በሳውዲ አረቢያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በሁለት የኢራን ድሮኖች ጥቃት ተፈጸመበት
በሪያድ የሚገኘው ይህ ኤምባሲ ላይ የደረሰው ጥቃት መጠነኛ የእሳት አደጋ ቢያስከትልም፣ በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም ተብሏል።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለአጥቂዎቹ አፋጣኝ ምላሽ እንደሚሰጡ ዝተዋል።
በተመሳሳይ ኢራን የአሜሪካን የአውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ መምታቷን ገልጻለች።
በዚህ ግጭት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ በዓለም ገበያ እየናረ ይገኛል።

3 months ago