባሉ ከ20 በላይ ሀገራት ውስጥ በርካታ የዲጂታል ከተማ አገልግሎቶችን ይሰጣል። የያንጎ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ መተግበሪያ በአንድሮይድ እና አይኦኤስ ላይ በነጻ ይገኛል።

7 months ago
ያንጎ ኢትዮጵያ፣ በገና በዓል ለሰላም የሕጻናት መንደር የበጎአድራጎት ድርጅት ድጋፍ አደረገ!
…
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ – ጥር 2018ዓ.ም.: ከጂቱጂ አይቲ ሶሉሽንስ እና ከኤሌጋንስ ኢምፖርት ኤንድ ኤክስፖርት ፒ.ኤል.ሲ በተጨማሪ ከተለያዩ የፍራንቻይዝ አጋሮች ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ሥራውን የሚያከናዉነዉ ያንጎ ኢትዩፒያ ፣ የገና በዓልን አስመልክቶ ለህጻናት እና ወጣቶች እንክብካቤ፣ ትምህርት እና ሁለንተናዊ እድገት ለሚተጋው ሰላም የህጻናት መንደር በጎ አድራጎት ድርጅት - አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን እና መጫወቻዎችን ለግሷል።
ያንጎ፣ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት በሰላም የህጻናት መንደር ለሚኖሩ 481 ህጻናት አስፈላጊ የሆኑ ምግቦችን፣ የንፅህና መጠበቂያ መገልገያዎችን እና መጫወቻዎችን አቅርቧል። ድጋፉ፣ 500 ኪሎ ግራም ስኳር፣ 48 ካርቶን ፓስታ፣ 481 ኪሎግራም ሩዝ፣ 962 የልብስ ማጠቢያ እና 966 የላይፍቦይ ንፅህና መጠበቂያ ሳሙናዎችና ዕቃዎች፣ እንዲሁም የልጆች መጫወቻዎችን ያካተተ ሲሆን ይህም አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት እፎይታን የሚሰጥ እና በበዓል ሰሞን መሆኑ ደግሞ ደስታን እንደሚፈጥር ታምኖበታል፡፡
በኢትዮጵያ የያንጎ ተወካይ የሆኑት ዶ/ር ይቀናለም አበበ፣ በኢንሼቲቩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡ ሲሆን ኩባንያው የኢትዮጵያ ገና፣ በመተሳሰብና በልግስና የሚከበር እንዲሁም ደማቅ ማኅበረሰባዊ እሴቶች ከፍ ብለው የሚታዩበት በዓል መሆኑን እንደሚያምን ተናግረዋል፡፡ አክለውም "የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በሰላም የህፃናት መንደር በጎ አድራጎት ድርጅት የተደረገው የያንጎ ድጋፍ፣ ለምናገለግለው ማኅበረሰብ ያለንን ክብር ያሳያል። ሕጻናትን በመደገፍ እና ነገ ላይ የተሻለ ሕይወት እንዲገነቡ ለመርዳት በየቀኑ በትጋት ከሚሠሩ ድርጅቶች ጋር በአጋርነት መቆም፣ ትርጉም ያለውና ዘላቂ ተጽእኖ እንደሚያመጣም እናምናለን።" ብለዋል፡፡
ተነሣሽነቱ በአፍሪካ ውስጥ ሰፊ የያንጎ የማኅበረሰባዊ ኃላፊነት ጥረቶች አካልን የሚመሠርት ሲሆን ይህም በአካባቢው ላይ ባለ ጠንካራ አጋርነት ላይ የሚያጠነጥን፣ እውነተኛ የማኅበረሰብ ፍላጎቶችን በመረዳት ችግሮችንየሚፈታ እና ዘላቂነት ባላቸውን በጎ ማኅበራዊ አበርክቶዎች ላይ የሚያተኩር ነው።
በ1986 (ዓ.ም - እ.አ.አ.) የተመሠረተው ሰላም የሕጻናት መንደር የበጎ አድራጎት ድርጅት፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችንና ወላጆቻቸውን ላጡና ለማጣት በአደጋ ላይ ያሉ ሕጻናትን በዘላቂ እና ትምህርትን፣ ጤናን፣ ማኅበረሰባዊ ሁነቶችን፣ አእምሯዊ ጤናን እና የኑሮ ክሂሎቶችን ባማከሉ ድጋፎች ማገዝ ከጀመረ አራት አሥርት ዓመታትን አሥቆጥሯል፡፡ ከ16 ዓመታት በፊት ግን፣ ተቋሙ አሠራሩ ላይ ለውጥ በማድረግ ልጆች በቤተሰብ መሐል አስፈላጊውን ቤተሰባዊ ድጋፍ፣ ፍቅር እና ጥበቃ አግኝተው እንዲያድጉ በማሰብ ወደ ቤተሰባዊ ሞዴል መንደርነት ተሸጋግሯል፡፡
