Logo
Getu Temesgen
የታሪካዊቷ የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የድረሱልን ጥሪ! 🌿✨

​በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል የምትገኘው ቅድስት ቤተክርስቲያን በአሁኑ ወቅት በብዙ መከራዎችና የአገልግሎት ግብዓቶች እጥረት ውስጥ ትገኛለች።

በተለይ የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ያለችበት ሁኔታ እጅግ አሳሳቢና የሁላችንንም ርብርብ የሚሻ ነው።

​ቤተክርስቲያኒቱ ያለችበት አስቸጋሪ ሁኔታ፦
​
በአመት አንድ ቀን ብቻ የሚቀደስበት ደረጃ ላይ መድረሷ።
​
ለአገልግሎት የሚሆኑ ንዋያተ ቅድሳት ሙሉ በሙሉ ያለመኖር።
​
ለጊዜው ተብለው የተሠሩ መቃኞዎች ለመውደቅ መቃረባቸው።

​የአቅም ውስንነት ስላለ ወንጌል ለምዕመኑ ተደራሽ አለመሆኑ።
​
ውድ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሀገር ውስጥና በውጭ የምትገኙ፣ ይህችን ቤተክርስቲያን ከውድቀት ለመታደግና የአምልኮ ሥርዓቱ እንዳይቋረጥ በሚከተሉት የሕንፃ አሰሪ ኮሚቴው የባንክ አካውንቶች ድጋፋችሁን እንድታደርጉ በእመቤታችን ስም ጥሪ ቀርቧል፦

​🔹 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281
🔹 አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
🔹 ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610
🔹 አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701
🔹 አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
🔹 ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011

​ለበለጠ መረጃ፦
📞 0933055802 ወይም 0911414852 ላይ በመደወል የክርስትና ስማችሁን በመላክ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።

​#getu #goforedebremenkerat #orthodoxtewahedo #churchsupport #ethiopia #eritrea #charity #faith #batalemariam #የጎፎሬበዓታለማርያም #ቤተክርስቲያን #ድረሱልን #በረከት #ጌጡተመስገን #getutemesgen

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.