ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዘርባጃን ገቡ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሀይደር አሊዬቭ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአዘርባጃን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሳሚር ሻሪፎቭ፣ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዩልቺን ራፊዬቭ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ጉብኝታቸው በኢትዮጵያ እና በአዘርባጃን መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን የአዘርባጃን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

3 months ago