Logo
Getu Temesgen
የስመኝ ግዛውን መፅሐፍ ይግዙ!!!!!

*48 ሰዓት ሳይሞላ 1000 የመፅሀፍ ኮፒ በቅድመ ሽያጭ ተሸጠ
#ethiopia | ቅዳሜ ግንቦት 8 2018 ምሽት ላይ የተጀመረው "የእናቴ ሮሚዬ" የቅድመ ግዢ ቻሌንጅ ተጠናክሯል። 1000 መፅሀፎች በመሸጣቸው ደራሲዋ ስመኝ ግዛው የከበረ ምስጋናዋን አቅርባለች።

ከደራሲዋ ጎን ቆሞ ቻሌንጁን ያስጀመራት ተወዳጅ ሚድያም የማስተዋወቁን እና መፅሀፉን ግዟት በሚል የጀመረውን ቅስቀሳ አጠናክሮ ይቀጥላል ።

ተወዳጅ ሚድያ ስመኝን ለሚያውቁ ሁሉ መረጃውን በቴሌግራም ፣ በሜሴንጀር እና በሌሎችም መንገዶች እያደረሰ ሲሆን መፅሀፍ የገዙ ሰዎችን ከእነ ስማቸው እና አጭር ታሪካቸው ማውጣታችን ይከተላል። ድር ቢያብር አንበሳ ያስር እንዲሉ ነገ እርስዎም መፅሀፍ ቢያሳትሙ አጠገብዎ ሰው ያስፈልጋልና ነገ ሳይሉ ዛሬ በቻሌንጁ ይሳተፉ።

የቅድመ-መጽሐፍ ግዢ (Pre-Order) እና የአጋርነት ጥሪ!

ላለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት በጋዜጠኝነት እና በድንቅ የፈጠራ ሥራዎቿ የምናውቃት ደራሲ ስመኝ ግዛው፣ «የእናቴ ሮሚዮ» የተሰኘውን አዲስ የአጫጭር ልቦለዶች መድብል ለንባብ ልታበቃ ጥቂት ቀናት ቀርተዋታል።

በመሆኑም፣ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን፣ የደራሲዋ ሥራዎች አድናቂዎች፣ ተቋማትና ወዳጆች መጽሐፉን በቅድመ-ግዢ ፓኬጆች በመግዛት አጋርነታችሁን እንድታሳዩ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

 የቅድመ-ግዢ ፓኬጆች እና የዋጋ ዝርዝር፦
• 5 መጽሐፍ፦ 2,500 ብር

• 10 መጽሐፍት፦ 5,000 ብር

• 20 መጽሐፍት፦ 10,000 ብር

• 30 መጽሐፍት፦ 15,000 ብር

• 40 መጽሐፍት፦ 20,000 ብር

• 50 መጽሐፍት፦ 25,000 ብር

💳 የክፍያ እና የምዝገባ መመሪያ፦
1. ክፍያውን በሚከተለው የባንክ አካውንት ያስገቡ፦
o የባንክ አካውንት ቁጥር ፦ ኢት. ንግድ ባንክ 1000345019158

o ቴሌ ብር፦ ____0966925299
o የአካውንት ስም፦ ስመኝ ግዛው
2. ክፍያውን ከፈጸሙ በኋላ፣ የማረጋገጫ ደረሰኙን (Screenshot) በቴሌግራም አድራሻችን ይላኩ፦
የቴሌግራም ሊንክ/ዩዘርኔም፦ https://t.me/SimegnGizaw
• አስፈላጊ ማሳሰቢያ፦ መጽሐፉን በቅድመ-ግዢ በመግዛት ለምታሳዩት ድጋፍና ውድ አጋርነት ልዩ እውቅና ለመስጠት ስለምንፈልግ፤ ከክፍያ ደረሰኙ ጋር ስለራስዎ የሚገልጽ አጭር መግለጫ (Bio) እና ፎቶግራፍዎን አያይዘው እንዲልኩልን በአክብሮት እንመክራለን።

ስለ ቅን አጋርነታችሁ አስቀድመን እናመሰግናለን!

18 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.