ግማሽ ሚሊዮን ብር ለጣና ነሽ
ባለሀብቱ ቴዎድሮስ አጥናፉ ለ"ጣና ነሽ" ሹፌር የ500 ሺህ ብር ስጦታ ሊሰጡ ነው!
ባለሀብት አቶ ቴዎድሮስ አጥናፉ፣ በረሃ ወርደው ሙያቸውን ለሚያከብሩ እና ለሚወዱ ሹፌሮች ማበረታቻ ይሆን ዘንድ፣ ለ"ጣና ነሽ" ሹፌር 500,000 ብር ለመለገስ ፍቃደኛ መሆናቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታወቁ።
አቶ ቴዎድሮስ "ጣና ነሽ" ወደ ባህርዳር ከተማ በምትገባበት ሰዓት ይህንን ሽልማት ለማበርከት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸው፣
ስጦታውን ለማስተባበር የሚችሉ አካላትን ጥሪ አቅርበዋል።
Seledadotio

10 months ago