የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አባባ እና ሸገር ከተማ የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
👉ከጠዋቱ 2:30 እስከ 10:00 አትላስ ሆቴል፣ ሻላ መናፈሻ ፣ ኤስኦኤስ፣ ደሳለኝ ሆተል ጀርባ፣ ደሳለኝ ሆቴል፣ ፕሬዚደንሺያል ሆቴል ፣ ወደ ሩዋንዳ ኦቨርፓስ፣
👉ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:00 ኤምባሲ፣ ወደ ጉራራ፣ ብሎኬት ገበያ፣ ኪዩር ሆስፒታል ፣ ራሳ ካሳ ክሊኒክ፣ አቦ ቤ/ክ፣ እንጦጦ ኪዳነምሕረት ቤ/ክ፣
👉 ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:30 ታጠቅ ሙገር ሲሚንት ፋብሪካ፣ ሰንገታ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ሸጎሌ አንበሳ ጋራዥ ፣ ሸጎሌ መንደር-7 ፣ ፊናንስ ፣ አበበ ቢቂላ ፣ ኳስ ሜዳ ፣ መሳለሚያ፣ የካ አባዶ፣ የካሰዴ አካባቢ፣ ኤሞሌስ ፋብሪካ፣ ካሰዴ፣ ጣፎ፣ 44 ማዞሪያ ፣ ሰንዳፋ ጫፍ፣
👉ከጠዋቱ 2:00 እስከ 9:30 ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምርሄንሲቭ ት/ቤት፣ ዱ ሆቴል፣ ታይዋን ገበያ ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ፣
👉 ከጠዋቱ 3:30 እስከ 9:30 ካራቆ፣ ረጲ ት/ቤት ፣ወሌ ኮንዶሚኒየም፣ ወለቴ ማርያም መውጫ፣ ወለቴ ቶታል፣ ወለቴ ኖክ ድረስ
👉 ከጠዋቱ 4:30 እስከ 9:30 አርኪ ውጀሃ፣ ሱሉልታ መሐል ከተማ ፣ ለገዲማ ፣ ጫንጮ አቢሲኒያ ሲሚንቶ፣
👉 ከጠዋቱ 4:00 እስከ 9:00 ኬኬ ብርድ ልብስ ፋብሪካ ፣ቂሊንጦ ኮንዶሚኒየም፣ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ፣ አስቱ ዩኒቨርስቲ እና ኢንዱስትሪ መንደር ፣ ዋልያ ቢራ እና አካባቢው ላይ የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል።
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስትእንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

5 months ago