"ዛሬ ቢገድሉኝ እንኳ እያንዳንዱ የደሜ ጠብታ ሀገሬን ያጠናክራል!"
#ethiopia | በዓለም ታሪክ ውስጥ መሪዎች የህዝባቸውን መንፈስ የቀየሩ በርካታ ታሪካዊ ንግግሮች አድርገዋል።
ከእነዚህ መካከል እ.ኤ.አ በ1984 የተደመጠው የሕንድ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ኢንድራ ጋንዲ ያደረጉት ንግግር ነው።
በሕንድ ታሪክ ውስጥ እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከነበሩት መሪዎች መካከል አንዷ የሆኑት የቀድሞዋ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢንድራ ጋንዲ ለሕዝባቸው ያስተላለፉት አደራ እና ታሪካዊ ንግግር ዛሬም ድረስ ሲታወስ ይኖራል።
ኢንድራ ጋንዲ ሕይወታቸው ከማለፉ ጥቂት ሰዓታት ቀደም ብሎ በኦዲሻ ግዛት በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ይታወሳሉ።
“እስከ መጨረሻው እስትንፋሴ ድረስ ሕዝቤን አገለግላለሁ ዛሬ ቢገድሉኝ እንኳ እያንዳንዱ የደሜ ጠብታ ሕንድን ያጠናክራል!” በማለት ለሀገራቸውና ለሕዝባቸው ያላቸውን አቋም ገልጸው ነበር።
ይህ ንግግር በወቅቱ የነበረውን ስጋትና ፍርሃት ሰብሮ የመሪነትን ቁርጠኝነት፣ ፅናት እና ለሀገር የመሰዋትነት መንፈስ ያሳየ ታሪካዊ አጋጣሚ ነበር።
ይህ ንግግር የተደረገበት ወቅት በሕንድ የፖለቲካ እና የደህንነት ስጋት ከፍተኛ በነበረበት ጊዜ ቢሆንም መሪዋ ያለ ምንም ስጋትና ፍርሃት ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸውን ያረጋገጡበት ነበር።
ንግግሩ ከተደረገ ከሰዓታት በኋላ ህይወታቸው ቢያልፍም የተናገሩት ቃል ግን የሕንድን ሕዝብ ያበራታ እና በዓለም ታሪክ ውስጥ የጽናትና የቆራጥነት ማሳያ ሆኖ ተመዝግቧል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #indiragandhi #historicalspeeches #historyfacts #famousquotes #worldhistory #leadership

9 days ago