በኮካ ኮላ የተዘጋጀው የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ምሽት በስካይ ላይት ሆቴል ደማቅ ድባብ ፈጥሯል
#ethiopia | በኮካ ኮላ አዘጋጅነት እና ከDStv ጋር በመተባበር ለ2026 የፊፋ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ የተዘጋጀው ልዩ የመመልከቻ ፕሮግራም በስካይ ላይት ሆቴል እጅግ ደማቅ በሆነ ድባብ ተካሂዷል።
ከታላቁ የፍፃሜ ጨዋታ ጎን ለጎን፣ በተወዳጆቹ ድምፃውያን ፀደኒያ ገብረ ማርቆስ፣ አዲስ ለገሰ እና ልዑል ሲሳይ የቀረቡት አስደናቂ የሙዚቃ ትዕይንቶች ምሽቱን የበለጠ አድምቀውታል።
በDStv አማካኝነት በግዙፍ ስክሪን የሚታየውን የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ለመከታተል የተሰበሰቡት የክብር እንግዶች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በሚያሳዩት የደጋፊነት ስሜት ምሽቱን የማይረሳ አድርገውታል። እያንዳንዱ የግብ ሙከራ በጭብጨባና በደስታ ሲታጀብ፣ በሆቴሉ ያለው የእግር ኳስ ድባብ በእውነት ጣሪያ ነክቷል።
#fifaworldcup2026 #worldcupfinal #cocacola #cocacolaethiopia #ccbaethiopia #dstvethiopia #feelitall #spainvsargentina #getutemesgenmedia

17 days ago