Logo
YeneTube
ትግራይ ጦርነት ድጋሚ ጌታቸው ረዳ በማህበራዊ ሚድያው።

በትግራይ ዳግም የጦርነት ዙር እንዳይከሰት ዓለም
አቀፉ ማህበረሰብን ጨምሮ ብዙዎች ጥረት እያደረጉ ባሉበት ሁኔታ፣ ዛሬ ማለዳ የTPLF አመራር በአፋርና በአማራ ክልሎች በሚገኙ የመንግሥት ኃይሎች ላይ ሙሉ ስፋት ያለው ጥቃት መጀመሩን መስማት በእጅጉ አሳዛኝ ነው።

በተጨማሪም በትግራይ በፌዴራል መንግሥት ቁጥጥር ሥር የነበሩ አየር ማረፊያዎችን በመቆጣጠሩ ወደ ትግራይ እና ከትግራይ የሚደረጉ የአየር በረራዎች ታግደዋል።
የTPLF የፖለቲካና የጦር አመራር በግዴለሽነት እና በኃላፊነት ጉድለት እጅግ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል።

@Yenetube Fikerassefa
13 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.