Logo
EBC

የኢትዮጵያ ልማት ዘላቂ የሚሆነው፤ ሃገራዊ ብልጽግናም የሚረጋገጠው በአጋጣሚ ሳይሆን በሳይንሳዊ ምርምሮች ላይ በተመሰረተ ትጋት እና ትግበራ ነው። የፖሊሲ ቀን መከበሩ ለጉዳዩ የተሰጠውን ትኩረት የሚያሳይ ነው።
#temesgentiruneh #ebc
1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.