በዚህ የገና በዓል ድጋፍ እና ተነሣሽነት ላይ ያንጎ፣ እንዲህ ዓይነት ማኅበረሰባዊ ግዴታቸውን በመወጣት ረገድ ቁርጠኛ አቋም ያላቸውን እና በጎ ማኀበረሰባዊ ለውጥ ለማምጣት የሚተጉ ግብረ ሰናይ ድርጅቶችን ለመደገፍ እና ማኅበረሰባዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሚሰጠው የትራንስፖርትና የቴክኖሎጂ አገልግሎት ጎን ለጎን ሁልጊዜም ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል፡፡
- ###-
#ስለያንጎ ግሩፕ
ያንጎ ግሩፕ፣ ዋና መሥሪያ ቤቱን በዱባይ ያደረገ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ ዘመን አፈራሽ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ዕለታዊና ኑሮን የሚያቀሉ አገልግሎቶች በመቀየር ማኅበረሰቦችን የሚያገለግል ተቋም ነው። ለፈጠራ ባለው የማያወላውል ቁርጠኝነት፣ ከዓለም ዙሪያ መሪ ቴክኖሎጂዎችን ወደተለያዩ የዓለም ክፍሎች ያለምንም እንከን ወደ የተቀናጀ የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች ይቀይራል፤ በየጊዜውም ያዘምናል፡፡ ተልእኳችን መሪ የዓለም ፈጠራዎችን ለሁሉም በማዳረስ በዓለም ሕዝቦች መካከል ያለውን ልዩነት ማቃለል፣ ግንኙነቶችን ማጎልበት እና የዕለት ተዕለት የኑሮ ልምዶችን ማጎልበት ነው።
የያንጎ ባለብዙ-ተግባር መተግበሪያ በአፍሪካ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ባሉ ከ20 በላይ ሀገራትውስጥ በርካታ የዲጂታል ከተማ አገልግሎቶችን ይሰጣል። የያንጎ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ መተግበሪያ በአንድሮይድ እና አይኦኤስ ላይ በነጻ ይገኛል።
#ስለ ሰላም የሕጻናት መንደር
በ1986 የተቋቋመው ሰላም የሕጻናት መንደር ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት፣ መንግሥታዊ ያልሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችንና ወላጆቻቸውን ላጡና ለማጣት በአደጋ ላይ ያሉ ሕጻናትን በመደገፍ በሁለንተናዊ ድጋፍ ማለትም አእምሯዊ እና አካላዊ ደኅንነታቸው ተጠብቆ እንዲያድጉ፣ እንዲማሩ ብሎም የተሻለ ነገ እንዲኖራቸው ከሁሉም እኩል የተመቻቸ ዕድል እንዲያገኙ የሚሠራ ተቋምነው፡፡

8 months ago
ያንጎ በኢትዮጵያ መተገበሪያው ላይ አዲስ የደንበኛ ደህንነት መጠበቂያ አክሏል።
…
ያንጎ ራይድ ተሳፋሪዎች በጉዞ ወቅት ሊተገብሯቸው የሚችሉየደህንነት መጠበቂያ እርምጃዎችን በሞባይል መተግበርያውውስጥ አካተተ። መተግበሪያው ተሳፋሪዎች የሚሄዱበትንመንገድ ለሚያምኑት ሰው ማጋራት ወይም የጉዟቸውን ሁኔታየሚያስረዳ አሁናዊ መረጃ ማጋራት የሚያስችል ነው።
አዲስ አበባ ፣ ኅዳር 2018 ዓ/ም ፤ የአለምዓቀፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የያንጎ ግሩፕ አካል የሆነው ያንጎ ራይድ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያገለግለው መተግበሪያው ውስጥ የሚገኘውን የደንበኛ ደህንነት መጠበቂያ አሻሽሏል። የተሻሻለው መተግበርያ እያንዳንዱ ተጓዥ ዝርዝር የደህንነት መስፈርቶች መሟላታቸውን የሚያረጋግጥበት አገግሎግሎት፥ በወቅታዊ የጉዞ ሁኔታ መረጃ ላይ ተመስርቶ ምን አይነት የደህንነት እርምጃዎች መወሰድ እንደሚገቡ መረጃ የሚሰጥ እንዲሁም ስለ ጉዞ ደህንነት አጠቃላይ የደህንነት መረጃዎች የሚሰጥ የማዕከል አገልግሎት የተካተተበት ነው።
አዲሱ የደህንነት ማዕከል የመተግበሪያውን አጠቃቀም ማንበብ፣ የግል መረጃን መሙላት ፣ የሚያምኗቸውን ሰዎች ስልክ ቁጥር መሙላት፣ የራስን ፎቶ ማንሳት እና ኢ-ሜል መቀየርን የመሳሰሉ ተሳፋሪዎች መሙላት ያለባቸውን ዝርዝሮች ይይዛል።
