ለሹፌር አዬለ እውነቱ ቻሌንጅ ተጀምሯል። ተሳተፉ !
የዛሬ ዓመት ፤ በሽፍታ ተመትቶ ጉዳት የደረሰበት ሹፌር አዬለ እውነቱ ይሰራበት የነበረው ግዮን ባስ(ጉምሳ ትሬዲንግ) ምንም እገዛ እንዳላደረገለትና የህክምና ወጪውን ሙሉ ለሙሉ በእራሱና በቤተሰቦቹ እንዲሁም በወዳጆቹ ድጋፍ ህክምና እየተከታተለ እንደሆነ መዘገባችን ይታወቃል።
በርካቶቻችሁ ፤ ለሹፌር አዬለ እውነቱ እገዛ ማድረግ እንፈልጋለን ባላችሁት መሰረት ፤ቻሌንጅ ተጀምሯል።
ስለሆነም የምትችሉትን ማገዝ ትችላላችሁ !
አዬለ እውነቱ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000272830178
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ ፤ 0911 57 44 27 ደውሉለት ።
የሹፌሮች ስቃይ ይቁም !

3 months ago