Logo
Zehabesha
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በድሬዳዋ-1 ምርጫ ክልል ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግል እጩነት ቀርበው የነበሩት ዶ/ር ሀብታሙ አለሙ በምርጫው ሂደት እና በሚመለከታቸው ተቋማት ላይ እምነት አጥቻለሁ በሚል ከምርጫው ራሳቸውን ካገለሉ በኋላ መታሰራቸው ይታወቃል። ከወር በላይ የታሰሩት ዶክተሩ ዛሬ በዋስ ከእስር መለቀቃቸውን ሰምተናል።

9 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.