ኢራን በሳውዲ አረቢያ ላይ ጥቃት ሰነዘረች
ኢራን በሳውዲ አረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ እና በምስራቃዊ ግዛት ላይ ጥቃት መሰንዘሯን የሳውዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሪያድ ጥቃቱ መክሸፉን የገለጸች ሲሆን፥ ድርጊቱን ኮንነዋለች።
ሳውዲ አረቢያ የአየር ክልሏን ለማንኛውም ወታደራዊ ኦፕሬሽን እንደማትፈቅድ ቀደም ብላ ብታሳውቅም ጥቃቱ መፈጸሙ ተገልጿል።
አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሳልማን ከጎረቤት አረብ አገራት መሪዎች ጋር በመወያየት ቀጣናዊ አንድነትን ጠይቀዋል።
ሳውዲ ራሷን የመከላከል እና የአጸፋ እርምጃ የመውሰድ መብቷ የተጠበቀ መሆኑን አስጠንቅቃለች።
ይህ ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ውጥረት ይበልጥ አባብሶታል።

3 months ago