Logo
Getu Temesgen
ያከበሩት ያከብራል
በአርቲስት ግዮን ዓለምሰገድ የክብር ምሽት ነገ በባህር ዳር እንገናኝ
#ethiopia | ​የጥበብ ባለውለታዎችን ማክበርና እውቅና መስጠት የሰለጠነ ማህበረሰብ መገለጫ ነው። ነገ ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ "የግዮን መንገድ" የተሰኘ ልዩ የምስጋናና የእውቅና መርሃ-ግብር በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል።

​የዕለቱ ተመስጋኝ፦
አርቲስት ግዮን ዓለምሰገድ

​የዕለቱ የክብር እንግዳ፦
አንጋፋውና በቅርቡ ትልቅ ክብር የተሰጠው አርቲስት ጌትነት እንየው

​ነገ ቅዳሜ፣ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ
​ ባህር ዳር፣ ዩኒሰን ሆቴል

​የጥበብ አፍቃሪዎችና የጥበብ ባለሙያዎች በዚህ ታሪካዊ ምሽት ላይ ተገኝታችሁ ለአርቲስት ግዮን ዓለምሰገድ ያላችሁን አክብሮት እንድትገልጹ ተጋብዛችኋል።

በባህር ዳር ዩኒሰን ሆቴል ነገ 8:00 ሰዓት ላይ ቀጠሯችን ይሁን!

​#getu #ethiopia #bahirdar #art #tribute #gyionalemseged #getnetenyew #unisonhotel #የግዮንመንገድ #ባህርዳር #ጥበብ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.