ካንተ ጋር በመስራቴ ኩራት ይሰማኛል
አንጀሊና ጆሊ
#ethiopia | አንጄሊና ጆሊ የቲፐረሪ ዓለም አቀፍ የሰላም ሽልማት ላሸነፈው የሙያ አጋሯ አድናቆቷን አቅርባለች።
የ2025 የቲፐረሪ ዓለም አቀፍ የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ለሆነው የረጅም ጊዜ ወዳጇ እና የሙያ አጋሯ የሆነው ፎቶግራፈሯ አድናቆቷን ገልጻለች።
ጆሊ በሰጠችው አስተያየት የሙያ አጋሯ በፎቶግራፍ ሙያው በኩል ለሰላምና ለሰብአዊነት ላበረከተው አስተዋጽኦ ይህንን ታላቅ የሰላም ሽልማት በማሸነፉ መደሰቷን ገልጻ የደስታው ተካፋይ መሆኗን ገልጻለች።
አንጀሊና ጆሊ ለበርካታ ዓመታት ከሙያ አጋሯ ጋር አብራ ለመስራት በመታደሏ ኩራት እንደሚሰማትም ገልፃለች።
ሽልማቱ በስራዎቹ አማካኝነት ለዓለም አቀፍ ሰላምና ሰብአዊነት ላበረከተው የጎላ አስተዋጽኦ ውጤት ነው ስትል የተናገረችው።
የቲፐረሪ ዓለም አቀፍ የሰላም ሽልማት በየዓመቱ በዓለም ዙሪያ ለሰላም ለሰብአዊ መብት እና ለግጭቶች እልባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ለሚያደርጉ አካላት የሚሰጥ ዓለም አቀፍ ሽልማት ነው።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #usa #peace #award #angelinajolly

14 hours ago