የቱርክ አዲስ ባህር-ሰርጓጅ ሰው አልባ አውሮፕላን
#ethiopia | ታላይ (TALAY) የተሰኘው በዓለም የመጀመሪያው ባለ ብዙ ዓላማ፣ ዝቅተኛ ከፍታ የሚበር የባህር-ሰርጓጅ ሰው አልባ አውሮፕላን በቱርክ ይፋ ተደርጓል።
ይህ ሰው አልባ አውሮፕላን፣ የራዳር መፈለጊያ ስርዓቶችን በማለፍ፣ ከባህር ወለል ላይ በ3 ሜትር (9 ጫማ) ከፍታ ላይ በመብረር፣ የWIG (Wing-in-Ground) ቴክኖሎጂን ይጠቀማል ነው የተባለው።
በአንድ ተልዕኮ እስከ 200 ኪሎ ሜትር ርቀት መሸፈን የሚችል ሲሆን፣ ለ3 ሰዓታት ያህል መብረር ይችላል ተብሏል።#menaheria

12 months ago