የኢትዮጵያ ታሪክ በአንድ ጀምበር የተሰራ አይደለም፤ በደም፣ በጋብቻና በአብሮነት የተገመደ እንጂ የዘመናት አብሮነታችንን በነዚህ ቢንቢዎች ጫጫታ የሚፈርስ አይደለም። ኢትዮጵያ በመደመር መንገድ ፈተናዎችን አልፋ ብልፅግናዋን ታረጋግጣለች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር )
#ebc #ethiopia #unity #abiyahmed #adwa #medemer #ethiopiannews
4 days ago