ወላጆቹ የሞተው ልጃቸውን የልብ ትርታ ከሁለት ዓመት በኋላ በሌላ ሰው ደረት ውስጥ አዳመጡት!
#ethiopia | በሜሪላንድ ኤሴክስ የሚኖሩት ማይክል እና ባርበራ ሼተርሊ የተባሉ ወላጆች እ.ኤ.አ.በ2014 የ23 ዓመት ልጃቸውን ማቲው ሼተርሊን በሞት አጡ።
ወላጆቹ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆነው የልጃቸውን ልብ በበጎ አድራጎት ለሌላ ታካሚ ለመለገስ ወሰኑ።
የማቲው ልብ ኤርቭ ባስዶን ለተባለ ግለሰብ ተተክሎ ሕይወቱን ማዳን ቻለ።
ከሁለት ዓመታት በኋላ ማይክል እና ባርበራ የልጃቸውን ልብ ከተቀበለው ኤርቭ ባስዶን ጋር የመገናኘት እድል አገኙ።
በእንባ እና በከፍተኛ ስሜት በተሞላው በዚያ አጋጣሚ ወላጆቹ የሕክምና ማዳመጫ በመጠቀም በኤርቭ ደረት ውስጥ በኃይል የሚመታውን የልጃቸውን የልብ ምት ዳግም የማዳመጥ ዕድል አገኙ።
ይህ አጋጣሚ ወላጆቹ የልጃቸው ልብ የሰውን ሕይወት ከመታደግ በላይ በሰዎች መካከል እንዴት ያለ ጥልቅና የማይበጠስ የፍቅር ትስስር እንደሚፈጥር በግልጽ አሳይቷል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #america #organdonation #heartwarmingstory #humanity

15 days ago