Logo
Getu Temesgen
ስፔን የ2026 የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ፍጻሜ ተፋላሚ ሆና ተረጋገጠች!
#worldcup2026 | ስፔን በግማሽ ፍጻሜው አስደናቂ ብቃት በማሳየት ወደ 2026 የፊፋ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ በመድረስ የመጀመሪያዋ የፍጻሜ ተፋላሚ ሆና ተረጋግጣለች።

"ላ ሮሃ" ከ2010 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ በመመለስ፣ ሁለተኛ የዓለም ዋንጫዋን ለማንሳት አንድ ጨዋታ ብቻ ይቀራታል።

በሚኬል ኦያርዛባል የሚመራው የስፔን ቡድን በውድድሩ ሁሉ ያሳየው የጥቃት እና የኳስ ቁጥጥር ብቃት፣ ለዋንጫው ዋነኛ ተፎካካሪ መሆኑን አረጋግጧል።

አሁን ደግሞ የፍጻሜ ተጋጣሚዋ ማን እንደሚሆን የሚወሰነውን ሁለተኛውን የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ሁሉም በጉጉት እየተጠበቀ ነው።

23 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.