ከዝርዝሩ ውስጥ የጎደለ ነገር ካለ መተግበሪያው ያልተሞላው ላይ ምልክት በማድረግ ተሳፋሪው እንዲሞላው ይጠይቃል። ተሳፋሪዎች የአጋር አሽከርካሪዎችን ስታንዳርድ፣ አደጋ ከተፈጠረ እንዴት እርዳታ መጠየቅ እንደሚችሉ እና የእያንዳንዱ የደንበኛ ደህንነት መጠበቂያ መረጃን አንድ ቦታ ላይ ያገኛሉ። የመተግበሪያው ዋና ገፅ ላይ በፍጥነት የእርዳታ ጥሪ ማድረግ የሚያስችሉ ቁልፎች ይገኛሉ።
“ዋናው ትኩረታችን ደህንነት ነው ፣ ጠንካራ የደህንነት እርምጃዎችን መተግበር እና የደህንነት ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ተጠቃሚ እንዲታዩ እና ግልጽ እንዲሆኑ ማድረግም አስፈላጊ ነው ብለን እናምናለን። አሁን ለተሳፋሪዎች ልክ እንዲሆን ተደርጎ በተዘጋጀው አዲሱ የደንበኛ ደህንነት መጠበቂያ ተሳፋሪዎች መኪናውን ከጠሩበት ሰዓት ጀምሮ ጉዞው እስኪጠናቀቅ ድረስ በእያንዳንዱ የጉዞ ደረጃ ላይ የእነሱን ደህንነት ለመጠበቅ ምን እየሰራን እንደሆነ በትክክል ማየት ይችላሉ” በኢትዮጵያ የያንጎ ተወካይ ዶ/ር የቀናለም አበበ በጉዞዎች ላይ የደህንነት ሁኔታን በደንብ ማየት ተችሏል ብለዋል።
አዲሱ የደህንነት ማዕከል ጉዞው ያለበትን ሁኔታ እና የትኞቹ የደህንነት እርምጃዎች እንደተወሰዱ ያሳያል። የደህንነት ደረጃን ለማወቅ ግምት ወስጥ የሚገቡ ነገሮች፡
● የፍጥነት ቁጥጥር፡ የያንጎ ራይድ መተግበሪያ አሽከርካሪው የሚጠቀመውን መንገድ እና ፍጥነቱን ለማወቅ ጂፒኤስ ይጠቀማል። የሚጠቀምውን መንገድ ካሳየው ናቪጌተር በሚገኘው መረጃ መሰረት ፍጥነቱ ከተፈቀደው የፍጥነት መጠን ጋር ያነፃፀራል።
● የአነዳድ ቁጥጥር፡ የአነዳድ ባህሪ ቁጥጥር ስርዓት አሽከርካሪዎች ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እንዲነዱ ይረዳል። በአጋር አሽከርካሪ ስማርት ስልኮች ውስጥ ካለው የፍጥነት መለኪያ እና ጋይሮስኮፖች መረጃን በመቀበል በፍጥነት መጨመር ፣በፍጥነት መቀነስ እና በማሽከርከር ላይ የሚፈጠሩ ለውጦችን ያገኛል። ከእያንዳንዱ ደህንነቱ ካተጠበቀ ማሽከርከር በኋላ ለአሽከርካሪው የበለጠ በጥንቃቄ እንዲነዳ የሚያስጠነቅቅ መልዕክት ይላካል። አጋር አሽከርካሪው ማስጠንቀቂያውን ችላ ካለ ለስራ ያለው እድል ሊገደብ ይችላል።
የያንጎ ራይድ አገልግሎት አንዱ ዋናው ትኩረት ደህንነት ነው። አጋር አሽከርካሪዎች እና ተሳፋሪዎች ከጉዟቸው በፊት እና በኋላ እና በጉዟቸው ላይ ሆነው የሚገለገሉባቸው ከ25 በላይ ልዩ የሆኑ የደንበኛ ደህንነት መጠበቂያዎች ቀርበዋል። እነዚህም የፍጥነት እና የአነዳድ ቁጥጥር ፣ የሚጓዙበትን መንገድ እና የጉዞ መረጃውን ለሚያምኑት ሰው ማጋራት መቻል፣ በአደጋ ጊዜ በፍጥነት ጥሪ ማድረጊያ መንገድ እና የመሳሰሉትን ያጠቃልላሉ።
---
ስለያንጎ ግሩፕ
ያንጎ ግሩፕ አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሲሆን በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ ቴክኖሎጂዎችን የአካባቢው ማህበረሰብ ወደሚጠቀምባቸው ዕለታዊ አገልግሎቶች ይቀይራል። ለፈጠራ ባለው የማይወላወል ቁርጠኝነት፣ በአለም ዙሪያ ያሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ተለያዩ ክልሎች በማምጣት ያለምንም እንከን ወደ ተቀናጀ የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች እንቀይራለን።
ያንጎ ቡድን በአፍሪካ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምስራቅ፣ በደቡብ እስያ እና በሌሎች ክልሎች በሚገኙ ከ30 በላይ አገሮች ውስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የዴሊቨሪ አገልግሎት፣ ፉድቴክ እና መዝናኛን ጨምሮ የተለያዩ የዲጂታል አገልግሎቶቹን ያቀርባል።
ለበለጠ መረጃ፡ pryango.com

Comments