ከደረሰን መልዕክቶች መሀል;
በተለምዶ ሚኒባስ የሚባሉ ታክሲዎች የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ከመጪው አመት ጀመሮ አይሰጡም ሲል የከተማወ ትራንስፖርት ቢሮ ገልፇል።
እንደ ምክንያትነትም የተቀመጡት ደግሞ;
ስምንት ሚኒባሶች በአንዴ የሚያጓጉዙትን አውቶብሱ በአንዴ ስለሚያጓጉዝ የትራፊክ ፍሰቱን በማቀላጠፍ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል።
በከተማዋ ውስጥ አገልግሎት የሚሰጡ አብዛኛዎቹ ኮድ አንድ ታክሲዎች ያረጁ እና መስፈርቱን የማያሟሉ ናቸው የሚል ነው።
ኮድ አንድ ታክሲዎችን ከ25 ሰው በላይ ወደሚይዙ ሜትር ታክሲዎች ለማሳደግ ስራ ይሰራል ተብሏል።
ከደረሱን ጥያቄዎች መሀል;
👉የሚተካው አውቶብስ የታክሲዎችን ቁጥር ያክል ካልሆነ ስራ ላይ የነበሩ ሹፌሮች እና ረዳቶች እጣ ፈንታቸው ምንድን ነው?
👉ታክሲዎቹ ከአገልግሎት ሲወጡ የት ነው የሚሰሩት? ክፍለ ሀገር የሚሰሩ ከሆነ ቀድሞ ይሄን ስራ ከሚሰሩት ጋር የጥቅም ግጭት አይነሳም ወይ?
👉ታክሲዎቹ ይሸጡ ቢባል በከተማ ስለማይሰሩ ተገቢ በሆነ ዋጋ መሸጥ አይከብድም ወይ?

10 months ago