Logo
Getu Temesgen
ጤናማ፣ ፍሬሽ እና 1ኛ ደረጃ የበሬ ቅርጫ በዲጂታል ቅርጫ!
የለመድነውን ባህላዊ ቅርጫ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አዘምነነዋል። የፊታችን ቅዳሜን በምርጥ ስጋ ለማሳለፍ አሁኑኑ በመተግበሪያችን (App) በጥቂት ክሊኮች ብቻ ቦታዎን ያስይዙ!
የስጋውን ጤናማነት 100% ለማረጋገጥ፣ እርዱ በከፍተኛ ንጽህና በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በመንግስት ቁጥጥርና በጤና ባለሙያ ፍተሻ ይከናወናል።

የዚህ ሳምንት ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር፦
🔹 ሙሉ መደብ(28KG)፦ 35,000 ብር
🔹 ግማሽ መደብ(14KG)፦ 17,700 ብር
🔹 ሩብ መደብ(7KG)፦ 9,050 ብር

✅ ከሩብ መደብ ጀምሮ ✅ ለጥሬ ስጋ ✅ ፈጣንና አስተማማኝ

"ዘወትር ቅዳሜ ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው!"
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ አውርደው ይዘዙ፦ https://play.google.com/st...
📞 በስልክ መረጃ ለመጠየቅ፦ 0998999977

የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/digitalkircha ይቀላቀሉ!!
#ዲጂታልቅርጫ #ዘመናዊግብይት #ፍሬሽስጋ #የቅዳሜቅርጫ #አዲስአበባ #digitalkircha #ethiopia #freshmeat #meatdelivery #techinethiopia

25 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.