በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 "ሿሿ" ሲሰሩ የነበሩ ሌቦች ተያዙ።
ዛሬ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ገደማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ቃጥላ ማርያም አካባቢ "ሿሿ" በመስራት የተሰማሩ የሌቦች ቡድን በህዝብ ትብብር በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።
ህብረተሰቡ ካለው የተለመደ የደህንነት ስጋት አንጻር ያሳየው ይሄው አጋርነትና የጋራ ትብብር ሌቦቹ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል።
seledadotio

18 days ago