Logo
Getu Temesgen
የባህልና ጥበብ አምባሳደር ለመሆን የቀረበችው ካልኪዳን መሸሻ!
#ethiopia | የኪነ-ጥበብ ባለሙያዋ ካልኪዳን መሸሻ የፈጠራ ሥራዎችን፣ ባህልንና ቅርስን እንዲሁም የማኅበረሰብ ትስስርን በማጠናከር የሚያተኩረው “Culture & Arts Ambassadorship – Project 2” ፕሮጀክት ላይ የባህልና ጥበብ አምባሳደር ሆና ቀርባለች።

ፕሮጀክቱ ፈጠራን፣ ባህላዊ ቅርስን፣ የሥነ-ጥበብ አገላለጽን እና የማኅበረሰብ ትስስርን በማስተሳሰር የጋራ ባህልና የተለያዩ ድምፆችን ለማጉላት ያለመ መሆኑ በፖስተሩ ተገልጿል።

“One Community. Many Voices. Shared Culture.”
አንድ ማኅበረሰብ፤ ብዙ ድምፆች፤ የጋራ ባህል!
#kalkidanmeshesha #cultureandarts #artsambassador #ethiopianartists #culture #art #eventopia #getutemesgen

11 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.