Logo
Getu Temesgen
🎬 አዲስ የጥበብ ድግስ በዩቱዩብ
"ድራማ ኮክቴል" (Drama Cocktail) በይፋ ተጀምሯል!
#ethiopia | ​በኢትዮጵያ የጥበብ መድረክ ላይ በሳል ጸሐፊያን፣ አንጋፋና ወጣት ባለሙያዎችን ያቀፈ አዲስ የዩቱዩብ ቻናል ስራውን ጀምሯል። "ድራማ ኮክቴል" ስሙ እንደሚገልጸው የተለያዩ ጣዕም ያላቸው አዝናኝና አስተማሪ ድራማዎችን ለተመልካች ሊያቀርብ ተዘጋጅቷል።

​📅 መቼ እንጠብቅ?
​ቀናት፦ ዘወትር ረቡዕ እና ቅዳሜ
​ሰዓት፦ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ)

​🎭 ለምን ድራማ ኮክቴልን ይመለከታሉ?
​የሙያተኞች ቅንጅት፦ የአናጋፋ ባለሙያዎችን ልምድ ከወጣቶቹ ጉልበት ጋር በማጣመር ጥራት ያላቸው ስራዎችን ያቀርባል።

​ ዝም ብሎ መዝናናት ብቻ ሳይሆን፣ ቁም ነገር የሚጨበጥባቸው በሳል ድራማዎች ላይ ያተኩራል።
​ተከታታይ ድራማ፦ በቅርቡ የራሱን አዲስ ተከታታይ ድራማ ይዞ እንደሚመጣ ይጠበቃል።
​
ለጥበብ ጥማትዎ እርካታን የሚሰጡ ድራማዎችን ለመከታተል የዩቱዩብ ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

​የዩቱዩብ ሊንክ፦
Drama Cocktail Youtube Channel
​
ጥበብን በኮክቴል — እየተዝናኑ ቁም ነገር የሚጨብጡበት አዲሱ መድረክ!

​#dramacocktail #ethiopiandrama #artethiopia #newyoutubechannel #entertainment #storytelling #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.