ኢትዮጵያን ወክለን ተሸልመናል! 🏆 🇪🇹
ከምወዳት ሰፈሬ ከተወለድኩባት አለም ገና ወጥቼ ዛሬ ሀገሬ ኢትዮጵያን ወክዬ ትላንት ማታ በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካን ጎልደን አዋርድስ (Africa Golden Awards 2026) መድረክ ላይ "የአመቱ ምርጥ አፍሪካዊ የጉዞ ተፅዕኖ ፈጣሪ" (African Travel Influencer of the Year) በመባል ተሸልሜያለሁ! 🌍✨
የልጅነት መሻቴን ላልከለከለኝ ህልሜን እውን ላደረገልኝ እና በሄድኩበት ሁሉ ለጠበቀኝ አምላኬ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን። የአሮጌ ስልክ ካሜራ ለመቅረፅ ስነሳ አለምን የማየት እና ታሪኮችን የማካፈል ህልም ብቻ ነበር የነበረኝ። በትንሿ ጥረቴ ባራኪው ንጉስ እየታከለበት በርካታ ሀገራትን አቋርጬ የራሴ አህጉር አፍሪካ እውቅና ስትሰጠኝ የሚሰማኝ ደስታ ወደር የለውም።
ሁሌም ከጀርባዬ ሆናችሁ ለኔ ቆሞ መታየት የደከማችሁ በሙሉ በስም የማልጠቅሳችሁ ሁሉ ከልብ በመነጨ ምስጋና አመሰግናለሁ 🙏 ሽልማቱ የእናንተም ጭምር ነው!! አሁንም
ጉዟችን ይቀጥላል! 🙏🏾
#africagoldenawards2026 #travelphotography #abelbirhanu #winner #dreamscometrue

1 month ago