Logo
FastMereja
የእናቱን ኑዛዜ ያከበረው ታዳጊ በሀዘን ውስጥ ሆኖ የተፈተነውን ፈተና በጥሩ ውጤት ወደ 9ኛ ክፍል ተዘዋወረ

ካሊድ የክልላዊ ፈተና በሚፈተንበት ወቅት እናቱ በፅኑ ታመው "በምንም ምክንያት ትምህርትህን እንዳታቋርጥ" በማለት ቃል አስገብተውት ነበር።

16 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.