የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ ሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ
****************
ጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ ሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤውን ዛሬ በአዳማ ከተማ በሚገኘው የምክር ቤቱ አዳራሽ ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው አዲስ የተመረጡት የምክር ቤት አባላት ሕዝቡ የሰጣቸውን ተጨማሪ ኃላፊነት ለመወጣት የሚያስችሉ ተግባራትን የሚያከናውኑ ሲሆን፣ ሦስቱ የመንግሥት አካላት እንደገና ይዋቀራሉ።
በተጨማሪም የሥራ አስፈጻሚው አካል የተለያዩ የመንግሥት ኃላፊዎች ሹመት የሚጸድቅበት ይህ ጉባኤ፣ የመንግሥትን አደረጃጀት ሊያጠናክሩ በሚችሉ የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችና ሰነዶች ላይ ተወያይቶ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
በጉባኤው ፍጻሜም ለክልሉ የወደፊት ዕድገትና የፖሊሲ አቅጣጫዎች ወሳኝ የሆኑ ትልልቅ ውሳኔዎች እንደሚተላለፉና በቀጣይ አሠራሮች ላይም ግልጽ አቅጣጫዎች እንደሚቀመጡ ይጠበቃል።
በሳዳት መሐመድሳኒ
#oromiaregionalstate #oromia #adama #oromiacouncil #ethiopianbroadcastingcorporation

9 days ago