Logo
Getu Temesgen
ቪኒሲየስ ጁኒየር የኢንስታግራም ልጥፎቹን ደመሰሳቸው
#ethiopia | ​የብራዚሉ ኮከብ ቪኒሲየስ ጁኒየር በኢንስታግራም ገጹ ላይ ያሰራጫቸውን የቪዲዮና የምስል ልጥፎች በሙሉ ያነሳ ሲሆን የመለያ ምስሉንም (profile picture) ሙሉ በሙሉ ሰርዟል።

በቅርቡ በህክምና የአገጭ ለውጥ ያደረገው እና ወደ አርሰናል ቤት ይመጣል ተብሎ ሲጠበቅ የቆየው ብራዚላዊው ኮከብ ምን ገጥሞት ይሄን እንዳደረገ የታወቀ ነገር የለም።

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

1 day ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.