Logo
Getu Temesgen
የሽኝት ዜማ
ትንሣኤ አለን !!

#ethiopia | ለመምህር ዘላለም ወንድሙ የሽኝት የዝማሬ ዜማ ተዘጋጀ።

በዘምሪት የትምወርቅ ሙላት አስተባባሪነት በዜማ ሰማያት የተዘጋጀው ዝማሬ በሠላሣ ስድስቱ እህትማማቾች ዘማሪያት የተዘመረ ሲሆን ለብዙዎች መጽናናት እንዲሆን በማሰብ በፍቅርና በእንባ የቀረበ እንደሆነ ተገልጿል።

ይሄ የሚሞተው የማይሞት ይለብሳል
አዲስ አካል ሆኖ በህይወት ይነሳል
ነጩን ልብስ ለብሰን ከመላእክት ጋራ
እንገናኛለን በዝማሬ ሥራ
ትንሣኤ አለን ...እንነሳለን ...
በአዲስ አካል እንገለጣለን

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.