በኮካ ኮላ አዘጋጅነት ከDStv ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ታላቁ የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ፕሮግራም በስካይ ላይት ሆቴል እጅግ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል።
በርካታ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች (Influencers) እና ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በአንድ ላይ በመሰብሰብ ምሽቱን በከፍተኛ ሁኔታ እያደመቁት ይገኛል።
የኮካ ኮላ ኢትዮጵያ ማርኬቲንግ ማኔጀር ወ/ሮ ሜሮን ብርሃኑ የስፔን እና የአርጀንቲና አምባሳደሮች ባስተላለፉት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት እና ልዩ መስተንግዶ ምሽቱ በይፋ የተከፈተ ሲሆን፣ አሁን ላይ በሆቴሉ ያለው የእግር ኳስ ድባብ እና የጉጉት ስሜት እጅግ የሚገርም እና የአማረ ነው!
ከፊት ለፊታችንም ተወዳጆቹ ድምፃውያን ፀደኒያ ገ/ማርቆስ፣ አዲስ ለገሰ እና ልዑል ሲሳይ የሚቀርቡ ድንቅ የሙዚቃ ትዕይንቶችንም ለማቅረብ እየተዘጋጅ ነው።
#fifaworldcup2026 #cocacola #feelitall #ccbaethiopia #worldcupfinal #spainvsargentina #cocacolaethiopia #dstvethiopia

17 days ago