Logo
Getu Temesgen
🇧🇫 ቡርኪናፋሶ : ከነፃነት ተምሳሌቷ ኢትዮጵያ ጋር የጀመርነው ወዳጅነት ይቀጥላል
‎
* ‎ኢትዮጵያዊው ባለሀብትና ስራ ፈጣሪ ቡርኪናፋሶ ተገኘ !
‎ #ethiopia | ‎በተደጋጋሚ ወደ ቡርኪናፋሶ በማምራት ኢብራሂም ትራኦሬ መንግስት ጋር ባደረገዉ ስምምነት የተለያዩ ኢትዮጵያ ሰራሽ ምርቶችን ለቡርኪናፋሶው ኤክስፖርት በማድረግ ላይ የሚገኘዉና የሀገራችንን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ እድገት እያስተዋወቀ ያዉወ ኢንዱስትሪያሊስት ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር ለንግድ ልዉዉጥና ለአዳዲስ ስምምነቶች ቡርኪናፋሶ መግባቱን ከዉስጥ አዋቂዎች ሰምተናል ።
‎
‎ከ126ሺ በላይ የልማት ባንክ ተበዳሪ ወጣቶችን በማሰልጠን ወደ ስራ እንዲገቡ ያስቻለው ‎በክረምት ኮርስ 3d design machine assembly እና ai programming ከ8-12 ክፍል 100 ተማሪዎች ሙሉ ወጪያቸዉ ተሸፍኖ ያሰለጠነዉ
‎
‎ከኢትዮዽያ ዉጪ ማሽኖቹን እያመረተ export እያደረገ ያለው ለብዙዎች የስራ እድል በር የከፈተው ወጣቱ ባለሀብት ወደ ቡርኪናፋሶ በማምራት በዉይይት ላይ እንደሚገኙ ተሰምቷል ።
‎
‎በዉይይቱ ቤጃሺዮ ኢንዱስትሪ እና የምህንድስና ተቀም
‎በኢንጂነሪንግ እና በኢንዱስትሪ ልማት ዘርፎች ለቡርኪናፋሶው ወጣቶች የቴክኒክና ሙያ ሥልጠናዎች አዳዲስ መንገዶችን ስልጠና ይሰጣል - ተብሏል።
‎
‎ኢትዮጵያ ማሽኖችን በማምረት የጀመረችውን ጉዞ አድናቆታቸውን የገለፁት ሚኒስተሩ "ከታላቋ ነፃ ሀገር ኢትዮጵያ ጋር ያለን ግኑኝነት ይበልጥ ያድጋል ሲሉ ተሰምተዋል ።
‎
‎"ለኢንዱስትሪ እና ግብርና አስፈላጊ የሆኑ መሳሪያዎችን ለማምረት በቦታው ለማምረት ችሎታችንን ለማካፈል ፈቃደኞች ነን." ያሉት ደግሞ Bajii Nuyker ናቸዉ
‎
ታዴ የማመይ ልጅ

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.