ለፈገግታ... አንድ ሰው ጓደኛውን በመንገድ አግኝቶት በድንጋጤ፣ "ባክህ ትናንት ማታ ቤቴ ሌባ ገብቶ ነበር እኮ!" ይለዋል።
ጓደኛውም አዝኖ ...."ውይ ጉድ! እና ምን ምን ሰረቀህ?" ብሎ ይጠይቀዋል።
ሰውየውም፦ "ምን ይሰርቃል! እኔ ራሱ እኮ እቤት ውስጥ የሚበላም ሆነ የሚሸጥ ነገር አጥቼ በጨለማ ተናድጄ ተቀምጬ እያለ ነው የገባው። ከዚያማ ምን ላድርግ... ሁለታችንም አብረን ጠቃሚ ነገር ስንፈልግ አደርንና፣ ጠዋት ሲነጋ ባዶ ቤቴን አይቶ አዝኖልኝ ትቶኝ ሄደ! 🤣

2 months ago